I do agree with ur view .. we don't have to loose any of our home. እንበለ ስጋ ኢትቀውም ነፍስ ... በምድሯዊ ቤታችን ምክንያት ሰማያዊውን ማጣት የለብንም። ተንስዕ እግዚኦ ውስተ ረፍትከ አንተ ወታቦታ መቅደስከ 'ወኩሉ ህዝብከ'
The ideas you offer by examining the spiritual books of our forefathers are good. But I was afraid that they would be influenced by Protestant thinking and spirit. One of the things that surprised and noticed me was that it was always on my mind. It is difficult for you to call the mother of God our Lady by her glorious name. However, all the saints who wrote the ancient orthodox Tewahedo translation and wisdom books that you read are Fathers who believe in Our Lady, who are steadfast in her intercession and glory.
You are my best. I became protestant for a year but your lesson help me to regain my true religion, Orthodox Tewahido.
እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድሜ እንኳን እውነቱ ተገለፀልህ! በጣም ያስደስታል
ሰላም ለአንተ ወንድሜ...ቁምነገሩ የሀይማኖት ቤቶችን መቀያየሩ ላይ ሳይሆን÷ የሕያው አምላክ ድምፅ የሆነውን የትንሳኤውን ንጉስ ክርስቶስን ማግኘት እና የመከተል ጉዳይ ብቻ ነው! ይህን ሰው በደንብ ከተረዳኸው÷ ዋናው ምልዕክቱ ትንሳኤ/ የቅድስተ ቅድሳን/ የኑፋቱን ሕይወት መካፍል፣ በምድር እስካለንም ያንን ሕይወት መመስከርን/ መግለጥን ነው! ሀይማኖት፣ ዘር፣ ቀለም ወዘተ የሌባው መሳሪያዎች ናቸው!
@Kal Alpha
My 50 cents to you
ua-cam.com/video/KBKuiW_LvnA/v-deo.html
@Kal Alpha that's so 😅 i just can imagine your reaction when you opened it.... Try this one
ua-cam.com/video/1_hnvedJWLA/v-deo.html
@Kal Alpha Did i even say you feared me? Where did that come from? It's just information you may or may not like....
ሺ ጌዜ ባዳምጠው የማሰለቸኝ ድቅ ሰው አገላለፁ በጣም ጥል የእግዚአብሔር መንፈሰ በሰው ይገለፃል ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር በአንተ ላይ ሆኖ ሰላሰተማረን ከብር ይግባው።
ደሞዛችን
ለኢትዮጵያዊያን
ኑርልን
ወድማችን
ደሞዜ ደሰ ብሎኛል ይህን ስጥብቅ ነበር ብዙ ነገር ካንተ ማድመጥ የምፈልጋቸው ብዙ ነገረ አለ ፡፡ በርታ በርታ !!! ወንድም
ምርጥ ነህ የልቤን ነው የተናገርከዉ። የድንግል ልጅ በፀጋው ይከልልህ!
ትንሳኤን የተርዳክበትና ያስርዳከን መንገድ ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳክ በርታ ብዙ እውቀቶችን ካንተ እንጠብቃለን!!
አይነተኛ ሁነኛ መምህር ነህ ደሞዝ መነጥሬን እይታዬን ስለምታስተካክለው አመሰግናለሁ ።
በጣም ትክክል ነው ሰዉ አውሬ ሆንዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ውስጣችንን ያድስልን ለምንናፍቃት ለምንወዳት ሀገራችን ትንሳኤ ያብቃን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣ይባርክልን ምነው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ይሄ ክፊ ዘመን አልፎ መልካም ዘመን ያምጣልን
Right !!!
እግዚአብሔር የሚያከብርህ ታላቅ ሠው!!!!
ወንድሜ እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥክ።የኢትዮጵያ ን ትንሣኤ ያሳየን።
ውንድማች አገላለፅህ በጣም ያምርል ልኡል ልባችንን ያብራል ያባቶቻችን አምላክ ይርዳን
የምወድህ የማከብርህ በምክኒያት ነው አምላከ እትዮጵያ አብዝቶ አብዝቶ እንደ አንኤል ወንዝ ጸጋውን ያፍስስልህ።💙💚💛❤🇲🇱🇮🇱🙏
የዚህ ሠው እውቀት ጥልቅ አው እባክህን የራስህ ዮትዮብ ገፍተህ አስተምረን❤❤❤❤❤❤
Tebarek! Kale hiwot yasemaln!!!
