Ethiopia - ‹‹ዝግጁ ነን›› ጠቅላዩ፣ ‹‹አቅማችን ከባድ ነው›› ፊልድ ማርሻሉ ፣ ያደፈጡት ጄኔራል ግራ አግብተዋል፣ የሶማሊያው ፕሬዚደንት አሻፈረኝ አሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 148

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Місяць тому +14

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ኢትዮጵያ ወደፊት እንጅ አትፍራ ወደኋላ የለም ጌታ ክንድ ከኛ ጋር ነው አሁንም❤❤❤❤

    • @biriktihaile5499
      @biriktihaile5499 Місяць тому +2

      ሁሌን ስትገድሉ ስትወሩ ኣምላክስ ኣይፈርድም ትለዋለህ ንስሃ ካልገባቹ ሰላምን ካልዘምራቹ እመኑኝ የከፋ ነው የሚመጣቹ ኣምላክ እያያቹ ነው የምታወርዱት ግፍ

    • @Nigus616
      @Nigus616 Місяць тому

      ጋላ ለእብይ አህመድ ይዋጋለት አማራ ምንም አያገባውም

  • @selfekermoteku3032
    @selfekermoteku3032 Місяць тому +22

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሩፋኤል በዓል አደረሳችሁ ማህፀን ፊታዊው ቅዱስ ዑራኤል በልጆች ይባርካችሁው የጦቢትን ዓይን ያበራላት ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ህመም ይፈውሳችሁ መልካም በዓል

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm Місяць тому +12

    መልካም አዲስ ዓመት ቀርቶ በየጦርነት ዝግጅት ተተካች አዲሰ ዓመት ፈጣሪ ሠላሙን ይላክልን

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 Місяць тому +5

    አይ ሀገሬ 😢😢😢

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Місяць тому

    አገሬ ጠላቷ በዛ ጌታኢየሱስ ይጠብቃት😢😢

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Місяць тому

    እኛ ጀግናን ማለት ጎራ ነው

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Місяць тому +4

    በድንቁርና ሀገር መምራት ዋጋ ያስከፍላል

  • @GeremewChere
    @GeremewChere Місяць тому +1

    በትክክል የኛ የምንጊዜም ጠላታችን ግብፅና ግብፅ ብቻ ናት እኛም ከሷ በላይ መጥላት አለብን ደሞም ከመጣች ዋጋዋን እነስጣታለን

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Місяць тому

    ለዳዊት የረዳ አተ ይርዳሕ❤❤❤

  • @RahmaRahma-bt1rb
    @RahmaRahma-bt1rb Місяць тому

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አቀራረብህ እጅጉን ይማርካል በጣም ደስ ይላል ድል ለሀገራችን

    • @Nigus616
      @Nigus616 Місяць тому

      አንተ ጋላ ሁላ የሚታረደውአማራስ

  • @birhanugezhagnemoghsa2679
    @birhanugezhagnemoghsa2679 Місяць тому

    ፈጣሪ ይረዳን ለጦርነት ዝግጅ ነን ማለት ከባድ ነው እንግዲህ አንድየው እሱ ይጠብቀን።

  • @aliebetose4836
    @aliebetose4836 Місяць тому

    Ethiopia hagare min gizewumi Salam infaligalen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @dessieeshetu-d2j
    @dessieeshetu-d2j Місяць тому +2

    ሰላም ለሀገራችን 🎉🎉🎉

  • @ወለየዋ-4
    @ወለየዋ-4 Місяць тому +7

    ጦርነት ይመቃናል አድስ አማት የሰላም የፍቅር ይሁንልን

    • @Nigus616
      @Nigus616 Місяць тому

      ለጋሎች ንገሩዋቸው

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p Місяць тому

      ጋሎችማ ለ6አመት ይህ ጥጋብ አነታቸው ወጦ አሽላልተዋን ዋጋቸውን ሲያገኙ ያግዜ እደህወሀት ድራሻቸው ይጠፋል ተዋቸው አይጥ ለሞቱዋ የድመት አፍንጫ ታሸታለች ተብሉዋን ​@@Nigus616

