ሰበር ዜና - ጅቡቲ ደንግጣለች | ኢትዮጵያ ጠንካራ መግለጫ ሰጠች | ግብፅ ከሶማሊያ ጋር ነኝ አለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 277

  • @kidistbelachew638
    @kidistbelachew638 9 місяців тому +51

    በራሳችን መሬት የኔነው የኔነው እያልን ከምንዋጋ ላገራችን ጥቅም ብንዋጋ ይሻላል 🇪🇹

    • @ilhamhabeshawit5088
      @ilhamhabeshawit5088 9 місяців тому

      በሰው መሬት ነው ምትዋጊው 😂

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому

      ​@@ilhamhabeshawit5088ማለት!!!?

    • @seblewengalereta3978
      @seblewengalereta3978 9 місяців тому

      @@ilhamhabeshawit5088 ወረኛ ማንም በነፃ የሰጠን የለም እኮ ።ዘረ ባንዳ

  • @barkot7147
    @barkot7147 9 місяців тому +17

    የሚገርም ነው ሀገሬ ጠላትሽ ምነው ቁጥሩ በዛ አይዞሽ ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር አለልሽ እናቴ ኢትዮጵያ

  • @teminitdegu1569
    @teminitdegu1569 9 місяців тому +15

    ድል ለኢትዮጵያ አገራችን 🙏♥️♥️💛💛💚💚🌹🌹

  • @Lavita124
    @Lavita124 9 місяців тому +42

    እኛ ኢትዮጵያኖች ዘረኝነትን ወደ ጎን ትተን..... በአንድነት ሀገራችንን ማስከበር አለብን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN 9 місяців тому +4

      ኧረ የእኔ ዘር እየጠፋ ሰለ የተኛው ሃገር ነው በአንድ የምንቁመው አይመለከትንም ለምን አትገለበጥም

    • @Alem-p3b
      @Alem-p3b 9 місяців тому +2

      የደላው ሙቅ ያኝካል አለ ዘረኝነቱን ትተን አላለችም ሰው ወጥቶ መግባት በማይችልባት አገር አንድ ይኑን የሚባለው አይስማማንም ስምምነቱም ስህተት ነው የሀገር እውቅና ላልተሰጣት ስምምነት ትልቅ ስህተት ለትውልድም ትልቅ እዳ ነው ዝም ብላችሁ አትቦርቁ በነፃም አይደለም የወረደ መግስት እግዚአብሔር ከምድረገፅ ያጥፋክ

    • @daoudtegegne2746
      @daoudtegegne2746 9 місяців тому +1

      አብይ እንዳይቆጣህ

    • @kamilaahmed7275
      @kamilaahmed7275 9 місяців тому +1

      ሂጅና አስከብሪ ኮተታም

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому +1

      ግን ይሄ ነገር በመከሰቱ የኢትዮጲያዊ ባንዳነት ብዛቱን አለም ተገንዝባለች ምናለፋቹ ሀገሩን እንደ ይሁዳ አሳልፎ የምሰጥ ዜጋ ነዉ ለካ ተሸክማ የምትደክመዉ ሀገሬ አብይ ነገ ይወርዳል ጨወታችን ወይም ክብራችን ለሀገራችን ነዉ ማሰብ የምንችል ብሆን ኑሮ

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 9 місяців тому +21

    የኢትዮጵያ ጠላት ብዛቱ

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 9 місяців тому +15

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 9 місяців тому +16

    አቤት የኢትዮጲያ ጠላት አበዛ ዙ ይሄ ሁሉ ኢትዮጲያ እዳትድግ የሚፈልጉ ናቸዉ ጠላቶችን እግዚአብሔር ይዋጋቸዋል ኢትዮጲያ እግዚአብሔር ካየላት ከፍታ ማንም ጠላት ዝቅ ሊያረጋት አይችልም ጠላት ይከስራል

  • @DaniTamerat
    @DaniTamerat 9 місяців тому +18

    እምዬ ኢትዮጵያ ጠላትሽ ይውደም

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 9 місяців тому +18

    ሀገሬ እትዮጵያ ሰለም ሁኝ በሰላም እንድኖር

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 9 місяців тому +1

    ሀገረ ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛሊሸ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 9 місяців тому +20

    ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @solomonbogale2836
    @solomonbogale2836 9 місяців тому +7

    እንኳን ደስ አለንንንን አቢቹ አባ ቢያ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤

    • @Semu-75
      @Semu-75 9 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @jafarseyide3264
    @jafarseyide3264 9 місяців тому +8

    እናመሰግናለን ሰላም ለሀገሬ እትዮጵያ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 місяців тому +82

    እኛ ኢትዮጵያውያን ማንንም አንነካም ከነኩን ግን ቁጡ ነብሮች ነን በሠላም በፍቅር ከማንም ጋር የመኖር ልምዱም ባህሉም ያለን ህዝብ ነን ይህን ጥሶ ለሚመጣ ግን ፍም እሳት ነን ሱማልያ ግብጽ በምንም መልኩ አታዋጣሽም አብረንሽ ስንሰዋ የነበርነው እኛ ነን አንዴ ሳይሆን አስሬ ደጋግመሽ አስቢበት ።

    • @ifatawi8112
      @ifatawi8112 9 місяців тому +2

      ማን ነኝ አልክ😊😊😊😊😊

    • @tamru9793
      @tamru9793 9 місяців тому +5

      አቦ አትወስውሰና😂

    • @BB-vj4tt
      @BB-vj4tt 9 місяців тому +3

      Ashafedekeghe abo

    • @AboAnwar-by3up
      @AboAnwar-by3up 9 місяців тому +3

      በትክክል አፌ ቁርጥ ይባል

    • @fatumaseta4684
      @fatumaseta4684 9 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @seblewengalereta3978
    @seblewengalereta3978 9 місяців тому +23

    ሰላም ለኢትዮጵያችን🇪🇹😘

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ 9 місяців тому +10

    ኢትዮጵያ በሰላም ውላ ትደር ሰላሞ ይብዛ🇪🇹❤

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 9 місяців тому +15

    አቢቹ አባ መላ🥰 ለተራበ ዳቦ 🍞 ለጠገበ ዱላ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fikadusolomon5890
      @fikadusolomon5890 9 місяців тому +1

      Geltu merkogna segete kadre emenegni bilistigina bekerbu yigeresesal 😂

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 9 місяців тому +2

      😮😅አይዋ💪💪💪💪

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 9 місяців тому

      @@fikadusolomon5890 ሸለለች ዱባለ ምን አልሽ??😆😆😆

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 9 місяців тому

      ዋይ ዋይ ቀስ በል ዘመድ ጮቢ አትርገጥ

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 9 місяців тому

      Yes🙏🙏💪💪abichu

  • @MohamadHallal-sz3pn
    @MohamadHallal-sz3pn 9 місяців тому +8

    ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 9 місяців тому +9

    ይህንን ጉዳይ ሁሉም አገራት የሚመለከቱት ከራሳቸው ጥቅም አንጻር ነው:: ከራስ በላይ ንፋስ አለች አያቴ

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 9 місяців тому +14

    አንድነት ሀይል ነው ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @ramadanhaid56
    @ramadanhaid56 9 місяців тому +2

    ጅቡቲ ይህን ያህል አመት ስትበድለን ኖራለች ይህን ሚያቀው ጅቡቲ የኖረሰው ብቻ ነው አሁን ግን አበቃላት ከሷበላይ ሚጎዳ አገር ይለም

  • @MarkoLutian
    @MarkoLutian 9 місяців тому +7

    ኢትጵያውያ ወደ ፍት ብቻ❤

  • @maxamuudcumar5330
    @maxamuudcumar5330 9 місяців тому +9

    ❤longe live Ethiopia 🇪🇹 and somaliland congratulations viva mbc

  • @ሀሚድሙሳ
    @ሀሚድሙሳ 9 місяців тому +7

    ወይ የኢትዮጵያ ጠላት አበዛዙ ለምን ይሆን እንዳታድግ የሚፈልጉት??

