ለዘመናት የተጠበቀዉ የኢትዮጵያ ትንሳኤ መገለጥ - ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 121

  • @JohannesMaya
    @JohannesMaya Рік тому +6

    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
    ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ

  • @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
    @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 роки тому +19

    እንደው የዚህ ሰውዬ ትክክለኛ አድራሻ የሚሰጠኝ ሰው ባገኝ ባለውለታዬ ነው ኢትዬጲያን የሚወድ ትንሳኤዋን የሚናፍቁ ሁሉ በጣም ነው የማከብራቸው ተባረክልኝ

  • @millagetachew853
    @millagetachew853 4 роки тому +45

    ትንሳኤሽን ያሳየኝ ውዲቷ ሀገሬ ።።።።አንዳንድ ሰዎች አሉ እርኩሳን ተረት ተረት የሚሉ የኢትዮጵያያን ትንሳዔ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሀገሬ ትንሳዔ አላት 100% ለዛ ያብቃን እግዚአብሔር

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @najathasan2502
      @najathasan2502 4 роки тому

      ፅጌ ማርያም አሜን አሜን አሜን

    • @babys7570
      @babys7570 3 роки тому

      ትንሳኤያችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አገራችሁን ለማሳደግ ጣሩ አንጂ ዝም ብሎ በባዶ ትንሳኤ የለም መጀመሪያ አንፍቃቀር አንተሳሰብ አስኪ በዘረኝነት ተደባብሰን ትንቢት መሳይ ማውራት...

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 4 роки тому +19

    በጣም ናፍቀናል እግዚአብሔር አምላክ ለትንሣኤዋ ያብቃን ።የሀገራችን መከራ በቃ ይበለን።

  • @ሙናሙና-ፀ3ቈ
    @ሙናሙና-ፀ3ቈ 4 роки тому +27

    በጣም የሚገርም አገላለፅ ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድሃኒያታችን። እውነትህን ነው እኛ ሃጢያተኞቹ ነው ማየት ያቃተን። አሜን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሰን አሜን አሜን

  • @addistesfatube8812
    @addistesfatube8812 4 роки тому +10

    እንደዚህ አይነት የገባቸው ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ ከደሞዝ ጎሽሜን የመሰለ ሰው አግኝቶ የቀረበልን ቅምሻ ነው በደንብ እንድታቀርቡልን እና የበለጠ ለመማር እንፈልጋለን በርቱ

  • @addisuashine915
    @addisuashine915 4 роки тому +4

    ደሞዝ ጎሽሜ :- 3ተኛው ኪዳን፤ 16 ድንቅ ስራህን ተደምሚያለው እንዲሁም ኢትዮጵያዊ በሆኑ ፊልሞችህ ፀጋውን ያብዛልህ ።
    💚💛❤️ቢቀዱዋት ቢቀዱዋት የማታልቅ ምንጭ ሺህ ሚስጢር ሺህ ቅኔ የሆነች ሐገር ትንሳኤዋን ያሳየን !!!

  • @haycha751
    @haycha751 4 роки тому +19

    እይኖቹንም እያያችሁ አዳምጡት ብዙ ነግሮቹን ትረዳላችሁ :: መናገር ብዙዎቹ ይናገራሉ እንደዝህ ከጆሮ አልፎ በልብ ውስጥ የሚደመጥ ተናጋሪዎችን ማየት እንደመታደል ይቆጠራል

  • @misrakalemu2847
    @misrakalemu2847 4 роки тому +8

    እናምናለን ትንሳኤዋ ቀርቧል ደጉን ንጉስ እና ለደጉ ዘመን ያድርሰን እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን ያፍጥንልን!!!!!

