መስቀሉ ተነሳ ወይስ አልተነሳም ??? ...ጉዳዩ ሃይማኖታዊ ነው....ዋናዎቹ መጠየቅ አለባቸው.....

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚዲያ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓት እና ደንብ የተዘጋጁ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን፣ ሃይማኖታዊ ዝግጅቶችን፣ መዝሙሮችን፣ ምክረ አበወ እና የተለያዩ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን የሚያቀርብ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው፡፡ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መረጃዎችን ሲፈልጉ ኢቲ አርት ሚዲያን ይመልከቱ፡፡
    ET Art Media is Located in Ethiopia.This spiritual media focus on EOTC and provides spiritual teachings, current church information, religious events, hymns, advice and various Spiritual events prepared by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC). When looking for information about the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Check out ET Art Media.
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    UA-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2025 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 17

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 4 дні тому

    እጎዚሐብሔር የራሱን ወገን ያስነሳልን😢😢😢❤❤❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 4 дні тому

    😢😢😢😢እግዚሐብሔር እዝቦቻንም ሀገራችንም ሀይማኖታችን ቤተክርስቲያናችንም ይጠብቅልን ለሁላችንም ልብ ይስጠን በጣም ያማል😢😢😢😢

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 5 днів тому

    በርቱ❤❤❤❤

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 5 днів тому

    አስቡበት አስቡበት አስቡበት ንቁ እንንቃ

  • @dawitaddis9808
    @dawitaddis9808 5 днів тому

    ሳራ❤❤(Biruk)

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 5 днів тому

    ሠላምእንኳን ደና መጣቹ❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 5 днів тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 5 днів тому

    በየቤተክርስቲያኑ በቂ አዳራሾች ይሰሩ ህዝቡ ለአገልግሎት መጥቾ የሚያድርበት ለምን ርቀው ሄደዋልና ቤተክርስቲያን አሁን የሚያሳስባት ይህ ነው መሆን ያለበት

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 5 днів тому +1

    አቤኔዘር የት ጠፍቶ

  • @WesenGetachew-t3s
    @WesenGetachew-t3s 3 дні тому

    ቤቴ ክርስቲያን ውስጥ ያላቹ ግለሰቦች ሁሉን አዋቂ ነን ስለምትሉን ለመስማት ሰለቸን። ለመስማትም ተቸገርን።

  • @nuleabmedia
    @nuleabmedia 5 днів тому +1

    እንኳን ተመለስክ ወንድማችን

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 5 днів тому +1

    እናንተ እንደ ጋዘጤኛ የቤተክህነቱን ሕግ ክፍል ጋር በመነጋገር መልስ መስጠት ያስፈልጋል

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 5 днів тому

    ለመሆኑ ኦርቶዶክስ ሆኖ የሌላውን ሃይማኖት የሚያንቋሽሽ ያሉ እንዳሉ ተደርጎ ለፖለቲካ ትክክልነት የሚነገር ንግግር ነው። የሌለን እንዳለ አድርጎ መናገር ትክክል አይደለም።

  • @kifluurge7624
    @kifluurge7624 5 днів тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እናንተ እርስ በርሳቸሁ መልስ የሌለው ጥያቄ ከምትጠያየቁ የሚመለከታቸውን ለምን አትጠይቁም? ወይስ እንደፖለቲከኞቹ እሺ ብለው አይቀርቡም?

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 5 днів тому

    እኔ ምላችሁ ግን ተውት እርስ በርስ ምክንያት እያነሳን ተጣልተን ይቅርና ጊዜው ራሱ ከቤተክርስቲያን የምንርቅባቸው ምክንያቶች እየበዙ ነው እኔ እንደውም ምለው ቤተክርስቲያን ሌላውን ትታ ከሩቅ መተው ሊያገለግሏት ሊገለገሉ የሚመጡትን ካህናት ይሁኑ ምዕመናን የሚያርፉበት አዳራሽ ብትሰራ መኪና (ባሶች ) ብታዘጋጅ አይሻልም ትላላችሁ እሱ በመንግስት ካልተከለከለ ይልቅ አባቶች ቅዱስ ሲኖዶስ ይህን ቢያስብበት አድርሱልኝ መጭው ያስፈራልና የእውነት አሳስቦኛል ህዝቡም ከመቸገሩ የተነሳ ለትራንስፖርት የሚከፍለው እንደሚያጣ አጠያያቂ አይደለም ለምን አሁን ነፃ ቤት የለምና እናስተውል ??????

  • @ss3sse137
    @ss3sse137 5 днів тому +1

    ግን እኮ እስከዪኔስኮ ድረስ እንደሄድ እየተነገረ ነበር ይህም ቢታይ