Fetun Tube ፍቱን ትዩብ
Fetun Tube ፍቱን ትዩብ
  • 325
  • 1 015 563
የልጆች የስኳር በሽታን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን | How To Manage Childhood Diabetes /Type 1 Diabetes/
የልጆች የስኳር በሽታን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን | How To Manage Childhood Diabetes /Type 1 Diabetes/
#type1diabetes #የልጆችየስኳርበሽታ #childhooddiabetes #howtomanage # #education #parenting #kids #የልጆችአስተዳደግ #parentingtips #athome #baby
Welcome to our channel fetun tube we have brought you an educational video on how to manage type 1 diabetes in children, as a parent myself i know it is hard to even think pf your child getting sick but if it happens ot is better to have the knowledge on how to manage and treat it so here are some ways of how to manage diabetes in kids that every parents should know of.
Переглядів: 20

Відео

የልጆችን አእምሮ የሚጎዱ 10 ጎጂ ልማዶች / 10 Harmful Habits That Can Damage Your Child's Brain
Переглядів 168День тому
የልጆችን አእምሮ የሚጎዱ 10 ጎጂ ልማዶች / 10 Harmful Habits That Can Damage Your Child's Brain Hello and welcome to our channel, today we have brought you a video of harmful habits that can damage your child's brain, stay tuned till the end of the video so you can get some knowledge on how to protect your kids from these harmful habits. #parenting #harmfulhabits #childsbrain #የልጆችአስተዳደግ #ጎጂልማዶች #parentingti...
እነኚህን የስኳር በሽታ ምልክቶች ልጆት ላይ ካዩ በጊዜ ሃኪም ያማክሩ | 10 Signs of Diabetes in Children /Type 1 Diabetes /
Переглядів 6614 днів тому
እነኚህን የስኳር በሽታ ምልክቶች ልጆት ላይ ካዩ በጊዜ ሃኪም ያማክሩ | 10 Signs of Diabetes in Children /Type 1 #የስኳርበሽታ #diabetesinchildren #type1diabetes #signs #symptoms #dm #diabetesmellitus #የልጆችጤና * Don't Forget to Subscribe 🙏
ልጆች ከወላጆቻቸው እውነታውን የሚደብቁበት 5 ምክንያቶች / 5 Possible Reasons Kids Lie To Their Parents
Переглядів 10621 день тому
ልጆች ከወላጆቻቸው እውነታውን የሚደብቁበት 5 ምክንያቶች / 5 Possible Reasons Kids Lie To Their Parents #parentingtips #kids #education #የልጆችአስተዳደግ #parenting #ልጆችለምንይዋሻሉ
ለልጆች በእለት ተእለት እንቅስቃሴ ብንላቸው የሚመከሩ ቃላቶች | 7 Things Every Parent Should Tell Their Child
Переглядів 19521 день тому
ለልጆች በእለት ተእለት እንቅስቃሴ ብንላቸው የሚመከሩ ቃላቶች | 7 Things Every Parent Should Tell Their Child #parenting #የልጆችአስተዳደግ #love #education #kids #parentingtips * Don't forget to suscribe toour channel
በረሮን በሰከንዶች የሚገድል በቤት ውስጥ የሚሰራ ውህድ / Homemade Effective & Safe Cockroach Killer
Переглядів 268Місяць тому
በረሮን በሰከንዶች የሚገድል በቤት ውስጥ የሚሰራ ውህድ / DIY 100% Effective & Safe Cockroach Killer If you have tried so many ways to eliminate cockroaches and failed these video is for you. The mixture is homemade making it safe even if their are kids,pregnant women & pets at home. It kills them within seconds of using that you won't believe your eyes, give it a try and let me know in the comments down below. * D...
ወላጆች ከልጆቻቸው ፊት በፍፁም ማድረግ የሌለባቸው 7 ነገሮች / 7 Things Parents Should Never do Infront of Kids
Переглядів 137Місяць тому
ወላጆች ከልጆቻቸው ፊት በፍፁም ማድረግ የሌለባቸው 7 ነገሮች / 7 Things Parents Should Never do Infront of Kids #parenting #kids #የልጆችአስተዳደግ Don't forget to suscribe
ልጆችዎን በመጥፎ መንገድ እያሳደጉ መሆኑን የሚጠቁሙ 5 ምልክቶች | 5 Signs of Bad Pareting