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Місяць тому +1

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +5

    ደሞ ጧፍ ይዞ ወጣ እግዚኦ ይሔ ሠውዬ ሊያጠፋነው የተነሣው ጌታ ይሑነን😭😭😭😭😭😭

  • @s.TeshomeAbebe-o1u
    @s.TeshomeAbebe-o1u Місяць тому +2

    bravo Ethiopia defenceforce!!

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Місяць тому +1

    ሀገሬ ኩፉ አይንካሽ 😘😘❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸

    • @Nigus616
      @Nigus616 Місяць тому

      ገደል ግባ ከጋሎች ጋር

    • @kemeriakela9761
      @kemeriakela9761 Місяць тому

      @@Nigus616 🤪🤪አንቺ ገደል ግቢ 😌💪🤨

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Місяць тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ገዢዎቻችን መሉ አካላቸው ሞቶ የጉራ ምላሳቸው ብቻ ቀርቷል።የኛ ጠላት ጨካኝ ገዢዎቻችን እንጂ ግብፅ ወይም ሱማሌ አይደለችም።

    • @teka1528
      @teka1528 Місяць тому

      FESAM wusha zeregna!

  • @GSelima
    @GSelima Місяць тому +2

    ኢትዮጲያ ሀገሬ❤

  • @7172-o3o
    @7172-o3o Місяць тому +20

    መንግስት ሆይ👉🏽መጀመሪያ ኑሮ እና ሰላም ከናፈቀው ህዝብጋር ታረቅ‼️‼️መሳሪያ ብቻ ቢከመር ዋጋ የለውም‼️ያላዘነ ያላቄመ ሆድ ያልባሰው ያልመረረው ሕዝብ ደጋፊ ሲኖርህ፣ የአያቶቻችንን ማንነት ዳግም ለማሳየት አቅም ይኖረናል። አለዚያ ሆድ በባሰው ሰው ውጊያ አደርጋለሁ ማለት አደጋ ነው‼️ እደግመዋለሁ መንግስትህ ሆይ ከአዘነብህ ህዝብ ጋር ታረቅ‼️‼️‼️‼️

    • @hailumichael164
      @hailumichael164 Місяць тому +3

      ባልከው እስማማለሁ ግን ያልገባኝ የውጭ ጠላቶች ይውጉን ነው??? መንግስት እኮ ነገ በሌላ ይተካል አገር ግን ለዘላለም ትኖራለች። ባሁኑ የአገር ገዢ ተናደን አገራችንን ለጠላት አሳልፈን ከሰጠን የምመቸን መንግስት ነገ ስመጣ የት ልንኖር ነው????

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya Місяць тому +3

      ትክክል ነው ወንድሜ እስቲ መጀመርያ እኛ እንታረቅና አንድ እንሁን።ያኔ ከፊታችን የሚቆም ማንም ጠላት አይኖርም።

    • @Hagere739
      @Hagere739 Місяць тому

      You are genius

    • @be-liever
      @be-liever Місяць тому

      የመጣብን ደጃችን የለውን ጠላት ለመመከት አትዘጋጅ ነው እንዴ የምትሉት 🤔

    • @user-fozeya
      @user-fozeya Місяць тому +1

      ​@@hailumichael164 አንድ ሱዳናዊ ምን አለ መሰለክ ኤርትራን ያስገነጠልነው እኛ ነን ደርግንም የጣናት እኛ ነን ለሀበሽ መሳሪያ ሰተን ሀገራቸውን እዳወድሙ ያደረግናቸው እያለ በቲቪ ቀረቦ ሲሳለቅ በጣም ነው የሚያናደው ግን መቸ ነው የምንነቃው

