ለትዳር እሺ ብላው ከዚያም ጠፋ || ልብ በይ እህቴ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 249

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 роки тому +131

    *ኢላፍን ያላችሁ የታላችሁ* 👍

  • @tube-gc4vy
    @tube-gc4vy 2 роки тому +79

    ወላሒ ይሔ የኔም ታሪክ ነዉ ብዙ አመት እምቢ በዬዉ ሀገር ስገባነዉ ኒካ ማረግ ምፈልገዉ አሁን ከማንም ጋር አልነካካም ማዉራትም አልፈልግም ብዬ ብሎክ ሳረገዉ እያለቀሰ ስልክ እየቀያየረ ይመጣ ነበር ከዛ አንድ ቀን በጣም ለመነኝ አንቺን መተዉ አልቻልኩም አንቺን አጥቼ መኖር አልፈልግም ላንቺም አንድ ሠዉ ያስፈልግልሽ ኒካ ይታሰርልን ቤተሠቦቻችንም እናስደስታቸዉ አለኝ እኔም ትንሽ ቀናቶች እምቢ አልኩት በመሐልም ከሌላ ሴትም እንደሚያወራ አወኩ እና ጠየኩት መንም የለኝም እኔ አንቺነዉ ምፈልገዉ አንቺን አጥቼ መኖር አልፈልግም አለኝ ከዛ እኔም እሺ ኒካ እንሰር አልኩት እሡሚያቀዉ እኔ ሀገሬ ስገባ እንጂ በሰዉ ሀገር ሆኜ ኒካ እሽ እንደማልል ነበር የዛኔ ጨነቀዉ እንደዛ እንዳለመነኝ ያቺልጀም ተስፋ ሰቷት እሷም ብዙ ነገሮችን ትለቅ አለች እና ምንም ከሌላቹ እንዴት እደዚ ትሆናለች አልኩት እሷ ትፈልገኝ እንጂ እኔ አልፈልጋትም አለኝ እና ከትንሽ ቀናት በኋላ ስልኩን ቀየረ ምሎ የነገረኝም ኒካም ያለኝ ዉሸት ነበር አሁን ከዛኛዉ ጋር ሆኖ ይላላጣል እኔም ፀጥ አለኩት ምኞቴ ሀገሬ ስባ አላህ የሠጠኝን አገባለዉ በሀራም ጀንጀናም መጦፍ አልፈልግም አላህ የተሻለም እንደሚሰጠኝ በአላህ ሙሉ ተስፋ አለኝ

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 роки тому +50

    ➲አላህ ሆይ! ሷሊሆችን ሷሊህ እንዲሆኑ የረዳሃቸው አንተ ነህና እኛንም ከሷሊሆች እንድንሆን ሷሊህ አድርገን" አሚንንንን 🤲🤲
    ማሊክ ኢብኑ ዲናር (ረሒመሁላህ)

  • @seadasead2516
    @seadasead2516 2 роки тому +4

    የኔም ታሪክ ነዉ ይህ ታሪክ ሀቂቃ ወንዶች በሀላል መንገድ እሽ ሲሏቸዉ አይወዱም

  • @ዚነትሳይትኢቱብ
    @ዚነትሳይትኢቱብ 2 роки тому +8

    ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ማበብ ነፍሴ ነው
    እናም አብሽሩ ተስፋ አትቁረጡ አላህ. ለኛ ያለው የትም አይህድም ወንድ ቢህድ ወድ ይመጣል ብቻ እራሳችንን ለትዳር ዝግጁ እናርግ ዱዓም እናርግ ተስፋ አትቁርጡ
    ህመማችሁ ይገባኛል ያናድዳል ሁኖም ግን ሴት ልጅ ቁጥብ ስትሆን ነው ውበቷ ከህድ ለምን ትለማመጣላችሁ እደውም ጠካራ ለመሆን ሞክሩ የተሻለ ጌታሽ እድሰጥሽ ለምኝው አለቀ ።