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 роки тому +6

    አሜን እግዚአብሔር የኢትዮጲያ ትንሳዬን ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 роки тому +3

    ፅጌ ማርያም አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ ኢትዮጵያችን እየዳነች ነው እየበራች ነው እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን በምልጃዋ ትደግፈን እግዚአብሔር ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉሥ የምንደርስ ያድርገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @amsaleeshetu2485
    @amsaleeshetu2485 Рік тому +1

    አቦ ክበርልን፣ አነቃኸኝ ፣ እንደዚህ አይነት ከድንግዝግዝ የጸዳ እይታ ተስፋ ያለበት

  • @kinfemelak3238
    @kinfemelak3238 4 роки тому +4

    ድንቅ….ሕይወት ያላቸው ቃላት….ያብዛልን!

  • @behaalem
    @behaalem 4 роки тому +43

    "ንባብህ ጥሩ ነው" ብለዋል እማሆይ የሁሌ፣ ይህ ሰውዬ ሲናገር ከቃላት አቅም በላይ ያለ እውነት እንዳለ ያስታውሰኛል፣ ያባቶቹ ነው.. አዲስ ነገር አይደለም።

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 4 роки тому +14

    😍😍😍መንፈሴም ልቤም ተመገበ ኡፈፈፈይይ🙏🙏እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርበዉ አምናለሁ ከህመምሽ ድነሽ አይሻለሁ ሀገሬ እናቴ ኢትዮጵያዬ☝የፈጠረሽ ጥሎ አይጥልሽም!

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 роки тому

      ቆይ ብዙ አትመሰጥ ይህን ተመልከት
      ua-cam.com/video/3Z43NmowN5I/v-deo.html

  • @AnnaAnna-mm5qr
    @AnnaAnna-mm5qr 4 роки тому

    አዎ እኔም እንደሀጣቴ ሳይሆን እንደቸርነቱ ባባቶቼ ልመና ተጠልጥዬም ትንሳዬውን አያለሁ ከስደት ተመልሼ ለንስሀ ለክብር ደሙ ያብቃኝ መልካምን ስላሰማህን ረጅም እድሜ ከጢናጋር ይስጥልኝ ተባረክ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 роки тому

    አሜን ለኢትዮጵያ ይገለፅላት ለዘመናት ወንድ ልጅ አልቋል

  • @kebromtesfamariam4235
    @kebromtesfamariam4235 4 роки тому +15

    አዎ ትንሳኤውን የሚጠብቁት ናቸው የሚያምኑት፡፡

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ቃለኅይወትን ያሰማልን ከተዋኅዶ እምነታችን አያናውጠን እንድንጸናም ይርዳን

  • @mayema3846
    @mayema3846 4 роки тому +1

    አቤቱ ቃሉን እንድንሰማ የተመረጥን የድርገን።
    አሜን

  • @sophiagualu1832
    @sophiagualu1832 4 роки тому +8

    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ከሚያዪት አንዷ እኔ ነኝ ራሴን በንስሀ በምስጋና እጠብቃለሁ አየተከታተልኩ ነዉ ::

  • @bezawitkibru213
    @bezawitkibru213 4 роки тому +20

    ይሄን ቪዲዮ ሙሉውን መልቀቅ ትችላላችሁ?

  • @mesfingetiyihun7949
    @mesfingetiyihun7949 3 роки тому +1

    እውነት ነው ትንሳየው ጀምሯል። ኢትዮጽያ ያለም ብርሀንን መልክታትን ማንበብ ደሞ እውነቱ በደንብ ይገለጥላችሆል።

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 3 роки тому

    ወንድምአለም እግዚአብሔር በቃሉ መሰረት ኢትዮጵያን ያድናል። ኢትዮጵያ አገራችን የፈጣሪያችን የቅዱስ እግዚአብሔር፤ ክብሩ የሚገለጥባት አገር ነች። በእምነታችንም ጠንክረን እንጠብቃለን። አረዳድህም ትንታኔህን የሚደነቅ ነው።
    አቤቱ ፈጣሪያችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ማረን።
    ወንድሜ፣ ያንተን አይነት የዕምነትና የዕውቀት ጠቢባንን ያብዛልን። እናመሰግናለን። ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @teklebirhanbirhanu508
    @teklebirhanbirhanu508 4 роки тому +7

