የምንፈልገውን እየተመገብን ውፍረትን መከላከያ ዘዴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 98

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 роки тому +7

    ይገርማል አንድም እምድር ላይ ጠብ እሚል ነገር የለሽም melly አላህ ይጠብቅሽ 💓💓

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому

    Enamesegnalen Melly Tebarekee!!!

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 роки тому

    ሜሉዬ እጅግ ጠቃሚ የህይወት ልምድ ነው። አንቺ ያናሳሻቸው የአመጋገብ ስርዓቶች ለውፍረት ብቻ ሳይሆን ለጤናም የሚጠቅም መሰለኝ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @tigisttsegaye9953
    @tigisttsegaye9953 3 роки тому +3

    አሰብሽ ጥሩ ነው ቁርስ የዉፍረት ትልቁ መምጫዉ ነው ከራሴ የየዉት ነው ሌላዉ መልክትሽ ጥሩ ነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +2

    ጠቃሚ ምክር ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ💕👏

  • @fafiwaloyiwa627
    @fafiwaloyiwa627 3 роки тому

    ጥሩ ትምርት ነው እንቅስቃሲ ለጤናም ጥሩ ነው በርች የኔ ልእልት

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +2

    ሜሉዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን😍😍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው እናመስግናለንሚልዬ ተባረኪልኝ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @jap4staatufv746
      @jap4staatufv746 3 роки тому

      !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!/$%

  • @madinawerake3550
    @madinawerake3550 3 роки тому

    ሜልዪ በጣም ጎበዝ ነሽ ጥሩ ምክር ነው

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ሜሉ ተባረኪ🙏❤ በ Low carbohydrate Dite በጣም እስማማለሁ👍👍

  • @momona7637
    @momona7637 3 роки тому +5

    From day one you’re my favorite you-tuber.

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +1

    Selam melya thank you for sharing beautiful keep it up my sister 👌🏾👍🏾💯💝

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ጎበዝ በርቺ 😍🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ👌👍❤

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 роки тому

    ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ሜሉ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 3 роки тому +1

    ትክክለኛ መረጃ እናመሰግናለን!

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 3 роки тому +1

    የኔ ምርጥ ሥወድሽ በጣም ነዉ ደሥ እምትይኝ ሠላመ እግዚአብሄር ይብዛልሽ ሥለምትሠጭን ት/ት ሁሉ እናመሠግናለን

  • @nebyataraya5642
    @nebyataraya5642 3 роки тому

    I like your Chanel
    Thank you very much for sharing 👍
    God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሜሊ ጥሩ ልምድ ነው ያካፈልሽን 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 роки тому +1

    Melly best, its a very good lesson. Thank you and bless you for sharing it with us. 🙏🏻

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому

    ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 роки тому

    ተባረኪ እህታችን ።

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 2 роки тому

    Good morning how are you doing good job ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому +1

    Thank you 🙏🏾 for sharing your best experience with us GOD bless you and your family my dear be safe

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ለመላው ኦርቶዶክሳዊያ እንኳን ለደብረታቦር በአል
    አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏
    ለዚህ ያበቃን አምላክ ይመስገን
    🌻🌻🌼🌼🌼🌻

  • @fatmaa951
    @fatmaa951 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 3 роки тому

    Tankyou my sister its good experience

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 3 роки тому

    Smart woman proud of you.melu 🥰❤😍

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 роки тому

    ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው የነገርሽኝ እኔም ምግብ በመተው መቀነስ የሚለው አይስማማኝም። አመሰግናለሁ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому

    እናመስግናለን የኔ ውድ በቀደም ያሳየሽኝ የቡሄ ሙልሙል አገጋገሩም ሆነ የሰላጣ ቅጠሉን ጋግሬ በአገርቤት የለመድኩትን የዳቦ ጣእምና ሽታ አግቼበታለሁ አመሰግናለሁ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እናመስግናለን ሜላትዬ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 роки тому

    Konjo program neber! Thanks for sharing beautiful 😍

  • @LidiaHaile-g7l
    @LidiaHaile-g7l 2 роки тому

    Qonjo meker new. Thank you dear.