Переглядів 122Місяць тому
ልጆችዎን በመጥፎ መንገድ እያሳደጉ መሆኑን የሚጠቁሙ 5 ምልክቶች | 5 Signs of Bad Pareting #yelijochasetedadeg #parentingtips #toddlers #kids #baby
የእንስሳቶች ድምፅ ለልጆች ደስታና መማሪያ | Animal Sounds For Kids Part 1
Переглядів 104Місяць тому
የእንስሳቶች ድምፅ ለልጆች ደስታና መማሪያ | Animal Sounds For Kids Here is a video of voices of some animals which will help kids learn, develop their brain and be familiar with the animals. #athome #education #animalsounds #forkidsvideo #lelijichmemariya #lelijochdesta * Don't forget to subscribe to our channel
ለከባድ ትኩሳት የቤት ውስጥ መፍትሔዎች | Effective Ways to Treat Fever at Home
Переглядів 72Місяць тому
ለከባድ ትኩሳት የቤት ውስጥ መፍትሔዎች | Effective Ways to Treat Fever at Home Welcome to our channel 'Fetun Tube' we have brought you a video of the most effective ways on how to treat high fever at home including some advices stay tuned till.the end of the video to get full information and don't forget to subscribe to our channel. Stay Healthy #fevertreatment #athome #health #rasemetat #ትኩሳት #መፍትሔዎች #educa...
በ2 ነገሮች ብቻ የሚዘጋጅ ከኬሚካል የፀዳ የፀጉር ሻምፖ አሰራር | DIY Hair Shampoo to treat Hair Loss & Hair Fall
Переглядів 2342 місяці тому
በ2 ነገሮች ብቻ የሚዘጋጅ ከኬሚካል የፀዳ የፀጉር ሻም አሰራር | DIY Hair Shampoo to treat Hair Loss #homemadehairshampoo #diy #ተፈጥሯዊየፀጉርሻምፖአሰራር #ፍቱንትዩብ #haircare #hairloss #hairfall #natural #homemade
ልጆቻችንን ያለ ዱላ እንዴት መግራት እንችላለን / How To Discipline Kids Gently (According to their age) Part1
Переглядів 982 місяці тому
ልጆቻችንን ያለ ዱላ እንዴት መግራት እንችላለን / How To Discipline Kids Gently Part 1 #parentingtips #howtodisciplinekids #effective #nohitting #noyelling #agegroup #yelijochsereat
ለጨጓራ ህመም የሚሆኑ ፍቱን መላዎች | Ways To Reduce Gastric Problem
Переглядів 1532 місяці тому
ለጨጓራ ህመም የሚሆኑ ፍቱን መላዎች | Ways To Reduce Gastric Problem Naturally #gastricproblem #ለጨጓራህመምመፍትሔ #howtotreatgatsritis #athome #lifeadvices #education Hello everyone, welcome to our channel. We have brought you a video of tips on how to reduce gastric problem naturally stay tuned.
ለልጆች ጉንፋን ማስታገሻ የሚዘጋጁ 4 ምግቦችና መጠጦች | Foods that reduce ful & cold naturally
Переглядів 2112 місяці тому
ለልጆች ጉንፋን ማስታገሻ የሚዘጋጁ 4 ምግቦችና መጠጦች | Foods that reduce ful & cold naturally These are the most powerful and natural ingredients that help in fighting and reducing cold and flu in babies.we have brought you a video of these super foods with the direction of how to prepare then, stay tuned. Stay Healthy #coldinbabies #foodstotreatcoldinbabies #የልጆችጉንፋን #ማስታገሻ #education #healthybabyfoods #babyfoo...
ህፃናትን በዱላ ለማስተካከል መሞከር የሚያስከትለው ከባድ ጉዳት | Stop ✋ Hitting Your Kids
Переглядів 983 місяці тому
ህፃናትን በዱላ ለማስተካከል መሞከር የሚያስከትለው ከባድ ጉዳት | Stop ✋ Hitting Your Kids Hello and welcome to our channel, in this video you will get to see how hitting your kids affect them both in the short run and in the long learn. #parenting #childabuseawareness #behavingyourbaby #lijochenmeketat #howtobehaveyourchild * Don't forget to subscribe to our channel
ማወቅ ያሉብን የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች | Must Know Signs of Vitamin D Deficiency
Переглядів 3124 місяці тому