    ሙሉውን ልቀቁልን

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 3 роки тому +1

    Derasi Demoz Goshime, something tells me you are such a gifted and graceful person. Wish I understood what you understand. Ethiopia is lucky that she has talented historians and philosophers like you. Blessings 🙌

  • @ezanetl7055
    @ezanetl7055 4 роки тому +5

    እውነት ነው ይቅር ብሎን ለምስጋና ይሰብስበን።

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam2089 4 роки тому +3

    "በእናት መንገድ" ላይ በትክክልም ገልፀኸዋል ትልቅ ትምህርትም አስተምረኸናል ክብረት ይስጥልን ወንድማችን ረዥም እድሜ ከእግዚአብሔር በረከት እና ፀጋ ጋር ያድልልን!!! ትንሳዔሽን ያሳየን ሀገሬ ይኽን ለምንጠራጠር ሁሉ እርሱ ይግለጥልን፤ ልቦናን ይስጠን🙏

  • @wondosenmezgebu506
    @wondosenmezgebu506 4 роки тому +5

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነኸ ፣

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 4 роки тому +3

    በጎ ሀሳባቹን ለመቃወም ሳይሆን ያድርግልን በኔ አስተያየት ስለ ትንሳኤው ከማወጃችን በፊት ግብረሰዶሞችንና ጠንቋዮች ተረባርበን በተዋሕዶ ስም ስናስጠምቅ ያኔ የሰማይ/ምድር ገዥ ትንሳኤዋን ያሳየናል የሚለው ሀሳብስ?

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 4 роки тому +1

    አብዝቶ ይባርክልን አወ መለከት ከተነፋ ቆየ ትንሳኤዋም ከተገለጠ ቆየ የውስጤን ስለነገርክልኝ አመሰግናለሁ

  • @usefuluseruseing
    @usefuluseruseing 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ትንሳኤ ሳያጎለን ያድርሰን::አሜን::🙏🏽💚💛❤️

  • @bethelehembelayneh6471
    @bethelehembelayneh6471 4 роки тому +9

    አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብል 💚💛❤️🙏

  • @ናሆምይቱብ
    @ናሆምይቱብ 4 роки тому +6

    ሙሉውን ልቀቁት

  • @senaytmokenn2890
    @senaytmokenn2890 3 роки тому

    እግዝሀብር ሆይ ለትንሣያን ቀን አድረሰን።

  • @emebetseyfu283
    @emebetseyfu283 4 роки тому +2

    ወንድም ጉሸሜ የትንሳዬውን እወነት የገለፅክበት መንገድ ለኔ በርቸቶልኛል በሙላት የሚገለጥበትን የትንሳኤውን እለት አንደማይ በእምነት ተስፉ አለኝ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 4 роки тому +5

    አቤት ቃላት አጠሩኝ፡፡ በቃ ዝም ልበል እንጂ፡፡

  • @YARED_D
    @YARED_D 4 роки тому +1

    Betam nw des ymlwe fetari yabkan leza🙏

  • @malinakebede3275
    @malinakebede3275 4 роки тому +5

    እንደዚህ አይነት የረቀቀ ሀሳብ ያለን ሠው በ 11 ደቂቃ መወሠን አግባብ አይደለም ራፋቱኤል እንማር እንወቅበት እድሉን በደንብ ስጠን

  • @dawitmengistu3700
    @dawitmengistu3700 4 роки тому +1

    በርቱ በርቱ ከቻላችሁ ማስታወቂያም ዘንድ ይረዳችሁ ይሆናል እና ወጣቱ ይበልጥ የሚጠቀማቸውን የኢንስታግራም ና ቲክቶክ ዓፕሊኬሽኖች በመክፈት ከሚተላለፈው መልእክት ሃሳቡን ሳይስት በጥቂቱ ብታስተላልፉት እና ሙሉውን ማየት ለሚፈልጉ የ ዩቱብ ሊንክ ብታስቀምጡ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ሃገርም ታተርፋለች እና አስቡበት እላለው ፡፡ እናሰመግናለን

