ሰበር ዜና :- የህወሓት ዋና አለቃ ተያዘ | የመቀሌ መግቢያ እና መውጫ ተዘጋ | የኤርትራ ጦር ቆርጦ ገባ | AbelBirhanu | Zehabesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 122

  • @BoleMereja
    @BoleMereja  2 роки тому +1

    እንኳን ወደ ቦሌ መረጃ በሰላም መጣችሁ #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !❤️ ይህን ቪድዮ #Like 👍 በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩሎን አስተዋፆ ያድርጉ።

  • @aberatesema7607
    @aberatesema7607 2 роки тому +1

    በርቱ ጀግኖች

  • @betelihemaklilu9598
    @betelihemaklilu9598 2 роки тому +1

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @adisalem1251
    @adisalem1251 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራዋለሁ

  • @mohammedmame2710
    @mohammedmame2710 2 роки тому +1

    የሀገር ጀግኖች ስለ ሀገራቸው ሲዋደቁ ምንኛ ያስቀናል

  • @temelsoabraha8083
    @temelsoabraha8083 4 місяці тому +1

    ጥሩ ስራ

  • @solomonkasa9582
    @solomonkasa9582 2 роки тому

    ድል ለመከላከያችን።

  • @abelmarkos7496
    @abelmarkos7496 2 роки тому

    የሀገሬ ጀግኖች በርቱ

  • @natimantekalgn3357
    @natimantekalgn3357 2 роки тому

    በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ለመከላከያ ሰራዊታችን ያለንን ክብር ያለስስት ማሳየት አለብን ያሉት ሚኒስትሩ፥ ከምንም በላይ ውድ የሆነውን ህይወቱን ለሚሰጠን ጀግናው ሰራዊታችን ደጀንነታችንን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ልናሳየው ይገባል ሲሉ አሳስበዋል፡፡

  • @doshamereja4576
    @doshamereja4576 2 роки тому +2

    Baga Ayaanaa Irreechaa bara 2015 Geessan!!
    እንኳን ለ2015 ኢሬቻ በሠላም አደረሳችሁ!
    በዓሉ የሰላም የወንድማማችነት የፍቅር ይሁን!
    የዓለማችን ፈጣኑ ቤተሰብ እጅጋየሁ ~ ጡርዬ ~ ገንዘቤ ~ አና እና ሜላት ዲባባ!

  • @hawitip4326
    @hawitip4326 2 роки тому +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @tujiahmed811
    @tujiahmed811 2 роки тому +1


    አቢቹ 💚💛

  • @solomonkasa9582
    @solomonkasa9582 2 роки тому

    ክብር ለመከላከያ 💚💛❤️

  • @anjgb3324
    @anjgb3324 2 роки тому

    ይህን ዜና ከሰማነው ቆየ እኮ

  • @kedijamohammedkedu4542
    @kedijamohammedkedu4542 2 роки тому

    እኛነታችንን የቀረፀች፣ መኖሪያችን የሆነች እና የነገ ተስፋችንን የሰነቀች ሀገራችን እንድትጠፋ በተለያዩ መስኮች ጦርነት ተከፍቶባታል ያሉት ዶክተር ለገሰ፥ እኛነታችን የሆነችው ኢትዮጵያችን እንደ ጠላት ፍላጎት እንዳትጠፋ ሁላችንም ከመንግስት ጎን በመሆን የምንችለውን ሁሉ ማድረግ አለብን

  • @Ethio_24_7
    @Ethio_24_7 2 роки тому

    Ethiopia prevails

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 3 місяці тому

    ድልልልል።።ልፍንንይይኡ ።አምህርይይይ

  • @aberatesema7607
    @aberatesema7607 2 роки тому

    ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @betelihemaklilu9598
    @betelihemaklilu9598 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @elsategegn3401
    @elsategegn3401 2 роки тому

    ክብር ኢትይጵያን ብለው ለሚሰው ሁሉ

  • @tolosakejelcha3400
    @tolosakejelcha3400 2 роки тому

    ለማይቀረው ድላችን እንወጋጅ

  • @hawitip4326
    @hawitip4326 2 роки тому

    ሰላም ለሀገራችን

  • @liyumereja4539
    @liyumereja4539 2 роки тому

    Ethiopia shall prevails

  • @wuhibabeje1087
    @wuhibabeje1087 2 роки тому

    የውስጥ ባንዳዎችና ታሪካዊ ጠላቶቻችን ተቀናጅተው የከፈቱብንን ዘርፈ ብዙ ጦርነት ሁሉም ዜጋ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት መመከት አለበት ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለፁ፡፡