ማወቅ ያሉብን የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች | Must Know Signs of Vitamin D Deficiency
በእርግዝና ወቅት ለሚከሰት የወገብ ህመም ፍቱን መላዎች / Best Pregnancy Back Pain Relief Hacks!
Переглядів 1774 місяці тому
በእርግዝና ወቅት ለሚከሰት የወገብ ህመም ፍቱን መላዎች / Best Pregnancy Back Pain Relief Hacks!
ሆፃናት ጥርስ ሲያወጡ ለሚሰሟቸው ህመሞች የሚሆኑ መፍትሔዎች | Teething Baby? Try These Remedies
Переглядів 5965 місяців тому
ሆፃናት ጥርስ ሲያወጡ ለሚሰሟቸው ህመሞች የሚሆኑ መፍትሔዎች | Teething Baby? Try These Remedies
ከህፃናት ጥርስ ማውጣት ጋር የተያያዙ 9 የተለመዱ ምልክቶች | 9 Teething Symptoms Every Parent Should Know
Переглядів 6075 місяців тому
ከህፃናት ጥርስ ማውጣት ጋር የተያያዙ 9 የተለመዱ ምልክቶች | 9 Teething Symptoms Every Parent Should Know
ለልጆች እድገት ወሳኝና አስፈላጊ የሆኑ በአይረን የበለፀጉ ምግቦች Best Iron Rich Foods For Babies:Boost Growth & Development
Переглядів 2247 місяців тому
ለልጆች እድገት ወሳኝና አስፈላጊ የሆኑ በአይረን የበለፀጉ ምግቦች Best Iron Rich Foods For Babies:Boost Growth & Development
የዩትዩብ ቪዲዮዎችንን ወደ FB ሼር ማድረጊያ ፈጣን መንገድ | How To Share Your YouTube Videos On Facebook /Quick & Easy
Переглядів 778 місяців тому
የዩትዩብ ቪዲዮዎችንን ወደ FB ሼር ማድረጊያ ፈጣን መንገድ | How To Share Your UA-cam Videos On Facebook /Quick & Easy
ለሳምሰንግ (አንድሮይድ) ስልክ ፎርማት ማድረጊያ ቀላል መንገድ | Hot To Format Samsung (Android) Phone (Easy Way)
Переглядів 1258 місяців тому
ለሳምሰንግ (አንድሮይድ) ስልክ ፎርማት ማድረጊያ ቀላል መንገድ | Hot To Format Samsung (Android) Phone (Easy Way)
በእርግዝና ወቅት ለሚከሰት የወገብ ህመም ፈውስ የሚሆኑ ተመራጭ ማሳሳቦች | Best Stretches For Back Pain During Pregnancy
Переглядів 1859 місяців тому
በእርግዝና ወቅት ለሚከሰት የወገብ ህመም ፈውስ የሚሆኑ ተመራጭ ማሳሳቦች | Best Stretches For Back Pain During Pregnancy
ቆዳን የሚያለሰልስና ከእርጅና የሚከላከል ምርጥ የቡና የፊት ማስክ | Unlock Glowing Skin with Coffee & Aloe!
Переглядів 35910 місяців тому
ቆዳን የሚያለሰልስና ከእርጅና የሚከላከል ምርጥ የቡና የፊት ማስክ | Unlock Glowing Skin with Coffee & Aloe!
የሽንኩርት ቅባት አሰራር ለሚሰባበር ፀጉርና ለፀጉር እድገት | Grow Hair Faster With This Simple Onion Oil Recipe
Переглядів 15011 місяців тому
የሽንኩርት ቅባት አሰራር ለሚሰባበር ፀጉርና ለፀጉር እድገት | Grow Hair Faster With This Simple Onion Oil Recipe
ከ8ወር በላይ ላሉ ቀላልና ጤናማ የልጆች ምግብ አሰራር | 8 Month Old Baby Food: Easy & Healthy Recipes
Переглядів 9911 місяців тому
ከ8ወር በላይ ላሉ ቀላልና ጤናማ የልጆች ምግብ አሰራር | 8 Month Old Baby Food: Easy & Healthy Recipes
የእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንት ምልክቶች፣ ማድረግ ያሉብንና የሌሉብን ነገሮች | What To Expect at 1st Week of Pregnancy
Переглядів 192Рік тому
የእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንት ምልክቶች፣ ማድረግ ያሉብንና የሌሉብን ነገሮች | What To Expect at 1st Week of Pregnancy
ከ8 ወር በላይ ላሉ ልጆች የሚሆን ጤናማ ምግብ (ከቁርስ- እራት) | 8 Month Old Baby food Recipes (Breakfast, Lunch, Dinner)
Переглядів 239Рік тому
ከ8 ወር በላይ ላሉ ልጆች የሚሆን ጤናማ ምግብ (ከቁርስ- እራት) | 8 Month Old Baby food Recipes (Breakfast, Lunch, Dinner)
በ2 ደቂቃ ብቻ እጅን ማለስለሻና ማስዋቢያ ቀላል መላ | How To Get Soft, Smooth & Youthful Hands In Just 2 Minutes
Переглядів 1,4 тис.Рік тому
በ2 ደቂቃ ብቻ እጅን ማለስለሻና ማስዋቢያ ቀላል መላ | How To Get Soft, Smooth & Youthful Hands In Just 2 Minutes
የወገብ ህመምን የሚያባብሱ 7 እስፖርቶች | NEVER Do These 7 Exercises If You Have Back Pain
Переглядів 266Рік тому
የወገብ ህመምን የሚያባብሱ 7 እስፖርቶች | NEVER Do These 7 Exercises If You Have Back Pain