  • @Davas_worku
    @Davas_worku 4 роки тому +8

    ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ🙏🏾
    በእኔ አስተሳሰብ እና አረዳድ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ብቻ ሳይሆን የፍጥረታት በሙሉ ትንሳዔ ይመስለኛል...
    "እናምብብ, እንማር, እንረዳ"

  • @meseretbeyene4380
    @meseretbeyene4380 4 роки тому

    Egziabher ystln be ewnetm enamnalen

  • @omega1652
    @omega1652 3 роки тому

    Waw beautiful. Thank you very much

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 4 роки тому +2

    ዮቶጵያን ስትተውን የእውነት እዳሰብኩት የታሪክ ተማራማሪ እንደሆን ውስጤ ይነግረኝ ነበር።

  • @mesimesi8685
    @mesimesi8685 4 роки тому +2

    Amnalew emama tensaishe kerbe new yenakushe ligakeberushe geddddddd new ye dengle mariyam yaserat agere ager egzhihabhare tenshalshe awo tenshalshe yasayen yehuneln amen

  • @mikiyas1740
    @mikiyas1740 4 роки тому +3

    ሌላም interview አድርጉለት ልሰማዉ ምመርጠዉ ብቸኛ ሰዉ

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 4 роки тому +1

    ደሞዝየ እንዴት እንደማከብርህ

  • @ashenafidagne6453
    @ashenafidagne6453 4 роки тому +1

    በልቦናችን ያሳድርብን እውነትነው እባካቹ ተስፋአትቁረጡብን ስሩን ቀጥቅጡን አቅኑን

  • @TY-zf3zk
    @TY-zf3zk 4 роки тому +1

    እሰይ ሥላሴ ይመስገን!!!

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 3 роки тому

    ይህን ሠው ግን ምናባቴ ልሁንለት በቃ እንዲህ አይነት ሠው እያለ እኮ ነው ሀገራችን በመሀይማን የምትመራው

  • @melkenewbayu1166
    @melkenewbayu1166 4 роки тому +1

    አቶ ጎሽሜ መፅሀፍ ካላቸው የመፅሀፉን ስም ብትነግሩን

    • @amanuelkindu5233
      @amanuelkindu5233 4 роки тому

      ሀሉት መፀሀፍ አንብቢለታለሁ
      ሦስተኛዉ ኪዳን እና ዓስራ ስድሥት እሚሉ ናቸዉ

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 4 роки тому +1

    Thank you so much.

  • @newlife1320
    @newlife1320 3 роки тому

    አዋ ፍቅራችን ይገለጥ በደላችን ተሰርዞ

  • @saramulu9537
    @saramulu9537 3 роки тому

    እግዚአብሔር ልባናይስጠን

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 4 роки тому

    What is he on about?

  • @samrawithabtom4649
    @samrawithabtom4649 3 роки тому

    wenet new , ENAMESEGENALEN!!!,

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 4 роки тому

    Zemeneh yetebareke yehune.

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 роки тому

    nurilen enem anten ena mimesluhin bizu mihuran kayew behuala tinsaechin endejemere amignalew

  • @ምስጢረተዋሕዶ
    @ምስጢረተዋሕዶ 4 роки тому +1

    እንዳፍህ ባደረገው❤❤❤

  • @asnakechhailemariam5619
    @asnakechhailemariam5619 4 роки тому +5

    ኢትዮጲያ የዓለም ብርሃን። ኢትዪጲያ የዓለም ገዢ

  • @danielawoke9312
    @danielawoke9312 4 роки тому +2

    ስለ ኢትዮጵያ ትንሣኤ በረቀቀ እና ልብን በሚመላ አቀራረብ በደመወዝ ጎሽሜ የ16 እና የሶስተኛው ኪዳን መፅሐፍት ደራሲ ክፍል 1እና 2! ua-cam.com/video/XJDjbwnFY3g/v-deo.html

  • @dr.abrahamtube7562
    @dr.abrahamtube7562 4 роки тому +1

    ሰላም ራፋቱኤሎች እንዴት ናቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ባላቹህበት ሀገራችንም ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር ።
    እናም ቪዴኦው አነሰች ሶስት ግዜ አየውት ሰማውት አልጨምር አለችኝ እባካቹህ የምትችሉ ከሆነ ብትጨምሩልን ?