  • @Mubarekhmdalaimam
    @Mubarekhmdalaimam Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ethiopian❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 Місяць тому

    ድለፋኖ

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h Місяць тому

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому +1

    Sirachihu yawxachihu ❗️
    YeMiwaga yelem ‼️

  • @argaw9787
    @argaw9787 Місяць тому +8

    ፈሪ ዱላ ይዞ ድንጋይ ይፈልጋል

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz Місяць тому

      ፋኖዎች ተንቀናል በቃ😂😂

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x Місяць тому +4

    ባንዳን እናጠፋለን ቤትለቤት እየሄድን መንግስት ያስታጥቀን

    • @BiniyamGoshu-u6z
      @BiniyamGoshu-u6z Місяць тому

      አንተ በክት ሂድና ግብፅን ተዋጋ ፈሳም እንደ ማውራት ባንዳን ለማፅዳት ልብ ይጠይቃል

    • @yeneshmiss8996
      @yeneshmiss8996 Місяць тому

      ባዳ አንተ ነህ የአራሰህን ህዝቡ የምትገድል

  • @HaileAllaro
    @HaileAllaro Місяць тому +1

    Beterara tsehay teshenrfaleh. Kentu lefat new.

  • @Tinkshu
    @Tinkshu Місяць тому +4

    ፋኖ ያሸንፋል👍👍💪💪

  • @HussenAnwar-y7g
    @HussenAnwar-y7g Місяць тому +1

    😢😢😢😢

  • @habtezghiatobrhan726
    @habtezghiatobrhan726 Місяць тому

    We will see,pls try to fight gainst Egypt.Niele is ever life of Egyptians!!!

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Місяць тому +1

    PM, hoi Ebakeh bemjemria keraseh
    Hezeb gar tornet akumu tareku
    Bemesarya keraseh Hezeb gar
    Eyetewagah letelat berun mekefet
    Newe selezih betornet manem ayashenefem! Tornet yasetelal
    Hezeb yemotal Economie zero
    Yehonal Beka Beka No More War❤❤❤

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому +6

    ሀገርን ሀገር የሚያስብለው ህዝብ እንጅ ተራራ ሜዳ ሸለቆ ወዝ ዛፍ አደለም። ህዝብ በሰላም መኖር ካልቻለ አብይ ለተከለው ዛፍ ከውጭ ሀይል ጋር የሚዋጋ አማራ የለም ።ድል በማንቱ ለሚሰቃየው አማራ፣ ባዳ እራሱ መግስት ነው ልፍስፍስ የላላ መዋቅር ሰብስቦ ሲመቸው መርጦ ያርዳል ሲጨቀው ሰብስቦ ይዘምራል።

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +2

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች በማድም ኩሸናነኒ😢😢❤

  • @IndrisMohammed-oj8ux
    @IndrisMohammed-oj8ux Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @abel-xf8mq
    @abel-xf8mq Місяць тому

    fano yashenefal

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl Місяць тому +3

    ጀምሩ የምን መፎከሪ ነው የፊሪ ዱለ አስሪ ነው

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 Місяць тому

      መፍራት እና ብልጥ መሆን እወቅ ጦርነት በግዛትህ እና ሰው ሀገር የተለያየ ነው ስሙ እራሱ መከላከያ ለሆነ ጦር ደግሞ ለጦሩ ትልቅ ስነልቦና አለው ሲመክት

  • @ShalekawZelek
    @ShalekawZelek Місяць тому +9

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 🟩🟨🟥💪✊🔏 አንድ አማራ 💪✊🔏
    ድል ለግብፅ 🇪🇬💪

    • @mekonnentekletsadik8113
      @mekonnentekletsadik8113 Місяць тому

      " Ene kemotku serdo aybkel" yalechew manat?? Huh...