  • @ኩንፈያኩን-ሸ4መ
    @ኩንፈያኩን-ሸ4መ 2 роки тому +7

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወድማችን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው አላህ ከመጥፍ ነገር ሁሉ ይጠብቀን

  • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
    @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 роки тому +16

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው የዛሬ 4 አመት ነበር በቤተሰብ መጣ እኔ አላውቀውም ቤተሰብ መልካም ሰው ነው ተቀበይ ሲሉኝ እኔም ቸኮዬ እሽ አልኩ
    እሱን ግን ድራሹ ጠፋ
    እኔም ወደ ስደት መጣሁ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 роки тому +18

    _ከዚህ አይነቱ አላህ ይጠብቀን ያረብ_

  • @ዚነትሳይትኢቱብ
    @ዚነትሳይትኢቱብ 2 роки тому +4

    ጀዛክላህ ኸይር ኢላፍ ዩቱብ ያንተ ትምህርቶች ለተጠቀመባቸው ይቀየራል አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያርብ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 роки тому +8

    👌👍👂 በጣም ምወድው ኢላፍ ቱዩፖ ይስደት እህቴ ትጠቅሚብት

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 роки тому +13

    አይ ውዶች እደው ሁሉም በይሆን እደው ምን ይሽለቹሃል አይ
    አለህ ሆ ያልቤን ምኞቴን ተቀለህነ አስከልኝ አደራ
    ልክ እደኔ ያምመኙትም አስከለቸው እለሂ እኛ ደከሞች ነን ይጌታሄ ለኛ ያምጠቅመንንም ተውቀለሂነ
    አልማል ጒብ ያሆከው ጌተችን

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
    @sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 роки тому +8

    ትክክል ኢላፍ ጀዛካላህ ኸይር አላህ ሷሊህ ትዳር ይሰጠን እኛንም ሷሊህ ያድረገን ያረብ

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 2 роки тому +6

    እውነት ነው ሆን ብለው ስራዬ ብለው የተያያዙት አሉ እሺታን ለማግኘት ይወትውታሉ በዚም በዛም ብለው እሺታን ለማግኘት ይጥራሉ እሺታን ሲያገኙ ደብዛቸው ይጠፋል የሚያገኙት የማይመስላቸውን ሲያገኙ የረገሰ ወይም ፈላጊ ያጣ ይመስላቸዋል እነሱ ወኔ ቢስ ናቸው የያዳዱን ደጅ ማካለል እጂ ባዱም የማይገቡ እሺ ብላኝ ነበርን ብቻ ያካብታሉ እዳማ ከሆነ ብዙ አማራጭ እዳላቸው ያስባሉ አላህ ይይላቸው!🙂

  • @firdwos
    @firdwos 2 роки тому +19

    ያረቢ አንተ የሚሆነን ወፍቀን 😭ከባድ ስሜትኮ ነው

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ወዓለይኩምእስላም ሽህ ባረከሏሁ ፈኩም
    ❤❤👍👍🕋🕋🕋⌛⌛⌛
    አሚን ያርብ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 роки тому +73

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 2 роки тому +3

    ያረቢ ከማይሆነን አታመላክትብን 🌹🌹🌹🌹

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 2 роки тому +4

    ኑኑኑኑ እንተዋወስ ነኝ የኢላፍ አድናቂ✅✅✅✅

  • @rimbintbaba7288
    @rimbintbaba7288 2 роки тому +2

    ሱብሀን አሏህ በዚህ ዘመን ኒካሁም ቀሎ ነው ሚታያቸው ቢገባም ወዲያው ፍች ነው አሏህ ያብጀው ብቻ

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 2 роки тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ጡሩ ትምህርትነው አላህ ይጠብቅህ ኢላፍ ወድሜ

  • @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ

    አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረቢ😭😭😭😭😭

  • @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ

    አላህ ይጠብቅህ ወደሜ ጀዛከላሁም ሀይረን 🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹💐💐💐🎆🎆🎆🎆💮💮💮🌻🌻🌻💯