  • @karateabebe9636
    @karateabebe9636 3 роки тому

    ሜሉበጣም ነዉ እኔና ቤተሰቦች የምኖድሽ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦችሽ

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 роки тому

    እንየም የሄ ጥያቄ እያሰብኩት ነበር ተባረኪ እንየ እየወፈሩኩ ነው

  • @mulubelay5581
    @mulubelay5581 3 роки тому

    Thank you so much I will do it your nice experience

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍

  • @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ

    ትክክልየኔቆጆጉበዝበርችልኝ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 3 роки тому

    ketente webt tenante new enamsegnalen

  • @le1785
    @le1785 3 роки тому

    ሜሊዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሠግናለሁ ጠቃሚ ምክር ነው እንዳልሽው እኔ ቁርስ አልበላም ነበር ከአሁን በኋላ ግን ትንሽም ቢሆን እሞክራለሁ እ/ር ያክብርልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 3 роки тому +1

    Thank you so much 💓

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 3 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    ሜላትዬ ጥሩ ልምድሽን ነውያካፈልሽን እናመሰግናለን ❤❤❤🙏

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ወይኔ ሜሉዬ እግዜአብሄር ይባርክሽ ጥሩ ልምድ ነው ያካፈልሽን🙏በተለይ የልጆቹ ትራፊ እንዳይደፋ ብላችሁ እምትበሉ ያልሽው ለእኔ ነው የተናገርሽው🤣

  • @fiorialemayhu8924
    @fiorialemayhu8924 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ቆንጂት

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 роки тому +1

    ሜሉ ቆንጆ አንቺ እንኳን ተፈጥሮሽ ነው ግን ሁሌ የቅጥነትሽ ሚስጥር ማወቅ እንደው ሀሳብ ብታካፍይን ብየ አስብ ነበር thankyou

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 3 роки тому

    Yena gobez liki bileshah

  • @marshett9849
    @marshett9849 3 роки тому

    ሜሉዬየኔማርእንኳንሠላምመጣሽ

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 роки тому

    what about the intermittent fasting?

  • @ዑምአይመን
    @ዑምአይመን 3 роки тому +2

    አህለን ብያለሁ እማ እረ እኔ የቁርስ ልምድ የለኝም ግን አልፍርም ቦርጭ ብቻ ነው የማወጣው ሌላው ሰውነቴ ቀጫጫ ነኝ

  • @LidiaHaile-g7l
    @LidiaHaile-g7l 3 роки тому +2

    Thank you melluye one thing I wanted to challenge you meal plan for one monthly or weekly. And what should look like our plate when we eat. Can you do that for me if you do not mind. 😍😍😍👍👍👍👍👍👍

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 роки тому

      Yenem tiyake nw meluye pls yene konjo kemesratu masebu nw yemikebdegn!!

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp 2 роки тому

    I agree with most of the things you said but fasting is a very healthy thing for our healthy. I don't think not eating will cause heart disease.

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 роки тому

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ሜሊዬ በነገርሽ ላይ ሙልሙሉን የቡሔ ያሳየሽንን ሰርቼው በስመአብ እንዴት እንደወደዱት ቤተሰቦቼ ተባረኪልኝ ሜሊዬ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      አሜን ናኒዬ የከርሞ ሰው ያርገን

  • @dagmawitdinku3094
    @dagmawitdinku3094 3 роки тому

    Thank you!

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 роки тому +1

    በርግዝና ጊዜ የሚመጣን ዉፍረት እንዴት አስተካከልሽዉ

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 3 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @Sነኝ-t5l
      @Sነኝ-t5l 2 роки тому

      አረ ውዶቸ ተውት እናተ ብቻ ጤና ሁኑ የጤና መወፈር ተሆነ አረግ ጅስም ባዳ ነው እኔ ወፍር ነበርኩ አሁን በሽተኛ ነው የምመስለው ተሰውነት ተራ ወደ አጥንት ተራ ሄጃለሁ

  • @ethiopiailoveyou3313
    @ethiopiailoveyou3313 3 роки тому

    የኔቅመም

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 роки тому

    Yenam teyaka nbr enamsgenaln Meluya

  • @kuluntawerkaraya3968
    @kuluntawerkaraya3968 3 роки тому

    interesting

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому

    እንዴ ሜሉዬ እኔ ውጤታማ የሆንኩት የፆም ዳይት አድርጌ ነው ግን ምክርሽን ውድድድድድ የሀገሬ ልጅ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      መውደድዬ እኔኮ የትኛውም ዳይት ውጤታማ አይደለም አላልኩም ለኔ ግን ዳይት አላረግም ነው ያልኩት እና ለኔ የጠቀመኝን ዘዴ ነው የተናገርኩት

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому

    እኔን የሚመለከት ጥያቄ ተገኘ!

