Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክፍለሀገር መሆን አለበት
ጥሩ
አላህ ህይር ጀዛህን ይክፈልህ ግልፅ ላረክልን
ጀዛክአላሁ ኸይርን ስፈልገው የነበረ መረጃነው።
እሺ በጣም ደስ የምል መረጃ ነዉ አገሬ እንድገባ ተስፋ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ያክብርልን የሀንን እቃ በቡዙ ከየት መረከብ እንችላለን ???የንግድ ፍቃዱ ስትነግረን ከየት ተረክበን ስራ እንደምጀምር አስረዳን ወድማችን ስደት ሰልችቶናል😢
ወላሂ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ጀዛኩሙላህ ከይረን
ወንድማችን ጀዛከላህኸይር
ጀዛክአላኸይር ወንድሜ አብደላህ ሀቂቃ ትልቅ ተስፍ ነዉ የምሰጠን በስደት ላለንው
ስልክህ አስቀምጥልኝ
ጀዛክ አላህ ወንድም
ኡላህይስትልኝየኔውድምዋ
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ
አላህ ይስኝልኝ አብደሏህ
ማሻአላህ አሪፍነዉ
ስፈልገው የነበር መረጃ ክበርልን ወንድሜ
በናትህ አሁን ላይ ባዶ ቦታ ውርጌሳ ስንት ይገኛል ህገወጥም ህጋውይም ከቻልክ መልስልኝ🙏
❤❤❤❤
era wadema edafeh yadrgldn tasefa sethen egabalen baka
ወአለኩም ሰላም ወድም አብደላህ እደት ነህ ሁሉ ሰላም ወላሂ አልተመቸኝም ነበርና አይቸህ አላቅም ሟአዝ ጎርምሳው ተሻለው ሀገራችንስ እደት ነው ውርጌሳ ሊብሶ በዛ አካባቢ ሰላም ነው ትላትና ዛሬ በተርፈ በርታ
ተሽሎታል አወ
ወድም የቆርቆሮ የቤት አጥር በውሀልክ ስራ እስካሁን ያልተሰራ ቪዲውነው
በርታ ወንድም ደሤ እሥፓልት ዳር ቦታ እሥከ ሥንት ይገኛል ምሣሌ 150 ካሬ እሚሆን እባክህ ሥራልን
ደሴ ላይ ሳላይሽ ህንፃ መሳሪያወች አካባቢ ቤት ፈልግልኝ የደላላ እከፍላለሁ
ወንድም አብፈላህ እኔ የመኪና መለወጫ እስፔር ሱቅ መስራት እፈልግ ነበር መካከለ እስኪ ከቻልክ ስለሱ ስራልን የደሴ ልጂ ነኝ ደሴ ላይ ነው መስራት የምፈልገው
ኢንሻ አሏህ
አቦ ነት ነህ
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እስኪ የሠዉደስታ የሚስደስታችሁ አስደስቱኝ ደምሩኝ እመልሳለሁ❤❤❤
5000 ብር ክራይ የት ነው እባክህ አዲስ አበባ ለሽንት ቤት ነው 5000 ብር
ሰው አታደናግሩ መስራት የሚፈልጉ ስላሉ
ምነለ 1ሰው 100kማስገባት ቢቻል ዛሬውኑ ነበር የማረግህ
እንገባለን ኢንሻ አሏህ እህቴ አመሰግናለሁ
ኢንሻ አላህ ይሆናልበቅርብ
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ክፍለሀገር መሆን አለበት
ጥሩ
አላህ ህይር ጀዛህን ይክፈልህ ግልፅ ላረክልን
ጀዛክአላሁ ኸይርን ስፈልገው የነበረ መረጃነው።
እሺ በጣም ደስ የምል መረጃ ነዉ አገሬ እንድገባ ተስፋ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ያክብርልን የሀንን እቃ በቡዙ ከየት መረከብ እንችላለን ???የንግድ ፍቃዱ ስትነግረን ከየት ተረክበን ስራ እንደምጀምር አስረዳን ወድማችን ስደት ሰልችቶናል😢
ወላሂ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ጀዛኩሙላህ ከይረን
ወንድማችን ጀዛከላህኸይር
ጀዛክአላኸይር ወንድሜ አብደላህ ሀቂቃ ትልቅ ተስፍ ነዉ የምሰጠን በስደት ላለንው
ስልክህ አስቀምጥልኝ
ጀዛክ አላህ ወንድም
ኡላህይስትልኝየኔውድምዋ
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ
አላህ ይስኝልኝ አብደሏህ
ማሻአላህ አሪፍነዉ
ስፈልገው የነበር መረጃ ክበርልን ወንድሜ
በናትህ አሁን ላይ ባዶ ቦታ ውርጌሳ ስንት ይገኛል ህገወጥም ህጋውይም ከቻልክ መልስልኝ🙏
❤❤❤❤
era wadema edafeh yadrgldn tasefa sethen egabalen baka
ወአለኩም ሰላም ወድም አብደላህ እደት ነህ ሁሉ ሰላም ወላሂ አልተመቸኝም ነበርና አይቸህ አላቅም ሟአዝ ጎርምሳው ተሻለው ሀገራችንስ እደት ነው ውርጌሳ ሊብሶ በዛ አካባቢ ሰላም ነው ትላትና ዛሬ በተርፈ በርታ
ተሽሎታል አወ
ወድም የቆርቆሮ የቤት አጥር በውሀልክ ስራ እስካሁን ያልተሰራ ቪዲውነው
በርታ ወንድም ደሤ እሥፓልት ዳር ቦታ እሥከ ሥንት ይገኛል ምሣሌ 150 ካሬ እሚሆን እባክህ ሥራልን
ደሴ ላይ ሳላይሽ ህንፃ መሳሪያወች አካባቢ ቤት ፈልግልኝ የደላላ እከፍላለሁ
ወንድም አብፈላህ እኔ የመኪና መለወጫ እስፔር ሱቅ መስራት እፈልግ ነበር መካከለ
እስኪ ከቻልክ ስለሱ ስራልን የደሴ ልጂ ነኝ ደሴ ላይ ነው መስራት የምፈልገው