በ32 ቃላት ሀሳቡን ለገለፀ ሰው 200ሺ ብር ሸለመ!@DawitDreams |Bejai Nerash Naiker | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @JoKiTub
    @JoKiTub 7 місяців тому +21

    ዳዊት የ21 ኛው ዘመን ጀግና ነው
    ምክንያቱም የተደበቁ ጀግኖቹን መድረክ ላይ እንዲወጡ አድርጓልና🎉

  • @TekleweyniBerhe-p8m
    @TekleweyniBerhe-p8m 7 місяців тому +13

    ዳዊት ድሪምስ መድረክ ብጣም የሚገርም በኢትዮጵያ ተዋዳዳሪ የሌለበት የጀግኖች ኢንዳስትሪ ነው። 💪💪💪💪💪 በዚህ ኣጋጣሚ እኔም ይሄ ኢንዳስትሪ ያፈራኝ ጀግና ነኝና በዚህ በኣጭር ቀናት ውስጥ ዳዊትን ማግኘት ፈልጌ ነበር ስለዚ የሚድያ ስራ ኣባሎች በተቻለ መጠን ብታጋናኙኝ (ተክለወይኒ በርሀ እባላለሁ ከሽሬ) ኣመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 7 місяців тому +2

    በጣም ቅን የተማረ ምርጥ ሰው ነው ኢንጂነር ቢጂአይ ተባረክ

  • @Ayni_____
    @Ayni_____ 7 місяців тому +12

    ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን በቦታው ባንገኝም በዚህ ቻናል ብዙ የህይወት ቁልፍ ሚስጥሩን ተምሬበታለሁ ደግምሞ አመስጋኝ ስኬታማ ሆኛለሁ እንደኔ በማዳም ቤት በጉጉት የሚጠብቀው ማነው ? ችግሮቻችን የምስጋና የስኬቶቻችን መንደርደሪያ መንገድ ነው ✔️ ህይወቴን እወደዋለሁ 🥰

  • @طلبةلعلم
    @طلبةلعلم 7 місяців тому +4

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላቺሁ አሏህ መልካሙን ኸይሩን ነር ይምራን

  • @user-Manatube
    @user-Manatube 7 місяців тому +6

    የተግባር ሰው ስለሆንክ በጣም አደንቅሃለው ❤❤

  • @henoksolomon0254
    @henoksolomon0254 7 місяців тому +6

    ሁሌም ድንቅ ጀግና ነህ!!

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 7 місяців тому +4

    የዛሬዉ ለብ ለብ ተደርጎ የሚታለፍ አይደለም ✍️ ደጋግሞ በመስማት ችግሮችን ለመፍታት የሚያስች Speech 🎤 ነዉ እናመሰግናለን 🙏🏼 በጣም wishing for My People’s peace 🇪🇹 Love 💕 Unity, 🌿🌿✍️

  • @Fufu-l3j
    @Fufu-l3j 7 місяців тому +1

    በጃይ ምርጥ ሰው በጣም ነው ማከብርህ🙏 ከ ኤርትራ 🇪🇷

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 7 місяців тому +33

    🎉ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 7 місяців тому +1

    ዋው ድንቅ ነው!፤ የሚገርም ትምህርት እና እርጋታ ነው ፤፤ "ፍራቻህን በዝግታ ተራመደው ቦርደሩን ግን አትለፈው"፤፤ .... ዳዊት ድሪምስ ሁሌም ለሰው ሰላም ፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ እንዲሁም ለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊💡💡💡☀️☀️☀️🤲🤲🤲🙏🙏🙏!!!

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 7 місяців тому +2

    ድንቅ ሰው ነው። በጣም ብዙ ተምረንበታል። በጣም እናመሰግናለን ዴቭ!

  • @futurreda3035
    @futurreda3035 7 місяців тому

    በእርጋታ ሚገርም ተመክሮ ትምህርትን እና ተመክሮ ነው ያካፈልከን እንመሰግናለን::

  • @AleneWasse
    @AleneWasse 7 місяців тому +9

    ዳዊት እራሱን ቀይሮ እኔን እና እናቱን ኢትዮጺያን እንዲሁም አለምን የቀየረ ጀግና ።1ኛ የሚለው ቃል ያንስሐል

  • @JoKiTub
    @JoKiTub 7 місяців тому +2

    1. ፍርሃት -
    2. ሐዘን -
    3. ንዴት -
    Wisdom of Time management
    የሚለውን መፅሐፍ አንብቡት
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እናመሰግናለን ዳዊት
    8:47

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 7 місяців тому

    ኢ/ር በጣም አድናቂህ ነኝ ጀግናዬ በርታልኝ ቀናነትህ አውቅትህ ያሰገርመኛል

  • @MesiyeGechMesiyeGech
    @MesiyeGechMesiyeGech 7 місяців тому

    ባጣም ሚገርም ትምህርት ቢጃይ ድንቅ ሰው

  • @mekdelawit6363
    @mekdelawit6363 7 місяців тому +1

    ሁሉም ባለሀብት ይሄን ቢያደርግ ለብዙ ሰዋች መነሻ ይሆናል ብዙ ሰዋች ሀሳብ እያላቸው ትንሽ መነሻ ብር በማጣታቸው ይባክናሉ ሰላም ስለዚህ እባካችሁ ባለሀብቶች አስብበት

  • @BeKii21
    @BeKii21 7 місяців тому +2

    His inspiration is practical
    So let give him great respect.