ሁሌም ያንተን ቃል መስማት እፈልጋለሁ,,, እናም አሁን ፍላጎቴ ተሳካ መሰለኝ,, በርታልኝ
ፈጣሪ ያቆይልን ዘርሕን ያብዛልን
ድንቅ አገላለጽ 🙌
ድንቅ ነው በረታ
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
❤ 14:11 14:13
God bless you brother.I found the same spirit I carry.Ended salvation is in Ethiopia.
I do agree with ur view .. we don't have to loose any of our home. እንበለ ስጋ ኢትቀውም ነፍስ ... በምድሯዊ ቤታችን ምክንያት ሰማያዊውን ማጣት የለብንም።
ተንስዕ እግዚኦ ውስተ ረፍትከ
አንተ ወታቦታ መቅደስከ 'ወኩሉ ህዝብከ'
ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርክህ!
Zemeneh yetebareke yehun. Teru sew.
ለዚህ ያበቃን አምላክ ይመስገን!
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
😢 13:42
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
Denk temeherte!!!! Orthodox tewahado is the winner in the willing of God!!!!!
God bless u bro
የዚን ሰውዬ መጽሐፍ የት እንድማገኝ ይምትረዱኝ እባካቹ
Qale Hiwote Yasemalegn
U said the baby born on the side of the cross? Never thought about it wonderful !
Yehune senager midemet ayent sew
Humanity can no't survive by single or any religion philosophy as He says ! He is confiusing at all.
The ideas you offer by examining the spiritual books of our forefathers are good. But I was afraid that they would be influenced by Protestant thinking and spirit. One of the things that surprised and noticed me was that it was always on my mind. It is difficult for you to call the mother of God our Lady by her glorious name. However, all the saints who wrote the ancient orthodox Tewahedo translation and wisdom books that you read are Fathers who believe in Our Lady, who are steadfast in her intercession and glory.
ደሞዝ....መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ
🙏🙏❤️
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👏👏👏
አምስት እንጀራና ሁለት አሳ ሲያበዛ የሚያቁት🤣🤣🤣
💯💯💯
ይቅርታ አድርግልኝ እና ለቱ ስብሃት እና ለጌታችን አምላካችን ጌታችን ፈጣራችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለን ለምን አንጠራም ላኣቲ ስብሃት ለእመቤታችንም የሰማይ እና የምድር ንግስት እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ብትጠራ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሃ
ወንድሜ ደሞዜ በእርግጥ ጥልቅ እና እውነት የሆነ የክርስቶስ ክርስትናን ትምህርት እያስተማርክ እንደሆነ በብዙ ቃለመጠይቅህ ላይ አይቻለው ነገር ግን ሴቲቱን/ቤየክርስቲያንን ለምን አውርደህ ተዋህዶ ላይ ለምን ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ለማድረግ እንደፈለክ አልገባኝም:: እንዳው ቤተክርስቲያንን በአንድ አካባቢ ብቻ ያለች አድርጎ ማስተማር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? የክርስቶስ ቤተክርስቲያን እርሱ በመንፈሱ የሚመላለስባት በተለያየ መንፈሳዊ ደረጃ፣ ዕውቀት እና መታዘዝ ልክ ያለች በሰባት አካባቢ የምትገኝን ቤተክርስቲያን ጌታ ኢየሱስ አሁን ያለውን ወደፊትም የሚሆነውን ለዮሐንስ በዮሐንስ ራዕይ ላይ በመንፈሱ አላሳየውም ወይ? ልብ እንበል ጌታ ኢየሱስ በተወቀሱትም በተሞገሰውም አካባቢዎች ባሉ አብያተክርስቲያናት መካከል ይመላለስ ነበር ሁሉም አካባቢ ያሉ አብያተክርስቲያናት ምልልሳቸውን እንዲያስተካክሉ እንዲጸኑ እንዲመለሱ ምክር ሰጥቷል:: ይሄ የሚያሳየን በክርስቶስ አለት ላይ የተመሰረተች ቤተክርስቲያን በአለም ዙሪያ በተለያየ መንፈሳዊ እና መታዘዝ ደረጃ መኖሯን ነው:: ስደትም ተሐድሶም ቢሆን መታየት ያለበት በእዚህ አውድ እንጅ በአንድ አካባቢ በጣም ማጥበብ ከምትቃወም ዘረኝነት እና ከምታስተምረው ሰብአዊነት/ሰውነት ትንሳኤ ጋር አይጋጭብህም ወይ?
ኣስቀድማችሁ የእግዚኣቤሄርን ጽድቅና መንግስት ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችሁዋል።
ደሞዛችን
ለኢትዮጵያዊያን
ኑርልን
ወድማችን
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!
ወድማችን
ፈጣሪ ይቅደምልክ
አሜን!አሜን!አሜን!