  • @medanittaye3185
    @medanittaye3185 3 роки тому

    ሜሉዬ እኔ ያስቸገረኝ ቦርጭ ነው እስከ መላ በይኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      መዲዬ ሩጫ በጣም ይረዳል ዱብ ዱብ በይበት

  • @rabaiasfao6295
    @rabaiasfao6295 3 роки тому

    ትክክል ናት ሞክሩት በጣም በሰውነታችሁ ለውጥ ታያላችሁ

  • @jesusisgreat8724
    @jesusisgreat8724 3 роки тому

    Hi Melly, bebzat ymtekemiw duket gn nech new..

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      ምግብ ስራ ስታሳዪ ግድ ነው ለምሳሌ መላዋ ልስራ ነብዩ ጥቁር ስንዴ ብጠቀም ይቀዳደዳል አይዘረጋም ወይም የወተት ዳቦ ንግግር ብል በጥቁር ስንዴ አይነፋም እንደነጩ ስለዚህ ግድ ነው ትክክለኛውን ግብአት ለትክክለኛው ስራ መጠቀም ስውር ብርድ ሲሆን ጥቁር ስንዴ ነው ለምሳሌ የተጠቀምኩት ትክክለኛው ግብአት ስለሆነ ተረድተሽኛል ብዬ አስባለው

  • @prine3370
    @prine3370 3 роки тому

    መጨመር በጣም ነው የምፈልገው ምን ልጠቀም

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅ 3 роки тому +1

    እኔ መወፈር ነው እምፈልገው እሚያወፍር ምግብ ንገሩኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      የኔ ምክር በተለይ ውጪ ከሆነ ያለሽው ሀሳብ ቀንሺ ነው

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 3 роки тому

    ሜሊ "የኔ መላ" ራስሽን የምትገዢም ስለሆንሽም እኮ ነው። እርግጠኛ ነኝ ልጆችሽ ምን ያህል disciplined እንደሆኑ። ስለ ጠቃሚው መልእክት አመሰግንሻለሁ፣ በርቺ! ተባረኪ!

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሜሉየ እኔ ጧት ተነስቸ ስራ ነው እምጀምረው ስጨርስ ግን እበላለሁ በምሳ ሰአት ቁርስ ይሆንል ሌላው ከወለድኩ ቡሀላ ቀፈት ወጣብኝ በምን ላስለቅቀው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      ጦይባ ስለርግዝና ብዙ ሰው ስለጠየቀኝ ዛሬ ቅዳሜ ቪዲዮ እለቃለው ምናልባት ይጠቅምሽ ይሆናል

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 3 роки тому

      @@Mellyspicetv እሽ ሜሉየ አመሰግናለሁ

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 роки тому

      Kefet mindinew???

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    💚💛❤️😘😘😘👍👍👍👍

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 роки тому

    ❤👏

  • @umumerwanura4139
    @umumerwanura4139 3 роки тому

    Ene gn tafach nwe suse besum nee mewferew MN mareg alebgn

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 роки тому

      ልክ ነዉ ጣፋጭ በጣም ያወፍራል

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 роки тому

      ጣፋጭ ለማቆም በጣም ቆራጥ መሆን ያስፈልጋል ቀስ በቀስ ነዉ እንጂ በአንዴ አይሆንም ዉጭ የምትኖሪ ከሆነ የግሪክ ዮገርት በማር ለመመገብ ሞክሪ ጣፋጭ በሚያምርሽ ግዜ።ካሰብንበት እግዚአብሔር ይረዳናል እኔ ጣፋጭ ካቆምኩ 10 አመት አለፈኝ በእድሜም ወጣት አልነበርኩም።

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 3 роки тому

    ሜሉ ያለቁርስ አይሆንልኝም ጥሩ ልምድ ነው ሌላው እባካችሁ ያገሬ ልጆች personal የሆነ ጥያቄ አጠይቁ ነውር ነው

  • @yebaleworkshitaye2306
    @yebaleworkshitaye2306 3 роки тому

    Digestive system

  • @Ababacolongo
    @Ababacolongo 3 роки тому +1

    የኔቆንጆ ሃይማኖትሽ ምንድነው ይቅርታ

    • @sadiabiru1641
      @sadiabiru1641 3 роки тому +2

      Meliektiwan new enji ke haymanotwa min guday alesh

  • @خالدامير-ن2ق
    @خالدامير-ن2ق 3 роки тому +1

    ሠላምላገራችን።ወደቤቴ።በመግባትሠብሥክራይአድርጉኝ