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 Місяць тому

      አንተ አማርኛ የለመደ ግብፃዊ መሆን አለብህ እነጂ በፍፁም ኢትዮጵያዊ አደለህም ከሆንክ ዜግነትህን አስረክበህ ግብፅ ሂድ ኢትዮጰያ አትፈልግህም

    • @etonegat6564
      @etonegat6564 Місяць тому

      ያሳዝናል የዲዲብና ጥግ አማራን ለይታ ትተወው መሠለሽ የሰው እሰሳ ነሽ እሽ ሀገር ሀገር ነች

    • @user-fozeya
      @user-fozeya Місяць тому

      አማራ ህዝቡ ምሆን ሆነን ነው 😂😂ድል የሚባልን እኔ መቸም አልገባኝ ያለ ጉዳይ ነው

    • @user-fozeya
      @user-fozeya Місяць тому

      ድሮም ኢትዮጵያ በውስጥ ባንዳ ነው የምትጠቃው

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Місяць тому

    ኣየ መሽረፈት ልጆቹ ውጭ ኣስቀምጦ የድሃ ብጆች ያስጨርሳል ኣሁን የውግይን መዝሙር የሙዘፍኑ ያሉ ያባቶቻቸው ኣጥንት ቢለቅሙት ብያዩት ውግያ ኣይመኙትም ነበር

  • @mitukuteshome2731
    @mitukuteshome2731 Місяць тому

    አንካራ ሳይሆን ካቡልን በሚል ተካው

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 Місяць тому +4

    አሸባሪው ፋኖ ህፃናትን እያገተ መግደሉን ቀጥሎበታል ያሳዝናል

    • @AAa-k1h
      @AAa-k1h Місяць тому +2

      ጅል

    • @etiow352
      @etiow352 Місяць тому +1

      አሸባሪዉ ብልጥግና

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Місяць тому +1

      ✌🏻🇪🇹 HIZBAWI GINBAR AMHARA - FANO, Yashenfal❗️🇪🇹✌🏻

  • @LoveJimma-n2o
    @LoveJimma-n2o Місяць тому

    Oduhara

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ጥላት ግብፅ አይደለችም የኢትዮጵያ ጥላት የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ናቸው የገዛ ሀገራቸውን ህዝብ በቋንቋ በክልል ከፋፍለው የክልል ድንበር ፈጥረው ህዝቡ እርስ በእርሱ እንድጨፋጨፍ ያደረጉ የኢትዮጵያ ባለ ስልጣኖች ናቸው ።

  • @KONICALOVELOVE
    @KONICALOVELOVE Місяць тому

    1:35 1:37

  • @Weygize
    @Weygize Місяць тому +3

    ሰው የሚያጭደው የዘራውን ነው😂

  • @SarmoSabicmo
    @SarmoSabicmo Місяць тому

    2:01

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Місяць тому

    እደው ለ6አመት በጦርነት የስልጣኑን ዘመን የፈጀው የአብይ መንግድት ነውየውስጡን መቁዋቁዋም ያልቻሉ የውጩን ከነዚህ ሰወች ያጠረፍንው ጥላትን ማፍራት ብቻ ነው አሏህ ሳይታሰብ ስራቸውን ይንቀልልን ያረብ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Місяць тому +1

    ይጠቅልህ አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 Місяць тому

    Akim kale zigiju kehonu mekzen min ametaw?

  • @DesalgnWolde-g5w
    @DesalgnWolde-g5w Місяць тому +3

    ጦርነት ግን አይሰለችም አረ ኢትዩጵያ አደከምሽን 🤮🤮

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo Місяць тому +2

    ምንም የማያውቅ ሰውዬ ምን ይሻለዋል?? በዛም አለ በዚህ ህዝብ ቅነሳና ሐይማኖት ማጥፋት ነው ሴራው ግን አልገባንም😢😢😢

    • @endtimetrumpet8952
      @endtimetrumpet8952 Місяць тому

      ማነው እሱ?እንደዚያ የሚያደርጉትማ ሊመጡልሽ አይደል?ያኔ ያልተደረገው ተደረገ ያላችሁት ሟርታችሁ ሲሆን ታዩታላችሁ።ግን በእንደእናንተ አይነት መልካሙን ማየት በማይፈልጉ ምክንያት እግዚአብሔር አገራችንን አሳልፎ አይስጥብን።😢

