ድልበድል ለአኬ ጥያቄ አቀረበለት/አኬን ያሳዘነው ጉዳይ/አሳማኝ መልስ ከአኬ/ዘማርያም/አክሊለ/gadisa/ሐዋርያዊ መልስ/ልደተ/answer/ENAT/ORTHODOX

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 21 годину тому

    አኬ እመቤቴ ትባረክህ ከነ ልጆ ጰጤ አፌረ አለቀስ

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 9 днів тому

    ወድም አኬ ፀጋውን ያብዛልህ ትዕግስቱን ያድልክ❤❤❤❤

  • @getahunfiseha6611
    @getahunfiseha6611 17 днів тому +3

    Akie you are so special man. Thank you!!!

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 19 днів тому +5

    የክርስቶስን ትንሣኤ የሚያገኘው በክርስቶስ ኢየሱስ ያመኑት ናቸው።ያላመኑት አያገኙም 👍ይህ በአስተምህሯችን ነው።እግዚአብሔር ከዚህ ውጭ ሊሠራ ይችላል?? አዎ ይችላል እሱን ማንም ሊቃወም አይችልም🙏🙏

  • @fikir887
    @fikir887 19 днів тому +8

    ኦርቶዶክሳዊ መምህራን ብዙ ከናንተ የሚማር እና የሚከተል ስላለ ሰዎች እንዳይሳሳቱባችሁ ለናንተ የማይዋጥ አስተምሮ ከተላለፈ በውስጥ ብትወያዩ ለናንተም ለሚሰማችሁም ጥሩ ነው። ከዛ ትክክለኛውን ትምህርት ለሚሰማችሁ ብታስተላልፉ የተሻለ ነው። እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቃችሁ።

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m 15 днів тому +1

    መምህራችን ake ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 19 днів тому +5

    በአጭሩ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነተኛ ነው!!ደግሞ ፍቅሩም እውነተኛ ነው።(ፍርዱም ፍቅሩን አያጠፋውም ፍቅሩም በተመሳሳይ ፍርዱን አያጠፋውም🙏)በተአቅቦ ይልሃል ይህ እግዚአብሔር ብቻ ሚችለው ነው🙏🙏🙏🙏

  • @tsiyonayalew6547
    @tsiyonayalew6547 19 днів тому +3

    ❤❤❤አኪይችን ወሳኝ !

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 19 днів тому +3

    አኬ ተባርክ❤❤❤

  • @AlemAbraham-i6p
    @AlemAbraham-i6p 18 днів тому +1

    Kale ewat yasamalen

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 18 днів тому +1

    ተዎቸው ገሀነም ይግቡ እንዳንላቸው የእግዚአብሔር ቃሉ እንዲህ ይላል መንገድ የሳተ ወንድምክን ከስተት ጎዳና መልሰው ይላል ዝም ብለን ስናያቸው ጭራሽ ወጥ እረገጡ

  • @MosisaOrto
    @MosisaOrto 19 днів тому +2

    Gin betam tigarmalachu ahun inante indezi sitihonu manafikan indeti yihunu bizu kiristanochi kenante lemamar yitebikachuwal pls bazi bati chakachaku turu nw. Fekirin ka kiristos tetinana kamariyam

  • @MelesaGebrekedan
    @MelesaGebrekedan 18 днів тому

    Kelahiwot ❤❤❤ yesamalen ❤❤❤

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 19 днів тому +3

    አኬ❤❤🎉

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 19 днів тому

    benegerachilay ortodox ljochi berasachew ena meastemro melsachew ergtegna slehonu wsaneyachew achir new koftana nachew tebarekuln

  • @BirukDaniel-y4h
    @BirukDaniel-y4h 17 днів тому

    ake aregagawe kisis bihonu bideme yibeletuhale

  • @የአቢሲኒያልጆች
    @የአቢሲኒያልጆች 18 днів тому

    Ke Abatoch mels entebkalen enji manen ensma

  • @janatbh8616
    @janatbh8616 19 днів тому +2

    Yeah delbedel yemiybale dedebe mekegn sew new menum ayamerme aka begubezenawe betemertu kepapasate jemeto eske kahene derse selemiywedute kento new lepantawoche mesakiya lemaderge ensu erseberse selemyesemamu egnaneme endensu leiysebelene new meneme aykeme aweku aweku Lele yefelgale wesha endate endepanta yerasune sew yemagetale denze

  • @heruyassefa1138
    @heruyassefa1138 18 днів тому

    Aka jegmachen bertalen!!

  • @getahunfiseha6611
    @getahunfiseha6611 17 днів тому

    Aklilu, be ewunet ante wongel yegebah jegna neh ketilbet!!!!

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 18 днів тому

    የተዋህዶ ልጆች መንገድ የሳቱ ዼንጤዎችንም እና ሌሎች እምነት የሌላቸውን ከሲኦል ለማውጣት ስትጥሩላቸው ጭራሽ ተጨማለቁ

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 21 годину тому

    ጰጤ እያዳረቀህ ነው ለማዛግ ነው የፌራ ጰጤ ፌሪ ነው ተውው

  • @BajajTube
    @BajajTube 17 днів тому +2

    አማትበህ ለምን አትጀምርም

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 9 днів тому

    መናፍቃን ባለማዳመጥ እና በመጮህ የተመረቁበት ዲግሪ አላቸው እንዴ?