  • @woseneshtamene4215
    @woseneshtamene4215 4 роки тому +5

    እባካችሁ ሙሉውን አቅርቡልን

  • @getamesayfikru3067
    @getamesayfikru3067 4 роки тому +1

    ወደ መጽሐፍ ቢቀየር ጥሩ ይሆናል

  • @nardosabebe6913
    @nardosabebe6913 2 роки тому

    Amen.

  • @ብርሃኑአይነታው
    @ብርሃኑአይነታው 4 роки тому +3

    ሶስተኛው ኪዳን÷16

  • @elsagebre2998
    @elsagebre2998 4 роки тому +1

    አንድ ቀን አምናለሁ አንድ ቀን ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ይኼን ተቀድቶ የማያልቅ እውቀት እካፈላለሁ ።

  • @mulugetaatsbaha3058
    @mulugetaatsbaha3058 2 роки тому

    Enem be tibsae gize lay endehonin amnalehu gn ahun demo yebelete meredatn agegnehu amesegnalehu

  • @የአብነትትምህርትቤት

    ንግግርህ ላይ የክርስቶስ ወላጆቹ የምትለውን አርም መናገር መልካም ነው ማዳመጥ ይበልጣል።

    • @chuchutsegaye9028
      @chuchutsegaye9028 4 роки тому +1

      Bwqetu Kwlajenet Wechi Min Seme Linorachew Yechelale Tsegur Kemesnetqe Yelek Kume Negerune Ensema

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 3 роки тому

    ቃላቶቹ ሁሉ ጥበብ የተሞሉ ናቸው

  • @efesonabay9550
    @efesonabay9550 4 місяці тому

    ድጋሚ ሳየው አዲስይሆንብኛል

  • @confu4922
    @confu4922 4 роки тому

    Inshallah muhammed iyyaasu yemetal

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 4 роки тому +2

    እረ ሙሉ ቃለ ምልልስ አድርገህ አቅርብልን ይሄ ወርቅ ልጅ!!! እባክህ?!

  • @liyaliya3526
    @liyaliya3526 4 роки тому +1

    💚💛❤

  • @amochachy74godlovesusodowe20
    @amochachy74godlovesusodowe20 4 роки тому +1

    We are daing how come we're going to rising as an Ethioian?

    • @abenezermesfin4532
      @abenezermesfin4532 4 роки тому

      Arfeh bamargna ataweram ende gedelkew eko englizgnawn😒

  • @eyerusalemteshome3955
    @eyerusalemteshome3955 4 роки тому

    ድንቅ አስረጂ ነህ ወንድሜ።

  • @aberadesse3952
    @aberadesse3952 4 роки тому +1

    👍

  • @judykalib4257
    @judykalib4257 3 роки тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @judykalib4257
    @judykalib4257 3 роки тому

    Likinew100%

  • @chuchutsegaye9028
    @chuchutsegaye9028 4 роки тому +1

    Demoze Geta Yebarkihe Enedeedel Hono Anedeme Derstehen Getmogne Alanbebikume Bagegne Gene Destgna Nehe Ezi Ga Selayehuhe Gene Keleb Korchalehu

  • @amochachy74godlovesusodowe20
    @amochachy74godlovesusodowe20 4 роки тому +1

    Thanks I got u now"prosperity gospel"kind u don't see a bread on table but say it it is there kikikik!