    • @TigisitWodajo
      @TigisitWodajo Місяць тому

      @@endtimetrumpet8952 ተናግረህ ሞተሃል የእውቀትህ ጥግ አስደመመኝ😀😀😀😀

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 Місяць тому

    Letorenet hezebe lemasecheresema zegeju neh meyalekew mesekinu

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 Місяць тому +3

    የአብይ ስለጣን ጠባቂ መከላከያ መተማ ላይ ተለጠለጠ😂😂😂

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Місяць тому +1

    ሰው እንዴት በሰላም አገር ጦርነት ያውጃል ኧረ እኛ እንኳን ጦርነት ስሙ ራሱ አስጠልቶናል ወንድሞቻችንን ነጠቀን እናቶቻችንን አሰለቀሰ እንጂ የጠቀመን ነገር የለም ምን ይላል ይሄ እብድ ጨቅላ የሆነ ሰውዬ በግድ ኑ እንዋጋ ይባላል እንዴ ጉረኛ ሰራዊትህን እንደ ሆነ ፋኖ እምክ አድርጎ ጨርሶልሀል አርፈህ ተቀመጥ
    ድል ለፋኖ💚💛❤

    • @BeyumaxMax
      @BeyumaxMax Місяць тому

      የ እናትህን እምስ ስልጤ በእግሩ ያቡካዉ

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar Місяць тому

      @@BeyumaxMax አይዞህ ኦሮሙማ ገለቴ
      እናቱን የማያውቅ ዲቃላ ነው የሰው እናት የሚሳደበው በ16መቶ ክፍለ ዘመን ከጫካ ወደ ከተማ የመጣ እንደ አንተ አይነቱ እናቱን ስለማያውቅ አሁን ከተማ ገብቶ እናቱን ያርዳል ማህፀኗን ቀዶ ልጇን ይበላል ደግሞም ይደፍራታል ስለዚህ ከአንተ ከዚህ በላይ አይጠበቅም

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 Місяць тому

      በመረጃ እጥረት ልያዝልህ በሰላም ሀገር የምትለው የግብፅና ሶማሊያን ፋከራ አዳምጠህ ቢሆን ይገባሀል ግብፅ ስትመጣ አሁን ያልከውን ትነግራታለህ ከሁሉ በላይ የአባይን መነሻ መቆጣጠር ትልቁ ህልሙዋ ስለሆነ ብዙ አያሳስብም ክልሉን ከስርዓት ውጪ አድርጋችውታል ካላችውበት ሰፈር ሰፋ አድርጋችው ብትመለከቱ ምን ያክል ትልቅ ጦር እንደተገነባ ይገባህ ነበር ከሰፈህ የመጣው የጦሩ ሩብ አይሆንም ምድረ እንቅልፋም

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar Місяць тому

      @@DawitEthiopia4391 እስኪ በመጀመሪያ እንደ ሰው በአእምሮህ አስብ በአብይ ጩጬው ግዜ ስለሆነ ፖለቲካን የጀመርከው ከዚህ ውጪ ብታስብ ነበር የሚገርመው ይሄ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማደንዘዝ አቅጣጫ ለማስቀየር ምንም እንዳያስብ አዕምሮውን ለመያዝ የመጣች ድራማ ናት ምንም አይነት ጦርነት የለም እኛ አፋኖ ላይ አይናችንን አንነቅልም። ጦርነቱ ከተጀመረ 90% የደሀ ልጅ ስለሆነ ብላችሁ የለ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Місяць тому