    • @zeekingston2338
      @zeekingston2338 9 місяців тому

      የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት አብይ የሚባል የዳብሎስ አምሳያ ነው

    • @ethiopiabokona2808
      @ethiopiabokona2808 9 місяців тому

      ለማንም ባራያ መሆን ይቀራላ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 9 місяців тому

      እደምትበልጣቸዉ ስለሚያቁ

    • @ሀሚድሙሳ
      @ሀሚድሙሳ 9 місяців тому +1

      ከኢትዮጵያ ብዙ የተፈጥሮ ፀጋወችን ወንዞቿን ይጠቀማሉ እነሱ ግን ኢትዮጵያ ወደታች እንድቴድ ነው ፍላጎታቸው

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 9 місяців тому +5

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የመጀመርያ ግንባር ከጠላቶቿ ጋረ የቆመት ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ነው ።
    የዶ/ር አብይ አህመድ ስልጣን በጊዜው ከስልጣን ይወርዳል ኢትዮጵያ ግን ዘላለም የምትኖር ሀገር ናት ለምንድነው ኢትዮጵያዊነት ስሜት ከዜጎቻ የጠፋው ለምን ሁሉም የሀገሪቱን ጥቅም አሳልፎ የሚሠጠው ?

    • @alemayehukunath7672
      @alemayehukunath7672 9 місяців тому

      የኛ ህዝብ እርስ በርሱ አይዋደድም አይተማመንም በጭንቅላቱ ገና 18 ኛው ክፍለዘምን ላይ ነው ያለው ነገር ግን የውጪ ጥላቱን በህብረት ያሸንፍል ።
      ነገሩ paradox ነው

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 9 місяців тому +3

    ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለባንዳ እና ጠላቶቻችን

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 9 місяців тому +3

    ሠላም የአቤሎቤተሠቦቺ

  • @AlexBk-h5w
    @AlexBk-h5w 9 місяців тому +23

    ኢትዬጲያ ትቅደም🇪🇹👑

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN 9 місяців тому

      የተኛው ኢትዮጵያ ?

    • @sancho959
      @sancho959 9 місяців тому +1

      @@MSKEREMZMEDKUN ሻቢያ ነሽ ወረኛ

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm 9 місяців тому +6

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 9 місяців тому +3

    ግብፅ ምን አገባት! ደግሞም ምንም አታመጣም! ግብፅ ባይሆን ለዉሃችን በበርሜል ለክታ የምትከፍለዉን ገንዘብ እንድታዘጋጅ ንገርልን!

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 9 місяців тому +7

    ከግብፅ ከዚ የተሻለ አንጠብቅም 🇪🇬👎

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 9 місяців тому +2

    ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር አለ

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 9 місяців тому +3

    “እነሆ፥ ይሰበሰባሉ፥ ነገር ግን ከእኔ ዘንድ አይሆንም፤ በአንቺም ላይ የሚሰበሰቡ ሁሉ ከአንቺ የተነሣ ይወድቃሉ።”
    - ኢሳይያስ 54፥15

  • @mubarekhayredin5205
    @mubarekhayredin5205 9 місяців тому +12

    ሰላም ለአለማችን 🙏🙏🙏

  • @ahmedayalew7438
    @ahmedayalew7438 9 місяців тому +5

    ግብፅ ለኛ ጥንካሬያችን ነች ምንም አታመጣ ምንም

  • @sancho959
    @sancho959 9 місяців тому +13

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mustefahido
    @mustefahido 9 місяців тому +5

    እኛ እትዮጲያዉያን አንፈራም አንኮራም

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 9 місяців тому +8

    ኢትዮጵያ እጆችዎን ወደ እግዚአብሔር ተዘረጋለች🙏🇪🇹🙏

    • @seyatech6932
      @seyatech6932 9 місяців тому

      Ethiopia እጆችዋን ወደ አላህ ትዘረጋለች

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 9 місяців тому +3

    እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ለመሪያችን ይስጥልኝ 🙏
    ፈጣሪ ለሾመውና ላነገሰው መታዘዝና መገዛት መልካም ነው
    ትናት የእዳሴው ግድብ ተጠናቀቀ ሚሊየን ችግኞች ተተከሉ ዛሪ የብሃር በር ሃገኘን ይቀጥላል ይቀጥላል
    ነገ አዲሱ ትውልድ እንደኛ በችግር በስደት ሳይንገላታ ማህይም ሳይሆን አብታም በሆነች አገሩና ምድሩ ላይ ሳይሳወቅ ሳይናቅ ተከብሮ በነፃነት ተምሮ ጥሩ ስራ ይዞ በወግ በምሃረግ አግብቶ በሰላም ይኖራል
    ሁላችንም እንደየ እምነታችን እንፀልይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🇪🇹🙏