  • @halema9095
    @halema9095 2 роки тому +1

    ዋአ ወረ ወበ ወላሂ ልቤን የሚያረካ ምክር እንደ ኢላፍ እስካሁን አላገኘሁም ጀዛክ አላህ ኸይረ አሁንማ ሱስ ነዉ የሆነብኝ

  • @AbdualrhmanMm
    @AbdualrhmanMm 7 місяців тому

    ጀዛካለሁ ከይር ወድማችን አላህ ሰምተን እምንጠቀም ያድርገን

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ ህይር በርታ ኡስታዝ

  • @sikosilo5222
    @sikosilo5222 Рік тому +3

    سبحان الله اللهم توكلنا على الله وكفى بالله وكيلا

  • @Hayat-w6b
    @Hayat-w6b Рік тому +1

    ወላሂ ስሜቴ ከባድነው ልቦና ይስጠን

  • @fjch4723
    @fjch4723 Рік тому +1

    ያአላህ ከባድ ነው ስሜቱ እሚሆነን አላህ ይወፍቀን ያአላህ😢

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 24 дні тому

    በሠማነዉ.የምጠቀምያድረገነእሻ.አላ❤❤❤❤❤❤❤❤ኡስታዞ

  • @titima142
    @titima142 2 роки тому +9

    የአላህ ያላገባን ሴቶች መልካሙን ትዳር ወፍቀን ያላገቡ ወንድሞቻችንም ወፍቃቸው

    • @xhrcnd7890
      @xhrcnd7890 Рік тому

      አሚን ያረብ

    • @AbdurehmanGetachew
      @AbdurehmanGetachew 2 місяці тому

      ግን እኮ እኛም ወዶች የምንፈልጋት ሴት ከሌላ ወድ ጋር ምንም ንክኪ የሌላት እና ቪክራ ብትሆን። ትልቁ እና ካባድ መስፈርታችን ነው ዋናው ምክንያት ደሞ። ልባችሁ የምጀመሪያውን ከማስታወስ ስለማይዘንፍ ሁሌም የነንተን ትኩረት እና ፍቅር የግላችን እድሆን እንፈልጋለን። እናንተም ጊዜ አዊ ምቾት እና አራዳ ነን የሚሉ ወንዶችን ፖለቲካዊ ምርጫ የሚመስል ማማለያ ወሬ ያሸንፍችሁዋል አልህ ይዘንላችሁ ይዘንልን

    • @titima142
      @titima142 2 місяці тому

      @@AbdurehmanGetachew አንግዲህ ቢክራዋን ይወፍቅህ አጠየቡን ሊጠይባት ነውና

  • @thaibamohammed7376
    @thaibamohammed7376 2 роки тому +3

    ያኔም ታሪክ ነዉ ከሁለት ዉሪ ቦሃለ ንከሃ እንሰሪ ብሎኝ ያለንች መኖሪ አልችልም እንደለላ ጥፊት አለብኝ ፣ ስለዚግጅቱ ከቤታሰቤ ጋሪ ስመከር ነበር ከታዉሰና ጊዜ ቦሃለ ሌለ ሴት እንደገባ ከጎደኞቹ ሰማሁ ። ዉንድ ከታበለ !!! እሱን ይመስለኛል።