    ጌታቸው ረዳ ወደ አክሱም ወደ ስብስብ የቀሩ የመግደል ሙከራ እንዳይደረግበት ስለ ፈራ ነው🇪🇷❤🇪🇹

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Місяць тому +2

    ምድረ ቅሪላ

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal Місяць тому +6

    አዎ እኛ ኢትዮጵያውያን ዝግጁ ነን በሀገር ቀልድ አነውቅም💪💪

    • @Hagere739
      @Hagere739 Місяць тому +1

      ተነፋ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Місяць тому

      አይ😂😂😂

    • @robimassawino
      @robimassawino Місяць тому

      Akem kalachu eski enayachu alen 😂😂😂

  • @dcghetto
    @dcghetto Місяць тому +1

    Ethiopia gura becha fanon yalchale serawit ke Egyptian gar arfeshe tekemeche gelete

  • @Maraabe
    @Maraabe Місяць тому

    Gonder men eyetekayede endali ayetekiwal shamaw tenant lalike ledefarew wetader nw

  • @Hagere739
    @Hagere739 Місяць тому +2

    አብይ ይሰቀል

  • @efremtewelde5052
    @efremtewelde5052 Місяць тому

    Yihe wedi beshasha Ethiopia chigir lasgeba now ye Ethiopia selamna andinet yemiabelash akahed now yalow Bahir eyale ke Ethiopia selam mamtat sayhon Ethiopia wede mafres yameratal lemehonu lewugiaw yemaykom ye economy wuchi minalbat 50 amet yebahir kiray yemiyaskefil yihonal yihem selaminina andinet tagegnaleh atagegnim now tadiaa kewugiyaw min aterefech Ethiopia Abiy siltan lemekoyet yitekmewal gin Ethiopia????

  • @danver88
    @danver88 Місяць тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤ ሞት ለዘረኞች ለባንዳዋቹ አብይና ግብረአበሮቹ

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 Місяць тому +3

      ለሀገርህ ቀርቶ ለሰፈርህ የጠቀምከው ነገር እንኳን የሌለው ሰው ተነስቶ መሪን ባንዳ ከማለት በላይ ቀልድ የለም ከስራህ በሁዋላ ብታወራ አይሻልም

  • @tubiMskeyas
    @tubiMskeyas Місяць тому

    ግብፅ ኢትዮጵያን እድትወጋ የሚፈልገው ማነው ተነግሮ የማያልቀው ፋሽስት የሀገር እና የህዝብ ጠላት አብይ መሀመድ ሰው የሚመስል ሠይጣን በእድሜ ብቻ ነው የሚበልጠው።

  • @TekesteMulugeta-gg3yd
    @TekesteMulugeta-gg3yd Місяць тому +1

    እንደሚዲያ ሰው በዕውቀት ተመሩ።ዝምብለህ አትቦትረፍ።ግብጽ በቀጥታ በኢትዮጵያን መውረር እንደማትችልና እንደማትፈልግ እየታወቀ እንዲሁም የሶማሊያ መንግስት አቅም እንደሌለው እየታወቀ ደረቅ ፕርሮፓጋንዳ መዘርገፍ ትክክል አይደለም።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Місяць тому

    ኢትዬጵያ በልጆችዋ ትከበራለች ብላቹ ምስኪን ድሃ ካገባቹ ቦሃላ ተወግቶ ሙቶ እንደ ሰው እንካን እትቀብሩትም እግሬን ኣውጭን ብሎ ጥሉዋቸው ነው የሚሄዱ ሃሃሃሃ ታሪካቹ እንካን እናውቃለን