  • @kebededawit108
    @kebededawit108 4 роки тому +2

    የ " ቶ " መሥቀል ሚሥጥር
    images.app.goo.gl/4XfQSXV9wso4dF8v5

  • @zeday5334
    @zeday5334 4 роки тому +1

    ራፋቶኤሎች ፦ የደራሲ ደሞዝ ጎሽሜን የጽሑፍ ሥራዎች አቅሜ በፈቀደ መጠን ለማጥናት ሙከራ አድረጌያለሁ፡፡ ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ይደረግልኝና ጽሑፎቹ ከሁለት የተለያዩ ምንጮች የተቀዳ ውሃን ይመስላል፡፡ የመጀመሪያው የውሃ ምንጭ ጥንታዊ ከሆነው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሳን ሊቃውንት ነቅዕ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ተሃድሶ (reformetion) ከሚባለው ደፍራሳ ምንጭ የተቀዳ ይመስላል፡፡ ጣዕምና ቀለሙ ለየት ያለውም በዚህ ምክንያት ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ አዲስ የመሰለውም ከሁለቱ የተለያየ ተፈጥሮና ፍጻሜ ካላቸው ዘሮች ተዳቅሎ የተገኘ ድቅል ፍልስፍና በመሆኑ ይመስለኛል፡፡ ደሞ ስብዕናዋን እያሳደድሁ አይደለም !

    • @soltray8427
      @soltray8427 4 роки тому

      Daniel Getachew thank you.

  • @kebededawit108
    @kebededawit108 4 роки тому +1

    የ " ቶ " መሥቀል ምሥጢር
    images.app.goo.gl/4XfQSXV9wso4dF8v5

  • @biniyam-ux5vl
    @biniyam-ux5vl 4 роки тому +1

    mulu video likekulin please

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 4 роки тому +1

    እኔ ምንም አልገባኝም ወገኖቼ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ እንዴ ? ጥያቄዬን በቅንነት መልሱልኝ ።

    • @destroy7hem18
      @destroy7hem18 4 роки тому +3

      እንደዛ ለማለት ሳይሆን ሀገራችን ያለ ችግር በፈጣሪ ፍቃድ ምታድግበት እና ምትበለፅግበት ግዜ ነው።

    • @destroy7hem18
      @destroy7hem18 4 роки тому

      ፴፮

  • @amochachy74godlovesusodowe20
    @amochachy74godlovesusodowe20 4 роки тому +1

    Don't say Abye please, that is funny because he's all about finfiny how about the other like us?

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 4 роки тому

      ESUN ALE EDE? KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK DENGELEN KEMITELA HAYMANOT TENSAYE METBQ ERASEN MATALELE NEW LOL

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 роки тому +1

    YE METAR ZEMN NEW GENA MEN AYETEN MENU TEYAZENA GENA AFER ENBELALEN LOL

    • @anaremelka3287
      @anaremelka3287 4 роки тому

      Medemdemia....since you seem to be so
      Sure about your prediction I suggest you start using singular form of the verbs. Word of advice.........
      "Be careful what you wish for " blessings !!!!!

  • @Me-li5pq
    @Me-li5pq 2 роки тому

    የአእምሮ በሽታ ተጠቂ ይመስላል

  • @ዮሐንስግርማ
    @ዮሐንስግርማ 3 роки тому

    እብድ

  • @Hardwell2059
    @Hardwell2059 3 роки тому

    የዮሀንስ ራዕይ እኮ ስለ ኢትዮጵያ አይደለም የተነገረው ስለ አለም ሁሉ እኮ ነው የተነገረው ምንድነው ነገሩ ትንሳኤ ትንሳኤ የምትሉት ለኛ ይሄ ምድር ምናችን ነው ? አረ መስመር አትሳቱ

  • @akberetyehdego3381
    @akberetyehdego3381 3 роки тому

    ኣንተ ቀዳዳ ምን ኣይነት ሓሶት ክክክ(ክክ

  • @wondosenmezgebu506
    @wondosenmezgebu506 4 роки тому +6

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነኸ ፣

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 3 роки тому +2

    ይህን ሠው ግን ምናባቴ ልሁንለት በቃ እንዲህ አይነት ሠው እያለ እኮ ነው ሀገራችን በመሀይማን የምትመራው

  • @kebededawit108
    @kebededawit108 4 роки тому +1

    የ " ቶ " መሥቀል ሚሥጥር
    images.app.goo.gl/4XfQSXV9wso4dF8v5