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 9 місяців тому +2

    ግብፅ ሆይ ኢትዮዽያን ወደብ አልባ ለማድረግ ለ70 አመታት ብዙ ደክመሽ ላለፉት 30 አመታት ወደብ አልባ አደርገሽን ኢኮኖሚያችንን ጎዳሽ አሁን መለስ የለ አቢቹዬ ፈጣሪ አስነሳብሽ አሁን ወደብ ብቻ አይደለም ከሶማሊ ላንድ ጋር እንዋሃዳለን ኢኮኖሚያችን ካንቺ መብለጥ ይጀምራል እያለቀስሽ የምትኖሪበት ጊዜ መጣ

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 9 місяців тому +7

    አቲዮጵያ,ለዛላለሚ,ተኑር

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ
    @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ 9 місяців тому +11

    ግብፅ ግን ጉራኛ ነች😂😂

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 9 місяців тому

      እወደቀ ግድ ላይ ምሳር ይበዛል ነው ነገሩ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 9 місяців тому +6

    ምንግዜም ኢትዮጵያ ታሸንፍለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 9 місяців тому

      @@Ethiopian123 እኛ መቼ ለመናችሁ እንደሁም ሂዱ መቋድሾ ግቡ 😂😂😂😂

    • @be-liever
      @be-liever 9 місяців тому

      ​@@Ethiopian123ማን የናነቸን ድምፅ ጠየቃቹ 😂😂😂 you can go to hell.

    • @Ethiopia_tergum_film_1
      @Ethiopia_tergum_film_1 9 місяців тому +1

      ​@@Ethiopian123endate ayinet jezab molatew new eko yetchegerew aheya

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 9 місяців тому

    thank you Abela

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 9 місяців тому +15

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

    • @Semu-75
      @Semu-75 9 місяців тому

      ተራራጡ እንጂ ላትኖር ትንሽ ነው የቀራት፡ ለነገሩ እናንተ ጉረኞች እንዲህ ስትበጣበጡ ነው የምትተነፍሱት እንደ ፍኛ ተነፍታቹ ነበር

  • @nardos8487
    @nardos8487 9 місяців тому +7

    አይ ግብፅ ሁሌ ፉከራ🤣🤣

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 9 місяців тому +1

    እሄን ሁሉ ጠላት ይዛ. አለመፍረሷ ይገርማል እውነትም ጠንካራ ህዝቦች ነን በዙሪያዋ ያሉት ሀገራት ሁሉም ለምንድነው እንደዚህ ሚፈሩን ሚጠሉን

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 9 місяців тому +4

    ግብፅ አለቃላቂ የፍረኦን ልጆች ሆነው ምን ከይር አላቸው

  • @zeleketesfu8483
    @zeleketesfu8483 9 місяців тому +7

    መንግስት ባስቸኳይ ከፋኖ ከሸኔ መደራደር አለበት ኢትዮጵያ ትቅደም

    • @ethiopiabokona2808
      @ethiopiabokona2808 9 місяців тому +1

      መንግስት አልደራደርም መቼ አለና

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 9 місяців тому

      ​@@Ethiopian123ባዳሂጂአማራሀገር አይከዳም😊

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 9 місяців тому

      @@Ethiopian123 😀😀ባዳ ትታወቃላቺሁኮ እዛውሰሜንተሸርኮቺ

    • @be-liever
      @be-liever 9 місяців тому

      ​@@Ethiopian123ማንም የአማራን ድጋፍ አልጠየቀም አያስፈልግምም ደገፋቹ አልደገፋቹ ምንም ለውጥ አይመጣም😂😂😂😂

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 9 місяців тому

      ካአብይ ጋር የሚደራደር ፍኖ የለም ሸኒ ለሸኒም ተደራድረው አልተስማሙም አብይን ጆሮውን ይዞ ፍኖ ባደባባይ ይሰቅለዋል ።

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo 9 місяців тому

    ይገባታል አገሬ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 9 місяців тому +1

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ
    አሁንም ወደፊትም ግብፅ ለኢትዮጵያ ጥሩ አትመኝም