КОМЕНТАРІ

  • @MetsinanatWondmagegn
    @MetsinanatWondmagegn День тому

    እባክሽ መልሺልኝ Fetunye🥰 1 ጊዜ የተጠቀምነውን ከሙን ድጋሚ መጠቀም ይቻላል ወይ🙏

    • @fetuntube
      @fetuntube День тому

      አዎ አንድ ሁለቴ መጠቀም ትችያለሽ ሳይቆይ

  • @mmnn351
    @mmnn351 3 дні тому

    የተበባሽው ሎሽን ስሙን ንገሪኝ ውዴ

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 5 днів тому

    በነገራችላይ ወዳዉኑ ተቀብታችሁ መታጠብ ለዉጥ የለዉም ምክንያቱም ወዳዉኑ በምንታጠብ ሰአት ወዙ ይሄዳል ከዛ ፀጉራችን ይበጣጠሳል እዴ ጥቅም ያየሁበት ከታጠብኩ ቡሀላ እቀበለሁ እዳይሸት ሌላ የፀጉር ክሬምጋ ተጭምሩና ትቀባላችሁ ሁለት ቀን ቢያስ አቁዩ ከዛ ታጠብ በወር ለቡጡ ታያላችሁ በጣም ፀጉር እዳለ ያወርዳዳል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 5 днів тому

    እሄ ቅባት ወላሂ አኔ በወር ነዉ ለዉጥ ያገኛሁበት በጣም ይገማልጂ ወላሂ ምርጥነዉ እዳዉ ሌላ ብላችሁ አትልፉ እኔ ፀጉሬን ስዴት ከመጣሁ ከጫፉ ቆርጨዉ አላድግም ብሎኚ ያልሞከርኩት ቅባት የለኚም ነበር ሁሉም አተስማማኚ ነበር ከዛ ሴትዮየ ተቀበለ

  • @shwandayasafa9870
    @shwandayasafa9870 8 днів тому

    ❤❤❤

  • @bisratsignal954
    @bisratsignal954 10 днів тому

    ከምክር በተጨማሪ ማለት ነዉ? እናመሰግናለን

  • @bisratsignal954
    @bisratsignal954 10 днів тому

    አንድ አንዴ ቁጣና በመጠኑ መምታት በህፃናት ላይ ምን ተፅእኖ ይፈጥር ይሆን?

    • @fetuntube
      @fetuntube 10 днів тому

      በመጠኑ ቁጣ ችግር የለውም ዱላ ግን የሚያስከትላቸውን ጉዳቶች ቪዲዮ ሰርቻለው ua-cam.com/video/qc3wIRFNSpQ/v-deo.html

  • @AmenMisaw
    @AmenMisaw 11 днів тому

    እናመስግናለንእህታችንእኔእጠቀማዋለሁፍሪሹንዝምብየምነምሳልጨምርበጣምቆንጆነውሊላነግርከምትጠቀምእህቶቸአሬትገኘችሁእሱንተጠቀሞብዙአይነትእረትአለግንጥንቃቂአርጉጠቃጠቆየሊለውቢሆንይመከራልቢጫውንነገርእንዳትጠቀሙያቃጥላል👍😍

