መምህር አቤል ካሳሁን የሰይጣን ምክር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 25

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Місяць тому +2

    Amen kale Hewitt yasemalen diyacon. Egzabher tsegun yabzaleh. Behedkebet ema amlak tetebekeh 🙏🙏🙏

  • @ejembeaesmre-bs1gg
    @ejembeaesmre-bs1gg 20 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምሕራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 22 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን መምህር🙏✝️🌷🌷

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 20 днів тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Місяць тому +1

    ይገርማል መመሳሰል ድምፁ ቁጭ ዲቆን ሄኖክ ኃይሌን ! የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር ✝️✝️✝️🙏

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Місяць тому

    Amen ❤❤❤

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Місяць тому

    Wede 3 yemidersu addis wetat sebakiyan diakon Henok Haylien eyemsluny new እግዚአብሔር ymsgen.❤

    • @Hawii-ws9gy
      @Hawii-ws9gy Місяць тому

      Amen Dn Abel Gen Addis Aydalam

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Місяць тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የየመላእክት ጥበቃ አይለየን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን አሜን!!

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን ያኑርልን

  • @samueltewahdo8170
    @samueltewahdo8170 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ስለ ክፉ ሃሳቦች መቆጣጠር የማነበው መጽሃፍ ብትጠቁሙኝ

    • @tsedey7987
      @tsedey7987 Місяць тому +1

      መዝሙረ ዳዊት ዉዳሴ ማርያም አለማቆረጥ, ኢሄን የምልህ ተሽዬ አይደለም የኔ ባይብስ, እግዚአብሄር ይርዳን

    • @samueltewahdo8170
      @samueltewahdo8170 29 днів тому

      @@tsedey7987 Amen ይርዳን እኔም እያቋረጥኩ ነው የተቸገርኩት በጣም አመሰግናለሁ

  • @ensratube
    @ensratube Місяць тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @LalaSehekuri-pd1cw
    @LalaSehekuri-pd1cw Місяць тому

    አሜን ቃል ሕዩት ያሰማልን

  • @user-md6iu7gh7o
    @user-md6iu7gh7o Місяць тому

    Qal hiwet yasemaln memhre

  • @Setna1312
    @Setna1312 Місяць тому

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @babymt1678
    @babymt1678 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን

  • @motherfikir2245
    @motherfikir2245 Місяць тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Місяць тому

      አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FanWelide
    @FanWelide Місяць тому

    በጣም ትዕቢተኛ ነሀእግዚአብሔር ይገስጽህ