መናኙ ፓትርያርክ....'አባ መላኩ' እጅግ አስገራሚ ቦታ ሁሉም ሊመከተው የሚገባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ደብረ መንክራት አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000018099067
    አሐዱ ባንክ 0010183311801
    ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    ኢቲ አርት ሚዲያ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓት እና ደንብ የተዘጋጁ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን፣ ሃይማኖታዊ ዝግጅቶችን፣ መዝሙሮችን፣ ምክረ አበወ እና የተለያዩ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን የሚያቀርብ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው፡፡ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መረጃዎችን ሲፈልጉ ኢቲ አርት ሚዲያን ይመልከቱ፡፡
    ET Art Media is Located in Ethiopia.This spiritual media focus on EOTC and provides spiritual teachings, current church information, religious events, hymns, advice and various Spiritual events prepared by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC). When looking for information about the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Check out ET Art Media.
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    UA-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2025 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

КОМЕНТАРІ • 43

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 28 днів тому +17

    የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሐይማኖት 3ኛ ፓትሪያርክ ዘኢትዮጲያ በረከታቸው ትድረሰን

  • @be_hailu5634
    @be_hailu5634 26 днів тому +1

    በጣም እናመሰግናለን::ስለአባ መላኩ (ብፁዕ አባታችን ፓትርያርክ ተ/ሃይማኖት) እንዲህ ግልፅ ያለ ታሪካቸውን 42 ዓመታት ከነበሩበት በአት ለትውልድ ግልፅ አድርጋችሁ ማቅረባችሁ በጣም አስተማሪ ነው:: በርቱልን!!!

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 28 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነቱ ይንን ቦታ ለዓለም ማሳወቅ ትልቅ በረክት ነውና ሚዳያው እስክ ወላይታ ደረስ በመምጣት ያደረጋችሁ መስዋዕትነት እግዚአብሔር ዋጋውን ይከፈልላችሁ... 🙏🙏🙏

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 27 днів тому +2

    የአባታችን የአባ መላኩ በረከታቸው ይደርብን!!!
    የአባታችን የአቡነ ይስቅ በረከቶት ትድረስኝ እላለሁ ¡¡
    ፅጌ ማርያም በፀሎቶት አስቡኝ ?

  • @baru4079
    @baru4079 28 днів тому +8

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲አባታቺን 🙏🙏እሺ እንካን አብሮ አደረሳችሁ 💕💕💕

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 27 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 28 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነቱ ትልቅ አገልግሎት ነው እስክ ወላይታ ደረስ በመምጣት ይህንን ትልቅ በረከት ለዓለም ማስወቅ ...et Art ሚዲያውን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏🙏🙏

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 28 днів тому +8

    ውይ ብጹ አባታችን እንዴት ደስ እንደሚሉ ትህታናቸው ሲያስደንቅ የሚዲያ እይታ የማይፈልጉ ገዳማዊ አባት ናቸው

  • @AtekaTesema
    @AtekaTesema 28 днів тому +6

    አባዩዩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ሂውት ያሰማልን

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 27 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን!!!

  • @TesemaFentaw-w5m
    @TesemaFentaw-w5m 23 дні тому +1

    የብፁህ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 28 днів тому +12

    ኢቲ አርት በርቱ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰዉራችሁ። እመቤቴ አብዝታ ትባርካችሁ።

  • @xebel2319
    @xebel2319 27 днів тому +2

    ETA በእውነት ተባረኩ እንዲህ አይነት የበረከት ስፍራ ዋጋ ከፍላቹ እስከዛ ተጉዛቹ በማቅረባቹ ልትመሰገኑ ይገባል ❤❤❤❤❤

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 27 днів тому +2

    ኢቲ አርት ልዑል እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 27 днів тому +3

    ታላቁን ጻድቁ አባታችን ለሀገራችን የሰሩትን ስራ ለሀገራችን በጣም ታላቅ ነው የአባታችን በረከት ይደርብን።🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 27 днів тому +2

    በእዉነት አቲ አርት ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 22 дні тому +1

    ልዑል እግዚያብሄር ለኢትዮጲያ እንደስራዋ ይስጣት !