  • @saved1580
    @saved1580 Місяць тому +1

    ሉቃስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በሰንበትም በእርሻ መካከል ያልፍ ነበር ደቀ መዛሙርቱም እሸት ይቀጥፉ በእጃቸውም እያሹ ይበሉ ነበር።
    ² ከፈሪሳውያን ግን አንዳንዶቹ፦ በሰንበት ሊደረግ ያልተፈቀደውን ስለ ምን ታደርጋላችሁ? አሉአቸው።
    ³-⁴ ኢየሱስም ለእነርሱ መልሶ፦ ዳዊት በተራበ ጊዜ እርሱ አብረውት ከነበሩ ጋር ያደረገውን፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደ ገባ ከካህናት ብቻ በቀር መብላቱ ያልተፈቀደውን የመሥዋዕትን እንጀራ ይዞ እንደ በላ፥ ከእርሱም ጋር ለነበሩት ደግሞ እንደ ሰጣቸው ይህን አላነበባችሁምን? አለ።
    ⁵ የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው አላቸውም።

  • @LeoraLuche
    @LeoraLuche Місяць тому +1

    Feta etv the same news pp😂😂😂

  • @masterseattlea
    @masterseattlea Місяць тому

    Hold on, Field Marshall gula, when you said 250 years old country, I am hoping you are not saying USA. If that is the case, who is really running ethiopia ? Mike hammer or prime minister abiy. There is no ANY BANDA more than the current government

  • @MichaelGusikam
    @MichaelGusikam Місяць тому

    የኦሮሙማ ብልፅግና በአማራው ላይ ከፈፀመው ግፍ በላይ ግብፅ የፈፀመችውን ሊያስረዳ የሚችል ካለ ይንገረን?

  • @TseheymiyoTsehey
    @TseheymiyoTsehey Місяць тому

    ቀስ በቀስ ስምጥጥ ብሎ ይገባለት የብልጥግና ዮቱበር ሆነ ፈታ ዲሊ ይገርማል

  • @antenehmoges3075
    @antenehmoges3075 Місяць тому

    ባንዳ ማነው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому

    የሱማሌ.መንግስት.አቢቹን.አናገረው.አላናገረው.መን.ይጠቅማል.ድንጋይ.እራስ.ነው

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Місяць тому

    የትኛዉ ሰራዊት😅

  • @zelalembantiwalu6499
    @zelalembantiwalu6499 Місяць тому

    እውሐት ግን እስከ መቼ ደም የሚመጡት አርጅተው ሸምግለዋል አሁን እኮ እነሱ
    ቢያቁ መቁረቢያቸው ነበር በዙህ ላይ በሽተኞች ናቸው የሚጫወቱብን CIA አሜሪካ ነው አይበቃችሁም በቁማችሁ ፈጣሪ ሲሆል ይክተታችሀ።

  • @simonghebru7176
    @simonghebru7176 Місяць тому +3

    "ኢትዮጵያ ብተሪክዋ የሰው ነክታ አታቅም" አለለም ኢትዮጵያ የሰው አገር በመውረር ነው ታሪክዋ ሌቦች

  • @Badema1991
    @Badema1991 Місяць тому

    እነዚህ ውሾች ጧፍ ነው የሚያበሩት ማፈርያዎች

  • @DemozSileshi
    @DemozSileshi Місяць тому

    የማይተማመን ጎደኛ በየጫካው ይማማላል

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ Місяць тому +2

    እሚነከስ ዉሻ አይጮህም እደሚባለዉ ከቲባ አብይ በጣም እየቀዘነ መሆኑን ከፉቱ ያስታዉቃል ሲጀመር ያለ አማራ ህዝብ ጦርነት አታሸንፍም ብለን ነበር ይህዉ ከቲባ አብይ ሀገራችንን እያስወረራት ነዉ

    • @mekonnentekletsadik8113
      @mekonnentekletsadik8113 Місяць тому

      Yewyane gura tez aligned. Ezaw komachu eyu:, Temehert yehonachuhal, metachu atewagu, yehe Hager yalenate yete medrese endemichil tayutalachu....