  • @ሰላምአድማሱ
    @ሰላምአድማሱ 2 роки тому

    እስከ መጨረሻው ፍልሚያው ይቀጥላል

  • @tolosakejelcha3400
    @tolosakejelcha3400 2 роки тому +1

    የሃገር ዋልታ እና መከታ መከላከያ

  • @betinaqueen4172
    @betinaqueen4172 2 роки тому

    አዳስ አበባ ሳህሊተ ምህረት ጁንታዎች አስቸጋሪ ሆነዋል

  • @ሰውነኝእኔ
    @ሰውነኝእኔ 2 роки тому +1

    አስጨንቀው

  • @ትግስትምትኩ-ዘ9ፐ
    @ትግስትምትኩ-ዘ9ፐ 2 роки тому

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚችለው አቅም ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን ፈርጀ ብዙ ጦርነት መመከት በማለት፥ በጦር ግንባር፤ በደጀንነት፤ በሳይበር ውጊያ እና በሌሎችም መንገዶች ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን ጦርነት ለመመከት በጋራ መቆም የህልውና ግዴታ እንደሆነ

  • @hawitip4326
    @hawitip4326 2 роки тому

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን

  • @tube-fg2rj
    @tube-fg2rj 2 роки тому

    በአንድ ወቅት ዲ/ን ዳንኤል ስለ ሒዊ የተናገረው ነገር ሁሌ ሳስታውሰው ይገርመኛል

  • @dawittebabal6386
    @dawittebabal6386 2 роки тому

    የመኖሪያ ቤትና የመኝታ አልጋ የሚያከራይ ግለሰብ የተከራዮቻችሁን ማንነት የመለየትና የታደሰ መታወቂያ ስለመያዛቸው የማረጋገጥ ግዴታ ሲኖርባችሁ አጠራጣሪ ጉዳይ ሲኖር ለጸጥታ አካል ሪፖርት የማድረግ ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ በግልፅ እናሳስባለን

  • @netsanetyitagesu573
    @netsanetyitagesu573 2 роки тому

    የህወሓት መሪዎች እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው እንስሳ ምቾት እና ድሎታቸው አይጓደል እንጂ የትግራይ ህዝብ እና ወጣት እንደአቧራ ቢቦኑ፣ እንደጉም ቢተኑ፣ እንደ ቅጠል ቢረግፉ ለቅፅበትም ያህል አይገዳቸውም ብለዋል።

  • @betelihemaklilu9598
    @betelihemaklilu9598 2 роки тому

    መስቀል አደባባይ አሁን..
    የእሬቻ በዓል አከባበር በፎቶ
    -
    እንኳን ለ2015 ዓ.ም የእሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
    Baga Ayyaana Irreechaa Nagayaan Geessan!

  • @kiditesfa3312
    @kiditesfa3312 2 роки тому

    የኢትዮጵያ ጠላቶች እርግፍ ይበሉ

  • @etsegenetmulgeta9743
    @etsegenetmulgeta9743 2 роки тому +1

    ህወሃት ሲቀበር ማየት እፈልጋለሁ

  • @mohammedmame2710
    @mohammedmame2710 2 роки тому

    ከአላህ በታች መተማመኛችን አየር ሀይላችን ብቻ ነው።

  • @kemaltuna5011
    @kemaltuna5011 2 роки тому

    የህወሃት ጁንታ እየደረሰበት የሚገኘውን ሽንፈት ተቀብሎ ራሱን ለሰላማዊ ንግግር ዝግጁ ከማድረግ ይልቅ የትግራይ ልጆችን ማግዶ ህልውናውን ለማረጋገጥ ውጊያ ለማስቀጠል እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።