  • @SinaKifle
    @SinaKifle 9 місяців тому +1

    🇪🇹ሀገሬ ❤

  • @JemalYassin
    @JemalYassin 9 місяців тому +2

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ማን እደሆን ከረሳችሁ ወደኋላ ዞር ብላችሁ 1969 አስታውሱ

  • @daginatabayhine605
    @daginatabayhine605 9 місяців тому

    Dr abiyi shii amati nigesi yegna nugus Ethiopian teskebirel abo yimechi abichu ❤❤❤

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 9 місяців тому +1

    ለመሆኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፊርማው በፊት በጉዳዩ ዙሪያ ከሚመለከታቸው የሀገራችን አመራር አካላት ጋር ተመካክረዋል ወይ? እውነቱን እንናገር ብባል ፊርማው የማያስደስታቸው ሀገራት ኤርትራ ፣ሱዳን ፣ጂቡቲ ፣ኬንያ ፣ግብፅ እና ሌሎችም ብዙ ሀገራት እንደሚኖሩ ከወዲሁ ልታወቅ ይገባል ። ስለዚህ ነገሮችን ከወዲሁ ሰፋ አድርጎ መመልከት ያስፈልጋል ። ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም የማይደግፉ አካላት ልኖሩ እንደሚችሉ ግምት ልወሰድ ይገባል ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቃት።

  • @vibvib45
    @vibvib45 9 місяців тому +2

    አዎ እነሱ ምን አለባቸው በድህነት ምትማቅቅ አገር እንድትሆን ነው ሚፈልጉት በዚህ እንካን እደግፍሀለው አብቼ ❤

  • @NeimaSultan-ol1ut
    @NeimaSultan-ol1ut 9 місяців тому +2

    አይሰው, ሁሌዱንያ ,መሬት,ስልጣን.....ሁሉንም ላይጠቀሙበት ቀብር ሲገቡ በአንድ ፈጣሪ አምኖመልካምየሠራ ብቻ ስኬታማ የሚያደርገው