  • @tihtinashiferaw
    @tihtinashiferaw 28 днів тому +5

    Aba Melaku❤❤❤
    Aba Yisihak❤❤❤

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 28 днів тому +4

    ከአባቶቻችን በረከታቸውን ያሳድርብን

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 26 днів тому +2

    አባታችን ሐቀኛና ትህትና የተሞላ አገላለፅ ይማርካል።

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 27 днів тому +1

    ደብረ መንክራት ደብሬ ❤❤❤
    ET ART Midiya በእውነት እናመሰግናለን እቦታው ድረስ በመሄድ ይህንን ታሪካዊ ገዳም ማስተዋወቃችሁ እንደ ቤተክርስቲያን ልጅነታችሁ የድርሻችሁን ነው የተወጣችሁት ሚዲያችሁን ያስፋልን የጻድቁ በረከት አይለያችሁ።

  • @yaredhaile2025
    @yaredhaile2025 25 днів тому

    Amen amen amen

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 25 днів тому

    አውነት ነው አባታቺን አግራችውን አየሳምን አድገናል
    ብረከታቸው ይደረብን

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 25 днів тому +1

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን

  • @agermekuriaw3298
    @agermekuriaw3298 24 дні тому +1

    በጣም ትልቅ የተቀደሰ ቦታ ነው። በረከታቸው ይድረበን።

  • @YohannesBadeg
    @YohannesBadeg 27 днів тому +1

    Barktchwe yedrbne❤❤❤❤❤❤❤

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 27 днів тому +2

    ET ART Media ትልቅ ስራ ነው ለብጹዕ አባታችን ሀገረ ስብከት ድጋፍ ልናደርግልት ይገባል ምክንያቱም በአካባቢው ያሉትን ነፍሳትን መናፍቃን እየወሰዱ የሚገኙ በመሆኑ ስብከተ ወንጌል እና ሐዋሪያዊ አገልግሎቱን፣ የአብነት ትምህርት ቤቶችን፣ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያኖችን እና ቤተ ክርስቲያኖቹን የሚደግፉ የልማት ስራዎችንና ትምህርት ቤቶችን ድጋፍ ብናደርግ ጌታችን መድኃኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ በሰው አፍ ሊነገር የማይችል ትልቅ ክብር እና በረከት እናገኝበታለን።

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 27 днів тому +2

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ቤተ ክርስቲያኑንና ሙዚየም ተባብረን ብንሰራ በጣም ጥሩ ነው ቅርሶቹ የተቀደሱ እና ታሪካዊ ናቸው ነገር ግን አቀማመጣቸው የሚያሳዝን ነው በሰማይ ያሉት የቅዱሳኑ ነፍሳቸው እና በምድር የሚገኘው አጽማቸው እንዳታዝንብን በዚያውም ላይ ታላቅ በረከት መቀበል ነው።

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 27 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚያኮራ ታሪክ በቅርስነት መቀመጡ። ነገር ግን መጻሕፍቶቹን በእጅ መንካት ሳይሆን፡ ቢቻል የእጅ ጓንት ቢጠቀሙ ጥሩ ነው

  • @Kute-b2k
    @Kute-b2k 27 днів тому +1

    Thanks

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 25 днів тому +2

    በዚያው በሕይወት ካሉ ዳሞታ ስላሴ ለረጅም ዓመታት ያገለገሉትን እና ቋንቋቸውን ትተው በወላትኛ የሚያወሩ አባትም መኖራቸውን ሰምቼ ነበር ?

  • @woretejigu756
    @woretejigu756 28 днів тому +3

    ማሥጎብኝቱ ና የገዳሙን ታሪክ ማሣወቁ ጥሩ ነገር ሆኖ እያለ ማንኛውምቅርሥ ግን እንደተፈለገ በእጅ መነካት ያለበት አይመሥለኝም።

  • @Zufan-q4c
    @Zufan-q4c 28 днів тому +2

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 28 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @HaidarH-v5s
    @HaidarH-v5s 28 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 26 днів тому +1

    ቅርስ በእጅ ባይነካካ እድሜ ይኖረዋል።

  • @AregEmu
    @AregEmu 21 день тому

    አቡ ደሬ በዱጉና የሚገኝ አሁን የወረዳ ጽ/ቤት ያለበት ሲሆን በዚህ ዓመት ታድሳ የተመረቀች አንጋፋዋ ድጉና ማሪያም የምትገኝበት ቀየ ነዉ ።

  • @atsedeaddisu9004
    @atsedeaddisu9004 26 днів тому +1

    አባ መላኩ ከአሜሪካ የመጡት ከሆኑ የእስራኤል አምላክ ያጋልጣቸው። የምታቀርቡአቸው በተቻለ መጠን ማንነታቸውን ጠይቃችሁ ቢሆን መልካም ነው።

    • @yewoinshetmekonnen5013
      @yewoinshetmekonnen5013 23 дні тому

      አረ አይደሉም በደርግ ዘመን የነበሩትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ጳጳስና ስለ ቀደሙት ጻድቅ ጻድቁ አቡነ ተክለሐይማኖት ነው ።

  • @DerejeAlemayehuማኪባ-c9u
    @DerejeAlemayehuማኪባ-c9u 28 днів тому +1

    Emebrhan ende aba giworigis tbeb tgletsilachihu abatachinin bertu ye kidusanin feleg teketlachihualna
    ET art bertu