  • @ሰላምአድማሱ
    @ሰላምአድማሱ 2 роки тому

    ማዲንጎ አፈወረቅ ተገሎ ነው ይባላል አጣሩልን እስኪ

  • @robeladmasu652
    @robeladmasu652 2 роки тому

    selam le sefiw ye ethiopia hizb yhun

  • @samrawithaftom6915
    @samrawithaftom6915 2 роки тому

    ትግራይ ትስዕር 💛❤️

  • @kiditesfa3312
    @kiditesfa3312 2 роки тому

    ከሀገር በላይ ምንም የለም

  • @nanatiworkneh4223
    @nanatiworkneh4223 2 роки тому

    የህወሓት የሽብር ቡድን ከያዛቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ አሳሰቡ።

  • @tesfachrstian1525
    @tesfachrstian1525 2 роки тому

    ከዛሬ ጀምሮ የሚካሄዱት ኦፕሬሽኖች ዋና ትኩረት የቡድኑ ቁልፍ ወታደራዊ አመራሮች፣ ወታደራዊ መሰረተ ልማቶች፣ የጦር መሳሪያና ሎጂስቲክ ማከማቻዎች እና የስምሪት ማእከላትን እንደሚሆኑ ከውስጥ ያገኘናቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ።

  • @biruktsegaye8061
    @biruktsegaye8061 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alebachewsamson8187
    @alebachewsamson8187 2 роки тому

    ሰራዊታችን የሀገሩን ረሀቧን እየተራበ፤ ጥሟን እየተጠማ፤ መከራዋን እየተሸከመ ኢትዮጵያን እየጠበቀ ያለ ብሔራዊ ክብራችን እና ሀብታችን ነው

  • @wb1106
    @wb1106 2 роки тому

    ዘውዱ በላይ ዛሬ ገደልነው ፤ ቀበርነው ካሉበት መቃብር ፈንቅሎ ተነስቶ ማዕከላዊ ዕዝን እየመራ ሁለት ክፍለ ጦር በአንድ ቀን በአበርገሌ ሲደመስስ የውጊያ ዕቅድ ሰነዳቸውን እንኳ ለመያዝ ጊዜ አላገኙም ።

  • @boontuwaaqtole2387
    @boontuwaaqtole2387 2 роки тому

    የተበተነው አብዛኛው የጠላት ታጣቂ እግሬ አውጪኝ እያለ ሲሸመጥጥ ግማሹ በድንጋጤ በክረምቱ ዝናብ ከአፍ እሰከ ገደፉ በሞላዉ የተከዜ ወንዝ ውስጥ ነፍሱን ያዳነ መስሎት የደራሽ ውሐ ቀለብ ሆኗል!!

  • @hawitip4326
    @hawitip4326 2 роки тому

    ሰላም ለትግራይ 💛❤️

  • @samrawithaftom6915
    @samrawithaftom6915 2 роки тому

    ትግራይ በልጆዋ ወራሪን ትቀብራለች ገብቶ መዉጣት የለም እንዳታስቡት ምድረ ፋሽስት

  • @tesfachrstian1525
    @tesfachrstian1525 2 роки тому

    ሕወሓት ወደ ትግራይ የሚላከውን ርዳታ ለተቸገረው ሕዝብ እንዳይደርስ፣ በተቃራኒው ርዳታው ለጦርነት እንዲውል እያደረገ በመሆኑ መንግሥት ርዳታው ለተረጂው ሕዝብ እንዲደርስና ትግራይ ውስጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ሕዝቡን ከችግር የመከላከል ግዴታ ስላለበት፤

  • @ምስጋናመዝሙር
    @ምስጋናመዝሙር 2 роки тому

    የኢትዮጵያ መንግስት በመቐለ ከተማ የአየር ጥቃት ተፈፅሟል ይህን ተከትሎም ደርሷል ስለተባለው ጉዳት ያለው ነገር የለም።

  • @walelgngonderew7074
    @walelgngonderew7074 2 роки тому

    ሰልፉ “በአገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም!” በሚል መሪ ሀሳብ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት እየተከናወነ ይገኛል። ሰልፉ አሸባሪው ሕወሓት ዳግም የከፈተውን ጦርነት ለማውገዝና የአገርን ሕልውና ለማስጠበቅ እየተሳተፉ ላሉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የጸጥታ ኃይሎችና ዜጎች ድጋፍና አጋርነትን የመግለጽ አላማ እንዳለው የሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ዲሲ ግብረ ኃይል ገልጿል።

  • @hawitip4326
    @hawitip4326 2 роки тому

    ጦርነት ይበቃናል ይቁም

  • @tube-fg2rj
    @tube-fg2rj 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሁሉን የዚህ አሸባሪ ቡድን መጨረሻን አምላክ ያሳየን።