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 9 місяців тому +2

    ሠላም ይሻላል 😢

  • @Kezimkezam-w4v
    @Kezimkezam-w4v 9 місяців тому +2

    ቪዲዮ ላይ የመኪናው መስታወት ትንሽ ጭረት አለው ፡ በጣም ነው ስትረስ ያረገኝ 😂😂😂😂ዜናውን ምንም አልሰማሁትም

  • @specialfood9762
    @specialfood9762 9 місяців тому

    Ethiopia will win❤

  • @MrMichy1969
    @MrMichy1969 9 місяців тому +3

    one ethiopan one love

  • @musteabdex5294
    @musteabdex5294 9 місяців тому +5

    አሁን ነው መስዋዕትነት

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 9 місяців тому

      ካተጀምርዳይጦርሜዳ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 9 місяців тому

      ​@Ethiopian😂😂በጪራሺትግራይዮቺ ባዳስለሆናቺሁሂድ እኛ አማራወቺ መቸምቢሆንሀገርአከዳም ከዲተንምአናቅም😍123

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 9 місяців тому +2

    አንደኛ ነኝ

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 9 місяців тому +1

    ለአገራችን ዘረኝነትን ትተን እንዋጋ

    • @saraticket8836
      @saraticket8836 9 місяців тому

      ተው እንጅ ዘር እያለ እያጠፉ አሁን አንድ እንሁን ስትል አታፈረም

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 9 місяців тому +3

    ግብፅ እንኳን ይቺን አግኚታ😂

  • @MahmudSulaman-bs3tn
    @MahmudSulaman-bs3tn 9 місяців тому

    መጣ የሚለው ማስተዋወቂያ ይደብራል በቃህ መጣ የሚለዉን ተዉ

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 9 місяців тому

    ከጥንት ጀምሮ ሶማሌ በእንግድነት የተቀበልናቸው አማሌቃውያን በጊዜ ርዝመት ነፃ ወጡ። ላሙ ወደብ ራሱ የኢትዮጵያ እንደነበረ ይታወቃል። በግብፅ ጫናና በምዕራባውያን ደባ ምፅዋን፣ አሰብ፣ አዶሊስ፣ ታጁራ፣ ጅቡቲ፣ ዛይላ፣ ሐርጌሳን ከኢትዮጵያ ተነጥቀው ለሌሎች በመስጠታቸው ወደብ አልባ ሆነን በር የሌላት ጎጆ መሆን በቃን!!! መዝ 68:31

  • @Amnuelgtso
    @Amnuelgtso 9 місяців тому

    Selami l Ethiopian

  • @HayatMuss
    @HayatMuss 9 місяців тому +1

    የአውሮፖ ህብረት እኛ ላይብቻ ነው እንዴ የሚበረታው ቆይ

  • @hassenabdullahi6487
    @hassenabdullahi6487 9 місяців тому +1

    Viva greater Somalia ❤

  • @daginatabayhine605
    @daginatabayhine605 9 місяців тому +1

    Wode 4 killo Bela 3 magnitehun yezilign sitizi wode Dr abiyiji ketila yaziligni gorobet mahon sile feleku new kkkk

  • @beautifulfails28bg
    @beautifulfails28bg 9 місяців тому

    ይቺ ነገር ብዙም አታምረኝም ሆነ ብሎ ተባብሮ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የታለመ ነገር ነው

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 9 місяців тому

    Our hope is the Almighty God so we will win

  • @EliasAweke
    @EliasAweke 9 місяців тому +4

    ድል ለፋኖ ውድቀት ለሸባሪው ብልጽግና አማራችን እና ኢትጵያችን ይለምልሙ

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 9 місяців тому +1

      ከብት

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 місяців тому +1

      አላህ ከጥመት ከሰው ሠይጣን ጠብቀን አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 9 місяців тому

      ፋኖ የጁታ ቅጥረኛ ነዉ አልሰሜን ግባ በለዉ ሚስጥሩን አልሰማህም እዴ

  • @HamidAbdurahmanAli
    @HamidAbdurahmanAli 9 місяців тому

    Selam selam selam selam

  • @SelamuTirkaso
    @SelamuTirkaso 9 місяців тому +1

    Menhime amatume 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 emey ethiopan hulem ashinfe new

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 9 місяців тому +2

    ዛሬ አደኛ ነኝ አቤላ😊

    • @badrea36
      @badrea36 9 місяців тому

      ምን ይጠበስልሽ

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 9 місяців тому +1

      @@badrea36 ምን አገባህ

    • @badrea36
      @badrea36 9 місяців тому

      አረ ሴት ነኝ

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 9 місяців тому

    🙏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ermiastekele5002
    @ermiastekele5002 9 місяців тому

    እግዚኣብሄር ይመስገን አሁን ጨወታው እዛ ከ ሶማሊ ጋር እኛ ኤርትራውያን ፈንድሻ እየበላን ጨወታው ማየት ምንም አያገባንም ለኢትዮጵያ ጎን ለሶማሊ ጎን አንቆምም ሁለቱን ይውጡበት ውግያ ሶልቹተናል

    • @abellimoservice5308
      @abellimoservice5308 9 місяців тому

      Le manm bihon selam new miyawataw, gorebet selam kaladere endet selam thonaleh bleh tasbaleh, achir astesaseb eyasebn new endih wedehuala yekerenew. We need peace in the horn of Africa.