    • @wowwow8176
      @wowwow8176 2 роки тому +1

      ሣሕ አይዞሽ ማማዬ የደረሠበት ያውቀዋል አላሕ ሧሊሑን ይወፍቀን

    • @seadasead2516
      @seadasead2516 2 роки тому

      አይ እኔስ ተስፋ ቆርጫለሁ

  • @kerimayasin-q3l
    @kerimayasin-q3l 5 місяців тому

    ኡስታዝ አረጂም እድሜ አላህይስጥህ

  • @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ

    አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ወንድም

  • @MaryamMaryam-db6hx
    @MaryamMaryam-db6hx Рік тому

    ያረቢ ኸይተኛውን ወፍቀን ያረቢ

  • @zebibamohmmed4920
    @zebibamohmmed4920 2 роки тому +1

    ያአረብ በሰማነው እምንጠቀም አድርገን ያረብ

  • @redimohammed8582
    @redimohammed8582 2 роки тому

    ትክክል ነሽ እህቴ አሽር አላህ ለንቺ ያለሽን ይሰጣል ።

  • @alaheakbar8338
    @alaheakbar8338 2 роки тому +5

    ወላሂ ስሜቱ ከባድ ነው ወዶች ልብ ይስጣችሁ 😥😥

  • @aeemnatwbe5029
    @aeemnatwbe5029 Рік тому

    የአላህ ከደዝህ አይነት ነገር ጠብቀን ወዶቹም ልብ ይስጣቸው 😭🙏

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Рік тому +1

    ኡስታዙና አላህ ሀያትህን በሀቅ ላይ ያፅናልን ኧረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይወፍቅህ አላህ ካዘነላቸው በስተቀር የሴትን ልብ የሚያቆስሉ ወንዶች ሞልተዋል አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ብቻ ከባድ ነው ወላሂ በዘንድሮ አመት እንደዚው ተጫወተብኝ ምን ብዬ ልግለፀው ብቻ ኸይር ነው ኢንሻአላህ ስለሁሉም አልሀምዱሪላህ ማለት ነው

    • @hayatmohamed9671
      @hayatmohamed9671 Рік тому +1

      ለካ የብዙወቻችን ገጠመኝ ነው የኔ ብቻ መስሎኝ በጣም ተሰብሬ ከዚህ በኅላ ወንድ የሚባል አልቀርብም ብየ ድብርት ውስጥ ነበርኩ

    • @AsAs-vp8fe
      @AsAs-vp8fe 7 місяців тому

      እኔም ነኝ ግን አልሀምዱሊላ አጠንክሮኛል ለህይቴ ደርስ ነዉ የወሰድኩት @@hayatmohamed9671

  • @umdana6473
    @umdana6473 Рік тому

    አላህ. ታምነውከማከዱ. ሰወችይጠብቀን

  • @salasala5700
    @salasala5700 2 роки тому +1

    ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @fetihaali2979
    @fetihaali2979 2 роки тому

    ኢላፍ እናመሰግናለን ጀዛኩም አላህ

  • @nuriyanuriya6653
    @nuriyanuriya6653 2 роки тому +1

    ያረብ ካተ የፃፍክልኝ ከኸይሩን አገኘኝ

  • @nimohayru2635
    @nimohayru2635 2 роки тому +1

    ጀዛ አላህ ኸይር🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ

    ልብ የሚያረጥብ ሚድያ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ጄዛ

  • @abdumare3082
    @abdumare3082 2 роки тому

    ሽኩረን ኡስታዝና ያረብ አላህ ይጠብቀን

  • @saasdg7110
    @saasdg7110 Рік тому

    ወላሂ ብጣም ያማል አላህ ይዴርስልን ልሁላችንም

  • @SemiraTesfaw-e3h
    @SemiraTesfaw-e3h Рік тому

    አህሌን ወንድም ብዘገይም አየሁት ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 24 дні тому

    ሱለላሁአለይወሰለም,የኛውዲነብየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amhar352
    @Amhar352 11 місяців тому

    ልቤ ተሰብሮል 😢😢ግን እራስን አፅናናሁ አልሀምዱሊላ የማያልፍ የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @naimaribo9481
    @naimaribo9481 2 роки тому +1

    ጄዛኡኩሙለህ ከይራን

  • @user-lh7kfuadman4455
    @user-lh7kfuadman4455 10 місяців тому +1

    Aselamu alykum…dua adrgulgn dgmom atfchalw awef belugn muselim wendmna ehtocha bzu atfchalw…isha allah ahun gn tmlshalw…😢😢😢