  • @walelgngonderew7074
    @walelgngonderew7074 2 роки тому

    የከተማውን አሁናዊ ሁኔታ መነሻ ከተማ በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ የሰዓት እላፊ ገደብ ማውጣቱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ክልከላዎችን ማስቀመጥ በማስፈለጉ የከተማ አስተዳደሩ የጸጥታ ምክር ቤት የሚከተሉትን ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

  • @sorometefera2017
    @sorometefera2017 2 роки тому

    ስለ ሉዓላዊነት መደፈር አለመደፈር የመናገር ሞራል ሊኖረው ይችላል ብዬ አላስብም። በየትኛውም አገር መከላከያ ሰራዊት ቀይ መስመር ነው።

  • @kiditesfa3312
    @kiditesfa3312 2 роки тому

    ከአገአወኸ ኸቀረአ

  • @kokiabdellah6763
    @kokiabdellah6763 2 роки тому

    የመቸ ቪዲዩ ነው

  • @wb1106
    @wb1106 2 роки тому

    ከዓመት በፊት የካቲት ወር 2013 ዓ.ም ሕዝቡን እንደ ለቅሶኛና ሠርገኛ እያስመሰሉ ሠራዊቱን ሲያሳፍኑ ሌ/ጀ ዘውዱ በላይን ሳምሪ ላይ ገደልን ብለው በአቃጣሪ የውጭ ጋዜጠኞቻቸው አስነግረው ነበር ።

  • @anjgb3324
    @anjgb3324 2 роки тому

    እውነትህን ነው አትዋሽ

  • @ሰውነኝእኔ
    @ሰውነኝእኔ 2 роки тому

    እልልልልልልልል ልቤ ሞቀ

  • @abelmekbibabela982
    @abelmekbibabela982 2 роки тому

    በትግራይ ህዝብ ስም ተለምኖ የመጣን የዕርዳታ ስንዴ እና ነዳጅ በመስረቅ ለጦርነት መጠቀም የኖረበት የቡድኑ አስነዋሪ ገፅታ እንደሆነ በማወቅ የትግራይ ወጣት ቡድኑን በማውገዝ ሞት እና ስደት እንዲቆም የጋራ ድምፁን ሊያሰማ ይገባል ሲሉም አሳስበዋል፡፡

  • @salihali3457
    @salihali3457 2 роки тому

    ተስፋችን ከኤርትራ ነው

  • @etsegenetmulgeta9743
    @etsegenetmulgeta9743 2 роки тому

    ደምስሰው

  • @doshamereja4576
    @doshamereja4576 2 роки тому

    ሰበር መረጃ
    በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር በራያ ግንባር 4 ወሳኝ ቦዎች ተቆጣጥሯል
    ✔በአርበት ንዑስ ግምባር ምንዴናን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።ወደ አርበት እና አራዶም እየተቃረበ መሆኑን የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠዋል። 1/2

  • @betinaqueen4172
    @betinaqueen4172 2 роки тому

    ethiopia land if humanity

  • @ramibelete9024
    @ramibelete9024 2 роки тому

    እስካሁን እየተካሄዱ በሚገኙ እርምጃዎች በርካታ የጁንታው ቁልፍ አመራሮች እንደተደመሰሱ የጁንታው ደጋፊዎች የሰሞኑ ለቅሶ ያሳብቃል

  • @eyosiyashizkiel2292
    @eyosiyashizkiel2292 2 роки тому

    መንግስት ይህንን ኦፕሬሽን ከወትሮ በተለየ መልኩ በአንድ ጊዜ በርካታ የጠላት ኢላማዎችን ለመምታት የሚያስችልየጥቃት አቅሞችን እንደፈጠረ የሚገልጹ መረጃዎች ተገኝተዋል።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 роки тому

    ሀይ !!ፕሮፌሰር ክንድያ በቁጥጥር ስር ከዋለ መንግስት ለምን በሚድያ አያቀርበውም???

