- 4
- 7 643
withamih
United Kingdom
Приєднався 13 чер 2023
أنا من أثيوبيا
የአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቅበላ ፖሊሲን በተመለከተ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፡፡|with amih | #AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
አሰራሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ማስተማሪያ ተቋም ያደርገዋል፡፡
ይህን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተ/ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
***
ከ2017 ዓ.ም የትመህርት ዘመን ጀምሮ ስለሚተገበረው የተማሪዎች ቅበላ አሰራር ዋና ዋና ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፣
👉 አዲሱ የተማሪዎች ቅበላ አሰራር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሙሉ ራስ-ገዝነት በሚያደርገው የሽግግር ሂደት አንድ አካል ነው
👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ማስተማሪያ ተቋም ያደርገዋል
👉 አሰራሩ የሚተገበረው በመጪው የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲው አዲስ የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ጀምሮ ነው
👉 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ነጥብ ፣ የመግቢያ ፈተና እንዲሁም ሌሎች መስፈርቶችን ሲያሟሉ ብቻ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡ ይሆናል
👉 የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ፣ ፍትሐዊ የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋት ፣ ኢትዮጵያ በመጪው ዘመን የምትፈልገውን ብቁ ምሩቃንን ለማፍራት እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለማዘጋጀት የሚያስችል ነው
👉 አሰራሩ በመንግስት ወጪ የሚሸፈን የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) እና በግል ወጪን በመሸፈን የተማሪዎችን ስብጥር በጠበቀ መልኩ ማስተናገድ እንዲያስችል ተደርጎ የተቀረጸ ነው
👉 አዲሱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ቅበላ ስርዓት ለቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በፖሊሲው እና በመመሪያው መሰረት የሚተገበር ሆኖ፣
1. ለሴቶች፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት ፍትሓዊነቱ ይረጋገጣል፡፡
2. መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሸፈን የሚያስተናግድበት ስርዓት ይኖራል፡፡
3. በገበያው እጅግ ተፈላጊ በሆኑ የትምህርት መስኮች ጥራት፣ ፍትሐዊነት እና ብዝሀነት ሳይዘነጋ በራሳቸው የትምህርት እና ሌሎች ወጪያቸውን ሸፍነው ለሚማሩ ተማሪዎች እድል ተመቻችቷል፡፡
በ2014፣ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል portal.aau.edu.et መመዝገብ ይችላሉ።
@addisababauniversityofficial

Переглядів: 4 935
Відео
ፍትህ ለሄቨን ||| Petition · Justice for Heaven and her mother Ethiopia · Change org
Переглядів 6502 місяці тому
ፍትህ ለሄቨን ይህን ላደረገው ሰው ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኝ ፊርማ እናሰባሰብ😭😭 www.change.org/p/justice-for-heaven-and-her-mother?recruited_by_id=94947080-5cca-11ef-af3a-c38f3884f55d&
በሁለት እጅዎ በፍጥነት መፃፍ ይፈልጋሉ ?! ||| Do you want to type faster than light?
Переглядів 542 місяці тому
Here’s a quick guide to some of the most commonly used keyboard shortcuts for both Mac and Windows: General Shortcuts Windows: Copy: Ctrl C Cut: Ctrl X Paste: Ctrl V Undo: Ctrl Z Redo: Ctrl Y Select All: Ctrl A Find: Ctrl F Save: Ctrl S Print: Ctrl P Switch Between Apps: Alt Tab Open Task Manager: Ctrl Shift Esc Mac: Copy: Cmd C Cut: Cmd X Paste: Cmd V Undo: Cmd Z Redo: Cmd Shift Z Select All: ...
በ 2017 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር ለምትፈልጉ መረጃ #government_sponsored and #self_sponsored
Переглядів 2 тис.3 місяці тому
important information before you decide to learn at Addis Ababa University for more information join the telegram channel by searching "self-sponsored students" ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ ለመደንገግ በወጣ'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015 እንዲሁም በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 537/2016 ዓ.ም. በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት፤ የምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ የ...
አምና ሪሚዲያል ወሎ ተምሬ የመግቢያ ውጤት አምጥቻለሁ አዲስ አበባ መግባት እችላለሁ ተፈትኘ?
zare amet fetenaw yameletn next year kelela university wede addiss abeba university endet apply yideregal please em expecting ur answer
ደሀ ሀገር ላይ የሐብታም ሐገራትን አሰራር አምጥቶ ደሀ እንዳይማር ማድረግ ተገቢ አይደለም !! ይህ ፍትሐዊ አይደለም !!!!!!!!!
ሪመዲያል የ2016 ገብተው ሲማሩ የነበሩ ተማሪወች ቀጣይ ወደ ዩንቨርስቲ ለመግባት ውጤት ስንት ነው? በጦርነትና በተለያየ ችግር በግል ዩንቨርስቲ ሪሚዲያል ተምረው ውጤት መቶላቸው ወደመንግስት ተቋም መግባት ይቻላል ወይ?
@@Narditube182 aychalm
@@Narditube182 gn Addis Ababa bekefya memar yechalal
1. UAT tefetenen, fetenawen kalefen, self-sponsor hunen yefelegenewen field memar enchelalen. 2. UAT benewek, self-sponsor hunen megebat anchelem.kefelegenw field gar 3. UAT alefen, self-sponsor kehonen, minimum be'amet sent enkefelalen. .
1. Not only passing you are expected to score high marks to get the department you would like to join. 2. If you fail, yes they uv do not accept you. 3. t.me/AAU_SS_and_GS join this channel
Why Examination ceneters given in addis ababa only????
Be distance lememezgeb be evening bemilew new mikatetew
2016 የመንግስት ዩንቨርስቲ ተምሬ
TVET DATABASE LEVEL 4 አለኝ እና ድግሪ መማር እችላለሁ ዶክተር
I have no information about that. Call 0982816421 and ask them
You can register here: portal.aau.edu.et/
here is the link for our telegram channel: t.me/withamih
There is a new update ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል ? በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል። ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል።
Thank you! This movement has had a significant impact on the world. I'm not sure if you saw it, but it has been featured in international media such as the BBC.
will aau accept 2014 batch for uat
I don't think so. but we will see
is the exam only English and maths
I don't know the content of the 2017 E.C. UAT exam but for 2016 E.C. it was like that.
join using this link for more information: t.me/Self_sponsored_aau_students
This is the link www.change.org/p/justice-for-heaven-and-her-mother?recruited_by_id=94947080-5cca-11ef-af3a-c38f3884f55d&
So amazing thank you
Thank you too
You are so welcome!
5ቱ ፊልዶች ምንድን ናቸው
for our batch (2016 E.C.) they offered us the chance to select up to 5 fields of our choice. but the UAT exam score was a big factor in getting those fields (for our batch this might change for yours)
2016 ሪሚዲያል በግል ለተማረ ይቻላል?
Yes it is possible
@@withamihbe regular ychlal?
@@LilteworkAssefa for 2016E.C, it was possible!
@@withamih Amesgnalehu
Nice! Thank you
You welcome
I was remedial student at bule hora university.I am going to learn fresh man course.is it possible to start my course at AA university?
Yes, It is possible!
Thank you so much for the ine information!!!
2016 የመንግስት ዩንቨርስቲ ተምሬ ተመለስኩ እና 2017 የማታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር እችላለሁ ምንዲን ነው የሚያስፍልገኝ
Your EUEE certificate and also a transcript. everything is online!
In 2016G.C, there was no entrance exam for an extension program
The remaining aspects closely resemble those of a undergraduate program.
how Abou GAT, and overall MA programs...
Telegram channel: t.me/withamih