Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️ ከዚህ ቪድዩ ምን እደተማራቹ ንገሩኝ ❤️
እኔ የተማርኩት ምንም አይነት ሁኔታ ዉስጥ ብንሆን በፈጣሪ ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብንከዚ የበለጠ ደሞ እንደምኞቱ በግሯ ቆማ ደጇ ለመርገጥ ያብቃለት አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ዮኒዬ አንተንም ፈጣሪ ያክብርልን
እኔ የተማርኩት የፈጣሪን ስጦታ ነው ከፈጣሪ ካልተሰጠ እደዚህ መጠከር አይቻልምና
በህይወታችን ምንም አይነት ከባድ ነገር ውስጥ ብንሆን ላያስችል አይሰጥም ተመስገን የተሰጠን ነገር ከጎደለን ይበልጣል 🙏
ቀንላይ የለቀቅከውን እያየው ጠፍቶብኝ ነበር እደገና ስለለቀቅክልን እናመሰግናለን ለኔ ቢኒ ትልቅ ትምህርት የሚሰጠኝ ጀግና ነው
ማነው ግን በዚዘመን እደዚህ ያለ ልጂ እሚገኝው ፈጣሪ የልብህን ያሣካልህ የኔ ወዲም አብሸር
ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️
አንተ የታደልክ ነህ የተባረክ ነህ እድለኛ ነህ አንድቀን ፈጣሪ ይሰማሀል አይዞህ
ለደጅዋ ያበቃችህ እመቤቴ ልጄ ብላ ጠርታ የምትሰማበት ቀን ቅርብ ይሁን እና እናትህ ባይኖችዋ እያወራችህ ቃላቶችዋ የምትሰማበት ቀን ቅርብ ይሁን እመቤቴ ትዳብሳት 🥰🥰
ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፍፅምልህ ቢኒየ አይ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ
እመቤቴ ማርያም የልብህን መሻት ትሙላላል ወንድሜ ባንተ ብዙ ሰው ልማር ካለ ይማራል ጠንካራ ነህ በጣም ለእናታችን ለእግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም እና ጤናቸውን ይስጥልኝ
😢በጣም ትልቅ ትምህርት ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ለሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላልህ🙏
ፈጣሪ እጥፍ የሆነ ብርታት ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር እጥፍ እድሜና ለ ሁለታችሁም ይስጣቹ
ዬኒ እንኳን ደህና መጣ ቤተሰብ ብላስ ሳቃችሁ ወንድምና እህቶችህ በይበልጥ ቃል የወንድምህ ሳቅ ናፍቆኛል አቅርብልን። እግዚያብሄር በግሯ ያቁምልን ተስፍ እንዳትቆርጥ ከዚህ ባኋላ ደግሞ እናትህ የእድሜ ባለጸጋ ሆና አንተ እጇን ይዘህ ቤተክርስትያን የምታቆርብበት ቀን ያቅርብልህ ወንድሜ
@@weynhgerannafaki2123 ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️
የልብህንመሻትእግዚአብሔርያሳልህ💗💗💗
ባለን ነገር ተደስተን እግዚአብሔርን ማመስገን እንዳለብን፤እናት ማለት ዓለም ማለት እንደሆነች በምንም ሁኔታ ዉስጥ ብትሆን እንደምታስፈልግ በርቱ።
እግዛብሔር የልብህን ትሙላልህ ወንድሜ
Yoni betam astemari program newu, EGZIABEHER YIBARKH, endi aynet program betam yasfelgenal, Sle video mnm Kalat yelegnim,no words
የልብህን መሻት እግዚአብሔር ያሳካልህ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤endt matedele new endeze ayenet lege manore egzaber yemarelek wanedeme
እኔ ምኞቴ እናትክ ድና ማየት ነው ደሞ ይሆናል
yene wendim e/r mn aynet tihut ena tenikara biyaregihi nw!! emebete ye libihin meshat asakita kezih belay enditamesegin tarigih
❤❤
😭😭🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪
ፈጣሪ ይማርልህ ወንድሜ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️ ከዚህ ቪድዩ ምን እደተማራቹ ንገሩኝ ❤️
እኔ የተማርኩት ምንም አይነት ሁኔታ ዉስጥ ብንሆን በፈጣሪ ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን
ከዚ የበለጠ ደሞ እንደምኞቱ በግሯ ቆማ ደጇ ለመርገጥ ያብቃለት አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ዮኒዬ አንተንም ፈጣሪ ያክብርልን
እኔ የተማርኩት የፈጣሪን ስጦታ ነው ከፈጣሪ ካልተሰጠ እደዚህ መጠከር አይቻልምና
በህይወታችን ምንም አይነት ከባድ ነገር ውስጥ ብንሆን ላያስችል አይሰጥም ተመስገን የተሰጠን ነገር ከጎደለን ይበልጣል 🙏
ቀንላይ የለቀቅከውን እያየው ጠፍቶብኝ ነበር እደገና ስለለቀቅክልን እናመሰግናለን ለኔ ቢኒ ትልቅ ትምህርት የሚሰጠኝ ጀግና ነው
ማነው ግን በዚዘመን እደዚህ ያለ ልጂ እሚገኝው ፈጣሪ የልብህን ያሣካልህ የኔ ወዲም አብሸር
ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️
አንተ የታደልክ ነህ የተባረክ ነህ እድለኛ ነህ አንድቀን ፈጣሪ ይሰማሀል አይዞህ
ለደጅዋ ያበቃችህ እመቤቴ ልጄ ብላ ጠርታ የምትሰማበት ቀን ቅርብ ይሁን እና እናትህ ባይኖችዋ እያወራችህ ቃላቶችዋ የምትሰማበት ቀን ቅርብ ይሁን እመቤቴ ትዳብሳት 🥰🥰
ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፍፅምልህ ቢኒየ አይ በጣም ጀግና
ነህ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