  • @SelinaKiros-q1f
    @SelinaKiros-q1f 12 днів тому

    በስንት ወር ይታወቃል

    • @fetuntube
      @fetuntube 12 днів тому

      አብዛኛውን ጊዜ በአልትራሳውንድ ከ18-22 ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ ይታወቃል አንዳንዴ ደግሞ በጊዜ 16ተኛ ሳምንት ላይም ሊታወቅ ይችላል

  • @Zzuh-vd3cl
    @Zzuh-vd3cl 13 днів тому

    እኔ ደክሞኛን ያላረኩ የለም በጣም ተጎድቶን

  • @MeseretAyel
    @MeseretAyel 15 днів тому

    እኔ ዲስክ አለብኝ ግን ከበፊቱ አሁን ደህና ነኝ ጥያቄዬ እንደመዝለል እያሉ እግር እያነሱ ዱብ ዱብ ማለት ችግር አለው ?

    • @fetuntube
      @fetuntube 14 днів тому

      ሰላም ቤተሰባችን ..ዝላይ ዲስክ ላለበት ሰው አይመከርም ወገብ ላይ ጫና በማድረግ ህመሙን ሊያባብሰው ስለሚችል ከዝላይ ይልቅ ወክ፣ ዋና፣ ማሳሳብ ብታዘወትሪ ይጠቅምሻል...ዱብ ዱብ የምትይው በመጠኑ ከሆነ በምትይ ሰአት ወይም ከጨረሽ በኋላ ህመም የማይሰማሽ ከሆነ ሰውነትሽን እያዳመጥሽው በጣም በጥንቃቄ ማድረግ ትችያለሽ

    • @MeseretAyel
      @MeseretAyel 14 днів тому

      @fetuntube እሺ በጣም አመሰግናለው

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um 16 днів тому

    መልካም ስራ ነው ለመጠንቀቅ ይረዳል ለቢይተሰብ።

  • @hikmakasim2607
    @hikmakasim2607 17 днів тому

    በተጨማሪ ለፊት ማታ ማታ ብንጠቀመው

    • @fetuntube
      @fetuntube 9 днів тому

      ፊቶት ወዛም(ቅባታማ) ካልሆነ መጠቀም ይቻላል

  • @RahelTeklu-z2l
    @RahelTeklu-z2l 17 днів тому

    10q

  • @solutionchannel6699
    @solutionchannel6699 18 днів тому

    ohhhh my gooodddd...i couldn't believe my eyes..eyayehuwachew motu eko 😁😁..thank u so much..demo it was easy to prepare

  • @GgFt-q8x
    @GgFt-q8x 20 днів тому

    አራ እህት እሰኪ ላለሸ መለ በይኝ😢😢😢 አለቃ ፁጋር😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fetuntube
      @fetuntube 18 днів тому

      ይሄንን ቅባት ሞክሪው ካልሆነ የቫይታሚን ዲ እጥረትም ፀጉር ስለሚነቃቅል ምናልባት እሱንም check አድርገሽ አመጋገብ ማስተካከል(ቫይታሚን ዲ ያላቸውን እንደ እንቁላል፣ አሳ፣ ወተት፣ እርጎ፣ ብርቱካን ወ.ዘ.ተ...) እየተመገቡ ማስተካከል ይቻላል

  • @leyilayimam4345
    @leyilayimam4345 22 дні тому

    Bertu

  • @leyilayimam4345
    @leyilayimam4345 22 дні тому

    Bertu

  • @bisratsignal954
    @bisratsignal954 22 дні тому

    ትከከል ብለሻል እህታችን እናመሰግናለን

  • @MadananM-z7o
    @MadananM-z7o 23 дні тому

    በጣም ተቸግሬ አለሁ ገና በልጅነቴ ምክንያቱ አልገባኝም ምንይሻላል ዶክተር

    • @fetuntube
      @fetuntube 22 дні тому

      አይዞን ቤተሰባችን..ያለውን ችግር ለማወቅ መጀመሪያ ህክምና ብትታዩ እንመክራለን የወገብ ህመም ጥንቃቄ ስለሚያስፈልገው....ችግሩን ካወቅን በኋላ ወደመፍትሔ እንሔዳለን 🙏