  • @beshir7022
    @beshir7022 2 роки тому

    አሏህ ከዚህ ይጠብቀን .
    ጀዛክ አሏህ ኸይርን

  • @ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ
    @ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ 2 роки тому +1

    አሏህ ይገራልን ያረቢ 🌹

  • @ghi3546
    @ghi3546 7 місяців тому

    አላህ ለሁላችንም ልብይስጠን😢 ያርብ

  • @HalimaSeid-wm4sz
    @HalimaSeid-wm4sz 6 місяців тому

    ዛሬ ወንዶች እደንግነውየሚጠቀሙብን ያርብ ይችን ኮሜት ያነበባችሁ ሁሉ አላህ መልካም ሂወት ይስጥሺበሉኝ ያርብ ሀቂቃ ከባድነው የትዳርነገር

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому +1

    በዚህ ዘመን ሁሉም በዝሙት መጃጃልነው የሚፈልጉት አግብተውኮን ከሌላ ጋርመጄናጄንን አይተውም አላህ ይስቱር በሀራም የተጄመረ ፍቅ መቼም መጄመራም መጨርሻም ክስርት ነው ከአላህ ጋርም ተጣልተን

  • @yasmineliyassusana
    @yasmineliyassusana Рік тому

    አላህ(ሡዐ) ይውደድህ

  • @dhfffeghgd419
    @dhfffeghgd419 2 місяці тому

    አሏህ ይወፍቀን ጡሩዉን ያረቢ🥺😥😥😥

  • @irjfijigjfjfjkgkkt7875
    @irjfijigjfjfjkgkkt7875 2 роки тому +1

    ጀዛኩም ኢላህ ኸይር

  • @zyenbawel6563
    @zyenbawel6563 Рік тому

    የኔ ታሪክ ነዉ ያረብ 😢😢😢

  • @woliyoubashir8493
    @woliyoubashir8493 2 роки тому +1

    የሄ ታሪክ የኔነዉአኔም 5አመት ሙሉ በፍቅርነበርን ግንበሀላላ ይሁንሰለዉ ኒካአንሰርበተሰብም የወቅሰለዉ ከዛብሀላ ጣ ፋበቻ አላህ ያግራዉ

    • @r6168
      @r6168 2 роки тому

      የሀራምፍቅር አላህከልክሎል አላህን እያመፅን ዝሙት እዬስራን አላህን ብንለምነውስ እዴትይዴርሳል

    • @amina5368
      @amina5368 Рік тому

      አሏህይቱረአለና ከትዳርበፋትምንአይነት ፋቅርየለኮ

  • @SaraSara-mb6pg
    @SaraSara-mb6pg 2 роки тому +1

    አሚን ያረቢ

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 роки тому +1

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @hlema6800
    @hlema6800 2 роки тому +1

    ጀዛክላህ ኸይረን

  • @hghgg-qd9bf
    @hghgg-qd9bf Рік тому +1

    إلا الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين

  • @alemayehuabebe2680
    @alemayehuabebe2680 2 роки тому

    ሱባሀን አላህ ሰው ሀላልን ትቶ ሀራም እዴት ይመኛል አላህ ሀላልን ያግራልን ያገባቹት ትዳራቹ ያማረ አላህ ያርግላቹ ለኛም ሳሊህ ትዳር አላህ ይስጠን ዱአ አርጉልን

  • @ሀይሪያቡንትኑርሀይሪያቡን

    Walekum aslam woramatulh wobarkatu jazak allah karan

  • @ሞሚነኝየማየናፋቂ
    @ሞሚነኝየማየናፋቂ 2 роки тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካትሁ አህለን ጀዛ ካላህ ሀይር ለምን ላይክ አታረጉም

  • @yunusyunusman5608
    @yunusyunusman5608 Рік тому

    Walahi elaf tube sayi libe yiragagal allah yixabiqih ustazachin

  • @nani969
    @nani969 2 роки тому

    ጄዛክላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 роки тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    بارك الله فيك

