ሞን እና ኑሃሚን ተፋጠጡ | ባልሽ አይከፋም | ለሚያስተምርሽ ቄስ ጥያቄ አቅሪብልኝ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 15 днів тому +22

    ይሄ ልጅ ግን ባለጌ ነው በጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 15 днів тому +1

      በጣም ምን ሀይነት አስተዳደግ እንዳደገ ፈጣሪ ይወቀው

  • @uffvgcf2681
    @uffvgcf2681 15 днів тому +15

    እሄ ልጅ እኮ ወላጆቹ ስለፍቅር ምንነት ስርአት ግብረገብነት ምናምን አላስተማሩትም ሲጀር ልጁ ለእውቅና ብሎ እየተግማማ ነው በስማም ይብላኝ አብረውህ ለሚኖሩ😢😢😢

  • @geshaethiopua449
    @geshaethiopua449 15 днів тому +12

    ቁምነገር የሌለው ልጅ

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 15 днів тому +8

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 14 днів тому +5

    ኑሀሚን በእዉቀት ነዉ የምታወራዉ። እዉቀት የሌለዉ ሰዉ ተሳዳቢ እና ሁሉንም ነቃፊ ይሆና።

  • @Ssssss-c1i
    @Ssssss-c1i 15 днів тому +10

    እኔ አንዳድ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ማለት ወይ አታም ወይ አታፍር በስድብና በልግና ፈመስክ ደሞ አሁን በሀይማኖት መጣህ ከፈለክ ተማር ካልሆነ እዛው ከመሰሎችህ ጋር ተርመጥመጥ ላተ ሲባል ባለጌ መሆን አለበት እዴ

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 15 днів тому +8

    ጥቄዎች ሲያስጠሉ

  • @fasilashenafi3565
    @fasilashenafi3565 15 днів тому +2

    ምንም በጎ ህሊና እና አንደበት የሌለው አውሬ የሆነ ልጅ ሲያስጠላላላላኝ

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 15 днів тому +3

    ቲክቶክ አልጠቀምም በዩቶብ ግን እየተማረኩ ነው እባካችሁ ሁልጊዜ ቲክቶክ ላይ የምትማሩትን ትምህርት በዚህ ልቀቁት እግዚአብሔር ይመስገን በወንድሞቻችን ላይ እግዚአብሔር አድሮ እየተማረኩ ነው
    ይህ ልጅ ግን ንግግሩ ለሰው ልጆች አይመጥንም ልቦናውን ይመልሰው ወዶ አይመስለኝም

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 15 днів тому +1

    ግን ምን ሀይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ፈጣሪ ልቦና ይስጠህ ለእኛም ልቦና ይስጠን ሁሉ ቦታ ዘልፎ ስድቦ ሲወጣ ነው የሚታየው ስዎች ቢተውቲና ባያስገቡት መልካም ነበር ተነግሮት ስ አይገባውም ብቻ ቤተስቦቹን ያስወቅሳል

  • @betty8479
    @betty8479 15 днів тому +5

    ይሄ የአእምሮ ችግር ያለበት ልጅ ነዉ

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 15 днів тому +1

    Mejemeria kaluni bedenibi awikehi lemenager bitimokiri abatu

  • @NhGg-d7y
    @NhGg-d7y 14 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 15 днів тому +1

    Nu bebirihanu temelalesu

  • @sabagautschi5363
    @sabagautschi5363 15 днів тому +11

    ይሄ ልጅ ያወቀ እየመሰለው ይለፋደዳል ባለጌ

  • @NhGg-d7y
    @NhGg-d7y 14 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 15 днів тому +7

    ሰይጣን እራሱ አይመጣም በሰው ላይ አድሮ ነው የሚመጣው ልክ እንደ ሞን አይነቶቹ ላይ

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 14 днів тому +1

    ኖሐሚ የወረደ ሠው ጋርአታውሪ እሡ ምን አገባው ማነው ፈራጅ ያረገው አትቺ የክረስቶስ ፍቅር ስላለሽ ትሕትና ያለሽ ሰው ነሽ እሱ ግን ክርስቶስን አያቀውም

  • @tko4438
    @tko4438 14 днів тому +1

    ይሄ ልጅ የምቃወም መንፈስ አለበት ጌታ ሆይ😢😢😢

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 15 днів тому +3

    ሃይማኖት ማለት ማመን መታመን ማለት ነው ።ፕሮዎች ግን ድርጅት ውስጥ ስላሉ የሚረዱ ድርጅት አርገው ነው ።

  • @yaredalex997
    @yaredalex997 15 днів тому +6

    እኔ የምለው ምን ፈልጐ ነው የሚመላለለው ጥሩ ልጅ አይደለም ብሎክ አድርጊው ወንድ ከሆንክ ከመምራንጋ ግጠም

  • @ZelalemTakele-l8q
    @ZelalemTakele-l8q 15 днів тому +2

    ሕግዚአብሔር ምስክሬ ይህ ልጂ ወንድ አይመስለንኝም

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 15 днів тому

    ከሚያከብሩ ከሚስሙ ከሚረዱ ስው ጋር የምታወራው ሌላው ስለ እምነት በጣም እግዛብሄርን ከፍ አድርገው ከሚያውቁ ስወች ጋር ነው የምታወራውና ለምን ከፋህ ና አንተንም ያስተምሩህ ትማራለህ

  • @elsango7292
    @elsango7292 15 днів тому

    እናተ ማንንም ማዳን አትችሉም ያላችሁበት ጨላማ ህይወት ሳትወጡ እራሳችሁን አድኑ መጀመሪያ ወንጌል የሚለው በሁለት አምላክ አትገዛ ይላል ይህን አስምሩበት ለማለት ነው

  • @YonasDerge
    @YonasDerge 14 днів тому

    Stupedddd nw

  • @misraqawi
    @misraqawi 14 днів тому

    በጣም ሸለመጥማጥ የሆነ ባህርይ ያለው ልጅ ነው: እጅግ ነው ለመታገስ የሚፈታተነው!!!