  • @selamalem7943
    @selamalem7943 24 дні тому

    በናትሽ መልሽልኝ ልጄ 5ወሩ ነዉ ጉንፈን ይዞታል ሹሮፕ ስሰጠዉም አልተዎዉም ጭንቅላቱ ብቻ በጣም ይሞቃል ምን ላድርግ

    • @fetuntube
      @fetuntube 23 дні тому

      ሰላም እህቴ ጉንፋን አብዛኛውን ጊዜ በራሱ የሚጠፋ ነው ነገር ግን ምልክቶቹን ለማስታገስ ለልጅሽ ማድረግ የምትችይው ፈሳሽ(የእናት ጡት ወይም ጡጦ) በደንብ እንዲወስድ ማድረግ፣ አፍንጫው ከተዘጋ የአፍንጫ ጠብታ መጠቀም፣ ሞቅ ያለ ልብስ ማድረግ(በጣም መሞቅ የለበትም በተለይ ትኩሳት ካለው)፣ ሲተኛ ከጭንቅላቱ ትንሽ ከፍ ማድረግ...ተጨማሪ ምልክቶች(ትኩሳት፣ መድከም፣ፈጣን አተነፋፈስ፣ ምልክቶቹ ከ10ቀን በላይ ያለምንም መሻሻል ከቆዩ..)ወደ ህክምና ብትወስጅው የተሻለ ነው

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g 28 днів тому

    እሞክሪዋለሁ እማ 😢❤❤

  • @BereketDejen-l4z
    @BereketDejen-l4z 28 днів тому

    Tnx ❤❤❤❤

  • @FereshtaSaeedi
    @FereshtaSaeedi 28 днів тому

    Thanks ❤❤ i will try it and i will edit! Results: it camed very smooth type vaseline i used my fingers to put it on it kind of burned my eye as it burnt but later it was gorgeous i recommend this but be ready for the burn.

  • @bisratsignal954
    @bisratsignal954 Місяць тому

    እፍፍፍፍ የበሮሮ ነገር አየነገር ነዉ እና አሁን እሰረዉለሁ ተባረኪልን።

  • @SemhalBerihun
    @SemhalBerihun Місяць тому

    በእርጎ ምትክ ውሀ ማድረግ እንችላለን

    • @fetuntube
      @fetuntube Місяць тому

      እርጎ ከሌለ ወተት መተካት ይቻላል

  • @kidstwolde-q7h
    @kidstwolde-q7h Місяць тому

    እኔ ተቀብቼ አከርመዋለሁ ችግር አለው የጉንዮሽ ጉዳት ይኖረውዴ

    • @fetuntube
      @fetuntube 29 днів тому

      ማንኛውም ቅባት ተቀብቶ ባይቆይ ይመከራል የራስ ቆዳ ቀዳዳን ይዘጋል ፣ አቧራና ቆሻሻን ይሰበስባል፣ ፀጉራችንም እንዲሰባበር ምክንያት ይሆነዋል ስለዚህ ኮኮናቱን ተቀብተን ባናቆየው የተሻለ ነው

  • @MunaHabeshwatMunaHabeshwat
    @MunaHabeshwatMunaHabeshwat Місяць тому

    mash allah ani ahun gezchewalew inshallah true ymetaliyali bye asbalew

  • @samrawitderibe4484
    @samrawitderibe4484 Місяць тому

    የኔ ውድ አድሮ ጠዋት ከታጠብን በኃላ ምን እንቀባ ነው እንደታጠብን መውጣት እንችላለን

    • @fetuntube
      @fetuntube Місяць тому

      የሚስማማችሁን moisturizer መቀባት ትችላላችሁ

  • @MignotMignoy
    @MignotMignoy Місяць тому

    የምትይዎ ምንም አኤድም

  • @ayuayu4546
    @ayuayu4546 Місяць тому

    የተ ነው?