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ

    ፍትህ ለአማራ

  • @Afnanfarah243
    @Afnanfarah243 9 місяців тому

    abel dhiro unet tinager neber ahun wishatam honk jabuti mingizem tefelagi nech be unet mitawq kehone

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 9 місяців тому +1

    Time to united now

  • @AlmazGhezai-m3l
    @AlmazGhezai-m3l 9 місяців тому

    🎉❤👌

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 9 місяців тому

    በዚ ሁሉ ጦርነት እራብ የንሮ ውድነት የእዳሴው ግድብባችን ተጠናቆ የብሃር በር አጊንተን ዛሪም እንደ ትናቱ ኢትዮጵያ እጆችዎን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች🙏
    ግብፅ ትናት የእስራኤልን እዝብ በባርነት አስጨንቀሽ እግዚአብሔር ሙሴን ተጠቅሞ የባርነትን ቀንበር ሰብሮ የቀይ ባህርን ከፍሎ ፈርሆንና ሰራዊቱ በቀይ ባህር ሰምጠው ሲቀሩ ሙሴና የእስራኤል እዝቦች በድል ቀይ ባህርን እደተሻገሩ ዛሪም የሙሴ የእስራኤል አምላክ ከኛ ከኢትዮጵያውያን ጋራ ነው🙏🇪🇹🙏

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl 9 місяців тому

    Ulum were nw Abel yeweynwa lej wel came agen

  • @abumajed7744
    @abumajed7744 9 місяців тому

    👍👍👍

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 9 місяців тому +1

    Somali land is self-sufficient sovereign country

  • @zhraethiopia6736
    @zhraethiopia6736 9 місяців тому

    የኔ ጥያቄ ኢትዮጵያ የወታደር ካፕ ያላት የትኛዋ ሱማሌ ነው ??

  • @Godislove4813
    @Godislove4813 9 місяців тому

    Ke Eritrea gar selam fetero wedebun endemtekem hager betebeto lela gar mehed. Yehe Chir sil alwedem mengest

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 9 місяців тому

    Hulum la malkamnew geta yaqal😢😢😢😢

  • @Hanif323
    @Hanif323 9 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ አላድግ ያለች ሀገር ጎረቤቷን ረብሻ ገባች ደግሞ እነሱ በሀብት ያደጉ ናቸው እኛ በዘር ተከፋፈለን ባዶ ነን😢

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 9 місяців тому

    መዳምና ባባ እየተሰዳደቡነው ያእዝባሌ ክክክክ😂 ወይዘዲሮ እኔያገባሁህ ምግብላመጣልህነው 😅 ጃርጀሩን አሺናሚቺኛ 😢 ኑናአገላግሉ በሀገሬ ጉዳይ ከመጡማማንንም አሰማ የቼገረንዘርከዘርሆኖብንጂ 😠

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 9 місяців тому

    ጅቡቲማ ተሸወደች!

  • @ElueluElu-o5r
    @ElueluElu-o5r 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 9 місяців тому

    Ahun wedebu gziwu aydelem mejemeriya ye hager selam yshal ye wendimamachoch tornet ykum

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 9 місяців тому

    We don't have to worry about Egypt thanks to Israel.

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 9 місяців тому +1

    ጅቡቲም አታስቢ ፀባይ ካለሽ ወዳጅነታችን ይቀጥላል እንደ ኤርትራ ፈንዳ ፈንዳ ካላረገሽ በልልኝ

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 9 місяців тому

    Jesus Christ is coming soon🎉❤

  • @EthioRich-lm4og
    @EthioRich-lm4og 9 місяців тому +14

    Every citizens of Ethiopia must unite on this issue of port.

    • @zeekingston2338
      @zeekingston2338 9 місяців тому

      😂😂😂

    • @hassanfarah868
      @hassanfarah868 9 місяців тому

      Abi oromo playing with fire ask melee zanawi in the grave he' ll tell you fire 🔥 no one can divide somalia👈

    • @EthioRich-lm4og
      @EthioRich-lm4og 9 місяців тому +1

      @@hassanfarah868 fight Al-shabab first of all! Somaliland was country for the last past 30, they voted own government, they have own currency, they have own security force, they have own passport etc.... All those years where was Somalians now you barking.

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 9 місяців тому

      @@EthioRich-lm4og Thank you!

    • @hassanfarah868
      @hassanfarah868 9 місяців тому

      @@EthioRich-lm4og It's not your business al shabab. abdi ahmed is killing his people every day civil war is going on in ethiopia amhara tigre and oromo look yourself.

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 9 місяців тому

    Andenat Feker le Ethiopia agarachen
    Zaraghenat yetefa