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 15 днів тому

    Ewket yelem manbeb yteykal

  • @israelchalaChala
    @israelchalaChala 15 днів тому

    አይ አንቺ እየሱስን የማያውቅ ሰው እግዚያብሔር ፍቅር ነው ቢል።
    ያለ ክርስቶስ ሰው እንዴት የእግዚያብሔርን ፍቅር መረዳትና ማወቅ ይችላል።
    የእግዚያብሔር ፍቅር የተገለጠው እኮ በክርስቶስ ነው።

  • @Tmttmt-du9ee
    @Tmttmt-du9ee 15 днів тому +1

    Yeha lji wergate new indwrde .indsu or esu yemyawrane aynte wora iyawrshe indtenore new yesu ewktena woraw min indhon yetawke new erkashe yehon lji

  • @fasilashenafi3565
    @fasilashenafi3565 15 днів тому

    እንደዚህ አይነት ሰው እኮ ከሰው ጋር አይደለም ከእንስሳ ጋር ለመዋል አይመጥንም በጣም የሚደብረኝ ልጅ ነው ይሄ በጣምምም

  • @NhGg-d7y
    @NhGg-d7y 14 днів тому

    😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 14 днів тому

    Mon endih asteway lij atemeselegnim neber ahun betenagerekew💯👍 Nuhamin satasebiw yegebashobet life style satefeligiw ketelishibet. Egziabheren matalel ayechalim. Fikiregnash yawatashal . Live life ayedelem telosh endayehed yemer. Social media life ayedelem. Lik life gebtesh endemitesebiki ye egziabher menfes menamen eyalish atewashi. Felegena lidet wengel enisebikalen bilew gamer honew keru teketebu. Anchim yaw nesh

  • @HiluT-e3q
    @HiluT-e3q 11 днів тому

    ይሄ ሴታሴት እራሱን እንዴት ነው ሚያየው ሲያስጠላ መናፍቅ

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 15 днів тому +4

    ይሄ ልጅ ምንም ለዛ የለውም ስጥላው

  • @YetmDaniel-n6p
    @YetmDaniel-n6p 14 днів тому

    ይሄ ልጅ ቤተሰብ የለውም የሜቀጣው

  • @Selameta912
    @Selameta912 15 днів тому +2

    ይኼ ልጅ ምን አስቦ ነው?😡

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 11 днів тому

    ይሔ ገጠወጥ አሁን ሁሉም ወጌል መከታተል ስለጀመረ ይሔ ተከታዮቹ ሲጠርበት ነው የመጠው እሱ ደሞ ለመሳደብ ተጎልቶ የሚዎል እሱ ሠው ሆኖ ከሠው እኩል ያወራል ሴቶቹን ሲያዋርድና ሲሳደብ የሚውል መረን እሱም ሠው ሆኖ ሲናገር

  • @kidistkefyalew4824
    @kidistkefyalew4824 15 днів тому

    Menew kefakh 😂😂

  • @yirgalemalem5710
    @yirgalemalem5710 14 днів тому +1

    Mon... you have issues with yourself. Stop middling with other people's work and path to salvation

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 14 днів тому

    ሰው መሆኑ ተረስቶ እደዚህ አይነት ቆሻሻና በጥላቻ የሰከረ ሉተር ያባቱን ውርስ የተከተለ ጨለማ ተገጣዮች አትጨርጨሩ አለቀ ማንም መጣም ሄደ ኦርቶዶክሳዊያን ነበርን ,አለን ወደፊትም የጠላትን አይ ሚጥሚጣ እየጨመርን እቀጥላለን ምድርንም እንወርሳለው አለቀ የእርዳታ ልጆች አትጫጬ

  • @rutinakebkab4933
    @rutinakebkab4933 14 днів тому

    መጀመሪያ የራስህን ጤንነት ብታረጋግጥ ጥሩ ነው

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 14 днів тому

    ጥጃው ሉተር መቼም ታፍራለህ መሀይም ደቆሮ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 15 днів тому +1

    ይህ ተኩላ ልጅ በሆነ ነገር ተጨንቋል እጮኛ እጮኛ እያለ ሲለፈልፍ የመጣበት መንገድ የለመዱትን የቸርች ውስጥ በህልሜ አየውሽ ጨዋታ መጫወት እደሆነ ያሳብቅበታል የምታመልክበትን ቦታ ባለፈውም ዛሬም ሲጠይቅ ቆይቶ ለቄሱ ስለኔ ንገሪው ሲል ስሰማ😂😂😂😂😂😂😂

  • @SABRA418
    @SABRA418 14 днів тому

    Why you post this nonsense

  • @tsehsybefkadu2889
    @tsehsybefkadu2889 15 днів тому +1

    What’s wrong with you bid just mind your business