    • @አለማወቅ
      @አለማወቅ Місяць тому +1

      @@mekonnentekletsadik8113 ማነህ አተ ደሞ የግብዐፁ ሰዉ ነህ እዴ

    • @be-liever
      @be-liever Місяць тому

      ​@@አለማወቅ ቆምጬማ አራሙጃ ባንዳነቱን ገለፀ ያውም ናና ተዋጋ ሳይባል አማራን አይመለከትም ድል ለግብፅ ብሏል 😂 ግሩፓ ባንዳ አማራ አለ ጣሊያን😂😂😂 አማራ ለጣሊያን ባንዳ ገረድ ነበር ኢትዮጵያ ግን አሸነፈች ዛሬም አራሙጃ ባንዳነቱን ገልጿል😂😂😂😂😂

    • @አለማወቅ
      @አለማወቅ Місяць тому

      @@be-liever ሲጀመር ምንም አይዲያ የለህም ቆምጨ ለአንተ ስድብ መስሎክ ከሆነ ገና አልተወለድክም ሲቀጥል ከቲባ አብይ በእርስ በርስ ጦርነት ተጠምዶ ሀገራችንን ለወረራ እየዳረጋት እደሆነ እያየን እየሰማን ነዉ በአማራ ህዝብ ደም እሚጠነቁል ጠንቋይ ነዉ ETH ያለ አማራ ህዝብ ባዶ እደሆንችም ይህዉ እያየን ነዉ ይህን እምትክድ ከሆነ ሰዉ መሆን አልጀመርክም ማለት ነዉ

    • @user-fozeya
      @user-fozeya Місяць тому

      አማራ ፍኖ አይደግፉም እኛ ደሴ ኮቦልቻ ሀርቡ ሀይቅ የተለያዩ የወሎ አካባቢ አማራ ከባዳ ፍኖ ጋ አንድ አይለንም አስገድሎናል አሳግቶናል ፍኖ የሚባል አሸናፊ ከመስር ከውጭ ሀይል ጋር ተባብረን ኢትዮጵያን እናጠፍለን ከመስር ጋ ውል ተዋውልዋል አባይን ግድቡን በጦርነት ሊያስቆሙ መስር መሳሪያ ልሰጣቸው የታባክ ነው የአማራ ህዝብ ከባንዳ ፍኖ ጋ የሚቆመው ቆሻሻች ህዝቡን እደት አእምሮውን እደበረዙት መንግስት ምን ያድርግ አሸባሪ መሳሪያ ይዞ እየወጣ ዱላ ይያዥላቸው ነው የምትሉት ደቆሮ እኔ የሚገርመኝ አማራ ትግሬ ኦረሞ እነዚህ ሶስት ብሄሮች ባንዳ በውስጣቸው ያለው

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA Місяць тому

    መቼም የትም ቦታ ኢትዮጵያ በሠራዊቷ ገምባር ቀደምትነት በህዝቧ ደጀንነት በመሪዋ ቆራጥ አመረር ከምንጊዜም በላይ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ለመደቆስና ትምህርት ለመስጠት ዝግጁ ነን ።

  • @حليمه-ض7ض
    @حليمه-ض7ض Місяць тому +1

    ቆሻሻ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Місяць тому

    ሃላ ደግሞ እንደ ባጫ ደበሌ ተጨፈጨፍን ትላላቹ

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 Місяць тому

    ​THE land is for GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому

    🤣😁🤣😁🤣😁

  • @KedirMohammed-i5n
    @KedirMohammed-i5n Місяць тому +1

    አሰብን መጠየቅ ሰትችል ወደሰው ሀገር ደፍረህ ምን አጠፋሁ ይባላልን? ወሸት ገሀድ ሆነኮ

    • @jachannel9961
      @jachannel9961 Місяць тому +1

      Shaebia/eritrea eko new kuch yaderegew kehadi silehone new enji demo kemech jemro new assab ye ethiopia yeneberew 😂😂 werera mehonu new😂😂