  • @keman8702
    @keman8702 2 роки тому

    እውነታው ሌላ ሆነ። ጥምር ጦሩ ገና በመጀመርያው ቀን የት ልግባ አስባላቸው። በሁለት ቀን ሁሉም ምሽግ ተሰባብሮ የተረፉት ወደ ሱዳን እግሬ አውጭኝ ሲሉ አብዛኛውን ጥይትና ቀሪውን የተከዜ ውሃ በላው።

  • @ሰውነኝእኔ
    @ሰውነኝእኔ 2 роки тому

    bezih kfu gze hagere bihon noror ezemt nbr

  • @MohammedAli-hl9jk
    @MohammedAli-hl9jk 2 роки тому

    ይህ ዜና ውሸት ከሆነ ደግሜ ላልሰማችሁ ወስኛለሁኝ ።እውነት ያድርገው።

  • @solomonteketay5520
    @solomonteketay5520 2 роки тому

    የተወሰነው የአሸባሪው ሰራዊት መሳሪያውን ጥሎ በመፈርጠጥ በድንበር ሾልኮ ወደ ሱዳን በመግባት የስደተኛ መጠለያን እየተማፀኑ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመላክታል ነገር ግን ሱዳኖች በዚህ ሰዓት ይህን ሁሉ ተፈናቃይ ማስተናገድ ስለሚከብደን በመጣቹበት እግራችሁ ተመለሱ በማለት ፊት ነስተዋቸዋል!!

  • @temesgengesese7728
    @temesgengesese7728 2 роки тому

    መጨፍለቅ ነው ይህን ከሃዲ ጁንታ

  • @ሰላማዊትግርማይ
    @ሰላማዊትግርማይ 2 роки тому

    Hagere Ethiopia yemetelu tigermalachu tigray yemanat?

  • @kalkidanalamrew1973
    @kalkidanalamrew1973 2 роки тому

    le hager kibr endihum hiwna letesewut wetaderoch

  • @awelareb5215
    @awelareb5215 2 роки тому

    Ere bro ahun lay eko mekelakia wede buhala afegfugual belewugnal tinat mata eski atara yaw kante balbeltim check areg

  • @temesgengesese7728
    @temesgengesese7728 2 роки тому

    ብራቮቮቮቮቮቮ ኤርትራ ❤️

  • @tujiahmed811
    @tujiahmed811 2 роки тому

    ጰጰጸዘጰጨ

  • @abrehamabre8092
    @abrehamabre8092 2 роки тому

    manew yeteyazew hulunm gilts arguln

  • @naol3860
    @naol3860 2 роки тому

    Ye hagere kuratoch bertu enantem

  • @deribamegersa8283
    @deribamegersa8283 2 роки тому

    Tultula

  • @chernetyibeltal6351
    @chernetyibeltal6351 2 роки тому

    junta ywedem hager tlemlm

  • @naol3860
    @naol3860 2 роки тому

    tplf hule ashebari hono new inde menori mifelegewu ene gira gebagn ekoo

  • @tekestehb6078
    @tekestehb6078 2 роки тому

    midre qulqualam dros yet lidersu new

  • @girumtesema3838
    @girumtesema3838 2 роки тому

    ረከጨኸዘኸ ኘሸወከነአቀ

  • @mogesfissha9280
    @mogesfissha9280 2 роки тому

    የውሸት አባት እባክህ ፍሬን ይኑርህ ቀዳዳ

  • @solomonkasa9582
    @solomonkasa9582 2 роки тому

    ክብር ለመከላከያ 💚💛❤️

  • @Ethio_24_7
    @Ethio_24_7 2 роки тому

    Ethiopia prevails

  • @doshamereja4576
    @doshamereja4576 2 роки тому

    Baga Ayaanaa Irreechaa bara 2015 Geessan!!
    እንኳን ለ2015 ኢሬቻ በሠላም አደረሳችሁ!
    በዓሉ የሰላም የወንድማማችነት የፍቅር ይሁን!
    የዓለማችን ፈጣኑ ቤተሰብ እጅጋየሁ ~ ጡርዬ ~ ገንዘቤ ~ አና እና ሜላት ዲባባ!

  • @abelmarkos7496
    @abelmarkos7496 2 роки тому

    አስጨንቀው

  • @ሰላማዊትግርማይ
    @ሰላማዊትግርማይ 2 роки тому

    ትግራይ ትስዕር 💛❤️

  • @doshamereja4576
    @doshamereja4576 2 роки тому

    ሰበር መረጃ
    በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር በራያ ግንባር 4 ወሳኝ ቦዎች ተቆጣጥሯል
    ✔በአርበት ንዑስ ግምባር ምንዴናን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።ወደ አርበት እና አራዶም እየተቃረበ መሆኑን የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠዋል። 1/2

  • @kalkidanalamrew1973
    @kalkidanalamrew1973 2 роки тому

    le hager kibr endihum hiwna letesewut wetaderoch

  • @abelmarkos7496
    @abelmarkos7496 2 роки тому

    አስጨንቀው