  • @amitube461
    @amitube461 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ አሉ ዉዱ ነብያችን #ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 24 дні тому

    ያረብአላህዋየ,ቀጥጠኛውንመንገዲስጠነ

  • @gsgbshshe1089
    @gsgbshshe1089 2 роки тому

    አሏህ ቀትተኛውን መንገድ ይምራን

  • @semintube
    @semintube 2 роки тому +2

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

  • @sikosilo5222
    @sikosilo5222 Рік тому

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير

  • @KHADIJA-sd9rg
    @KHADIJA-sd9rg 5 місяців тому

    ይችን ኮሜንት የምታነብ ሁሉካሥመሣይ ወንድ አላህ ይጠብቃችሁ ሥብርብ ብያለሁ 😢😢😢😢 ዱአ አድርጉልኝ ድጋሜ ወንድ ልጅ መቅረብ በጣም ያሥፈራኛል💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @readsede8146
    @readsede8146 2 роки тому +1

    ጀዛ ከአለህ ከይር✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +6

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ✔

  • @fatimayimam6022
    @fatimayimam6022 2 роки тому +1

    ጀዝኩም አላህ ኸይር

  • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
    @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 роки тому +1

    ኢላፍ ቲዩብ ይለያል ጀዛከላህ

  • @رملارملا-ف8غ
    @رملارملا-ف8غ 2 роки тому +1

    و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله الله يستر جزاكم الله الف خير

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 роки тому

    አህለን ወንድማችን አላሕ ይጨምርልሕ

  • @nesriyahashim9681
    @nesriyahashim9681 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ አላህ ይጠብቅህ።እኔ የማያውቀኝን ሰው ወድጄያለሁ ምን ትለኛለህ

  • @neza6553
    @neza6553 Рік тому

    ወላሂ ለጅቷ የኔ ቢጤ ናት💧💧💧

  • @Tube-uk6ny
    @Tube-uk6ny 2 роки тому

    ያአላህ ሰልሁንወፈቀን ያርብ

  • @سعادهمبارك
    @سعادهمبارك 2 роки тому +1

    ዋለይኩም እሰላም ወራህነቱላሂ ወበረካቱ

  • @abibakernuraden7051
    @abibakernuraden7051 2 роки тому +1

    አለሕ ዊትርነው ይበል ዪለ ሙሉነው ለምንአልክ ንገረኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😇

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ጀዛኩምላህይር

  • @hdhdyshs
    @hdhdyshs Рік тому

    ጀዛክ አላህ ሀይርን

  • @remladefar8359
    @remladefar8359 2 роки тому

    amiiiin .masha allah allah yechemerelek akhi

  • @ዘይነብ-ነ7ዐ
    @ዘይነብ-ነ7ዐ 2 роки тому

    ወለይኩም እሰላም ወረህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ አሜን

  • @zaytuhusen5713
    @zaytuhusen5713 2 роки тому +1

    Gazakilhyr enam besamanew yemntakam Allah yadergan

  • @saraderejemohamedgallsamre8885
    @saraderejemohamedgallsamre8885 2 роки тому +1

    Your UA-cam my home JEZEKLLAHKEYRA

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 2 роки тому

    አህለን ኢላፍ ኢቱፕ በርታ አላህ ይጨምርልህ

  • @MarifahMohamed
    @MarifahMohamed 2 місяці тому

    የህየኒም ታራክነዉወላሂ ከአስመሲይ፠፠፠ወዲቺ አላህ፠፠ይጠበቅን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @SamariaSam-w4v
      @SamariaSam-w4v Годину тому

      አይዞሽ እኔም እንደንቺው ነኝ💔💔💔💔💔💔💔😭

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 Рік тому

    የአላህ ኸይሩን ምረጥልን

  • @hayatesultana3690
    @hayatesultana3690 2 роки тому +1

    አህለን ጀዛኪላ ካይረን