  • @YohannesZegeye-q5r
    @YohannesZegeye-q5r 19 днів тому +1

    ኧረ አክሊል የዛሬው የጥያቄህ መልስ የተሳሳተ ነው ማንም ሰው ባያምንም በአዳም ኀጢአት አይጠየቅም።

    • @tselotaklog
      @tselotaklog 18 днів тому +2

      በእግዚአብሔር ልጅ ያላመነ አሁን ተፈርዶበታል የሚለውስ ወንድሜ።
      ሌላው የነሐሱን እባብ በብሉይ ኪዳን ጊዜ ወጥተው ያላዩ ሁሉ አይድኑም ነበር ዛሬም ሳያምን እንዴት ይድናል ፀጋውን ሳይካፈል ሳይጠመቅ ልጅነት ይገኛል ሳይቆርብስ የዘላለም ህይወት ይሄንን ካልንማ ከመናፍቅ ምን ተለየን

    • @HermelaM
      @HermelaM 18 днів тому

      Menafikanko Endeza blew ayamnum tselot enesu begeta be eyesus yamene enji yalamene ayidnm new milut ke Adam hatiyatm bihon. Kidus kurbanun demo lednet midereg adelem yilalu siledann ena geta silazezen new milut

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 19 днів тому +2

    ምንድነው ትናት ስትጨቃጨቁ ዋላቹህ 😮😮ድል በድል ኦርቶዶክስ አይደለም እዴ

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 19 днів тому +2

    Akaaa 10000k semeleketew complex new

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 19 днів тому

    ዙሩ ከሯል😮

  • @MeseretMaya
    @MeseretMaya 15 днів тому

    Are ake.teregaga

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 19 днів тому +1

    አታራግቡ ምንም ገና ሳታቁ እከሌ ልክ ነው እከሌ ልክ ነው አትበሉ

    • @AshuAlehe
      @AshuAlehe 16 днів тому

      ታዲያ አንተ ካወክ በዚሁ ኮሜንት አኬን ከመተቸት ወጥተህ በዚህ ገፅ እንኳ አንድ ትምህርት አኬን አስተካክለህ ማስተማር ትችል ነበር . የለም ዝም ብሎ መተቸት እውቀት አይደለም, ይህ አላዋቂነት ነው!!

    • @Miki-c4u2h
      @Miki-c4u2h 14 днів тому

      @AshuAlehe ለምን ትቀባጥራለህ እኔ አቃለው አላልኩም አባቶች መልስ እስኪሰጡበት ወይም አንዳቸው የአንዳቸውን አረዳድ እስኪግባቡ ድረስ አንዱ ልክ ነው አንዱ ልክ አደለም አንበል ታግሰን እንጠብቅ ነው ያልኩት

  • @AdiMan-n1e
    @AdiMan-n1e 17 днів тому

    ወንድሜ ኦርቶዶክ ሆነው ብዙ እውቀት የሌላቸው አሉ እነሱን ብታስተም ይሻላል መናፍቃን ድግሞ የመኪና ዘይት የነካው ብታጥበው እንደመይፀዳ እነ ሱም እንዛ ናቸው

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 19 днів тому +13

    ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ግራ አትጋቡ። ሌላውን ትታችሁ የእግዚአብሔርን ቃል አጥኑ።

    • @fikermesfin2478
      @fikermesfin2478 19 днів тому +15

      ከኦርቶዶክስ ውጪ የእግዚአብሔር ቃል የትም ሊገኝ አይችልም ከቤተክርስቲያን ውጪ ያለ አስተምህሮ እና ቃል ሁሉ ወደ እውነተኛው ኢየሱስ አያደርሱም ።

    • @Robel-ok6ws
      @Robel-ok6ws 19 днів тому

      keman new mnatenaw?

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 19 днів тому

      @@GetachewTekle-z9i 😁😁

    • @ሰሉጓልድንግልማርያም
      @ሰሉጓልድንግልማርያም 19 днів тому

      @@GetachewTekle-z9i 😁😁😂😂መናፍቅ

    • @MihiretabTewelde
      @MihiretabTewelde 19 днів тому +1

      መጀመሪያ እራስ ተማር እዳንተ አይነቱ ኦርቶዶክስን አይመክርም እሽ

  • @teddtedd9533
    @teddtedd9533 17 днів тому

    ኧረ ባካችሁ አባታችን አዳምን ተፋቱት።

  • @LeykunMe-m1y
    @LeykunMe-m1y 19 днів тому

    አገረሸባችሁ መዳኒቱ ቀርቧል ውሰዱ

  • @Horagirma-b8m
    @Horagirma-b8m 19 днів тому

    11:አኬ ዞሬ አሳብ አልገባኝም በኦሪ ዘምን የነበሩት ሰወች ለፈርደ የነሳሊ ውይ ለምን?

  • @workugebre3602
    @workugebre3602 17 днів тому

    አኬ ግን ወደመታበይ እየሔደ ይመስለኛል።

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu 16 днів тому

      ምን ማለት ነው ሃሃሃሃ 😂😂😂

    • @AshuAlehe
      @AshuAlehe 16 днів тому +1

      እንደ አኬ ያለ ትዕግስት , ትህትና ያሉ መምህሮችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

    • @kነኝየBብቻ
      @kነኝየBብቻ 14 днів тому

      @@workugebre3602 የቅናት መንፈስ😁😂🤭

    • @kነኝየBብቻ
      @kነኝየBብቻ 14 днів тому

      የቅናት መንፈስ😁😂🤭

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 14 днів тому

    በአርሴማ አምነህ የተክለሃይማኖትን ጠላ ጠጥተህ የክርስቶስን ትንሣኤ አታይም 😂😂😂😂😂