  • @mahdermengstiemegste670
    @mahdermengstiemegste670 Місяць тому

    Selam desyilal ethio ale .kale slk text engezawalen

    • @fetuntube
      @fetuntube 29 днів тому

      Ale cosmetics betoch atachim just make sure it is original when you are buying

  • @nahiyordisendros
    @nahiyordisendros Місяць тому

    le babe here yichalal

  • @bisratsignal954
    @bisratsignal954 Місяць тому

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነዉ የሰጠሽን እህታችን

  • @Stilla-c4y
    @Stilla-c4y Місяць тому

    ❤እግዛብር ይባርክ

  • @tiruyemamo5494
    @tiruyemamo5494 Місяць тому

    Ere ene mnm yeteleye neger yelem

  • @AhlamHasen-p1h
    @AhlamHasen-p1h Місяць тому

    ተጠቅሜው ነበረ ግንእየደረቀ እምቢ አለኝ

  • @selifiki-oj6iv
    @selifiki-oj6iv Місяць тому

    ያልሽው ሁሉ ተቃራኒ ነው ለእኔ😂😂😂

  • @DvhTyii
    @DvhTyii Місяць тому

    ጎበዝ የኔናት❤❤❤❤

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn Місяць тому

    በጣም ነው የምወደው ጸጉሬን አብዝቶልኛል ተባረኪ ምርጥነው የኔንም ዬቱብ እይልኝ

  • @Hikma-l3x
    @Hikma-l3x Місяць тому

    anem ka wagabe belay tikashaye ena aje wefram nw benatish lane mehon kale nigarign

    • @fetuntube
      @fetuntube Місяць тому

      kezi sport betechemari amegageben masetekakel(carbohydrate yalachewen megeboch ende dabo,pasta,nech ruz...yemesaselu yesende zerochen mekenese & sekuwar ketechale makom kalehone betam mekenes, yemegeb meten mekenesena yetemetatene yesewenet keretse endinor walk madereg)

    • @Hikma-l3x
      @Hikma-l3x Місяць тому

      @fetuntube amesagnalew🙏

  • @zahramohamad8924
    @zahramohamad8924 Місяць тому

    👍👍😘😘

  • @Sofoniyasabdlea
    @Sofoniyasabdlea Місяць тому

    ዶክተር እንዳታለፈዉ በማርያም በናትህ ቲማቲም፣እና ድንች ከበላሁ ሙሉ ጀርባየን ያመኛል እንጀራም እንደዚሁ ምን ላድርግ ወድያዉ ነዉ የሚያመኝ እነዚህን ከበላሁ 😢

    • @fetuntube
      @fetuntube Місяць тому

      ሰላም የተከበሩ ቤተሰባችን..በምግብ ምክንያት የሚመጣ የጀርባ ህመም አብዛኛውን ጊዜ ከጨጓራ ህመም ጋር የተገናኘ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ለጨጓራ ህመም መፍትሔ በመፈለግ ህመሙን ማስታገስ ይቻላል... በተጨማሪ የጠቀሱትን ምግቦች ሲመገቡ ተመሳሳይ ስሜት ሁሌ ካጋጠምዎ በምግቡ ምክንያት የሚመጣ የሰውነት መቆጣት (አለርጂ allergy) ሊሆን ስለሚችል ምልክቶቹን በመከታተል ጥንቃቄ ማድረግ ይገባዎታል

    • @Sofoniyasabdlea
      @Sofoniyasabdlea Місяць тому

      @fetuntube ESHE BETAM AMSEGNALEHU Thanks DOCTUR

  • @Kiduye-s1t
    @Kiduye-s1t Місяць тому

    Thank you sister 🥰

    • @fetuntube
      @fetuntube Місяць тому

      You are welcome 😊

  • @IbrahimMosa-q8n
    @IbrahimMosa-q8n 2 місяці тому

    የኔማር ንገሪኝ እኔ 2 ወሬ እርጉዝነኝ እና ትላትል ታየኝ እና ምን ላርግ ንገሪኝ በጣም ጨንቆኛል

    • @fetuntube
      @fetuntube Місяць тому

      ህክምና ብትሔጂ ጥሩ ነው እስከዛ ግን ነጭ ሽንኩርት ፣ የዱባ ፍሬ ፣ እርድ.. ብትወስጂ ይረዳሻል

  • @ትበለጥጉራጊዋ
    @ትበለጥጉራጊዋ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @melatmaseresha8316
    @melatmaseresha8316 2 місяці тому

    thanks u so must

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um 2 місяці тому

    ኣፕል ባይወደድ ጥሩ ስራ ነው።

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc 2 місяці тому

    ኧረ እኔ ልሞት ነው መንተንፈስ አልቻልኩም መናገርም አቃተኝ 😢

    • @fetuntube
      @fetuntube 2 місяці тому

      ተፈጥሯዊ መፍትሔዎች ካልሰሩልሽ ህክምና ብትሞክሪ ጥሩ ነው

    • @Hsh-j7t
      @Hsh-j7t Місяць тому

      ኧረ እኔ መናገር ሁላ ነው እሜያቅተኝ😭😭😭

  • @zyzyzayb9075
    @zyzyzayb9075 2 місяці тому

    ❤❤❤