  • @desalegntadele6816
    @desalegntadele6816 7 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ ቢ ጅዓይ እና የዳዊት ድሪምስ ቤተሰብ

  • @xereyakobgedlu8073
    @xereyakobgedlu8073 7 місяців тому +2

    ነገርከኝ። ልክ ልኬን ነገርከኝ። መልካም ወንድም🙏 Thank you.

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple16 7 місяців тому +3

    ፈጣሪ ሰላማችንን ምንመልስበት አይነልቦናችን ይክፈትልን 🙏❤

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 7 місяців тому +1

    በተደጋጋሚ ነው የሰማሁህ ጀግና ነህ👌👌👌👌

  • @MahderGirma-q5l
    @MahderGirma-q5l 7 місяців тому +2

    Bejai ewnetm endmilew balesega mslaem lemehon yemichln sew endante aynet sew slalen enkoralen ❤

  • @alulaagidew79
    @alulaagidew79 7 місяців тому +1

    በጣም ተምረበታለሁ ።አሰግናለሁ ዲዊት

  • @HanaGetaneh-ts6nv
    @HanaGetaneh-ts6nv 6 місяців тому

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 7 місяців тому +9

    Thank you for important message Dawit Dreams 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏🙏🙏

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 7 місяців тому +3

    ቢጃይ ጀግና ሰራተኛ❤❤❤❤❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 7 місяців тому +1

    ፈጣሪ ባሳባቹት ቦታ ያድርሳቹ ሌላ ምን ይባላል🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 7 місяців тому

    ዋዉ ገራሚ ሰውነህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 7 місяців тому

    Thanks for inspiring the generation 🙏 Dawit and BJI both of you stay blessed 🙌

  • @MercyTesfaye-t5p
    @MercyTesfaye-t5p 7 місяців тому +1

    Betam astemrhgnal perogramhen eketatelalw bezu negr astemrhgnal betam amesgenalw ❤❤❤❤ tebarke edme ketena ga yestehe dawit menm kale yelgnm becha nurlelen lewtatoch❤❤❤❤

  • @YosiefMengstab-ev7eh
    @YosiefMengstab-ev7eh 7 місяців тому +2

    eunet new yetezagaje sew hulie edl alew tebareku

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 7 місяців тому +3

    Woooow Betaam Des yelal Enamesegenalen!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LuckyThrone-pb1kw
    @LuckyThrone-pb1kw 7 місяців тому +1

    Thank you so much about your Gold inspiration words B.J.I /intelligent man/
    I agree with you when
    the strong being roots are spiritual maturity. even we are in not comfortable condition/zone/,the strong being roots make positive altitude ,always happy and seeing possibilities( opportunity)coming & understand when everything in this world is not permanent,it's changeable.
    Ato Dawit yakiniyelna sele kulu timhirtika fetary newih edime yohabka bertiau...

  • @girmatademe1512
    @girmatademe1512 7 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ።

  • @MuleTona45
    @MuleTona45 7 місяців тому +1

    This man is amazing guys I love it ❤❤❤❤

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 7 місяців тому

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

  • @AbushFantu
    @AbushFantu 7 місяців тому +2

    እሪጋተዉ ደስ ስል ኤራሱን ለለወጥ የምተጉ ፈጣር ሀሳብ ይሙላቹ

  • @martasolomon582
    @martasolomon582 7 місяців тому

    1'ፋራት 2'አዘን 3'ንዲት እነዜን ነገሮች እንዳስወግድ ይረደኛል አመሰግናለሁ beji

  • @AddisNigusu
    @AddisNigusu 3 місяці тому

    እውነት ፍራቻ ቡዙ ነገር የሳጣል

  • @faezaahmedin8257
    @faezaahmedin8257 7 місяців тому

    Oh mashallah alah yechemereleh

  • @60Ethiopia660
    @60Ethiopia660 5 місяців тому

    Advetayiz Yemiyargu Sewochi Layi Advertayizochi Yibezalu

  • @aliekgmiki4133
    @aliekgmiki4133 7 місяців тому +1

    Ketegnahubet endi neqa yeredegna mrtu ye21 kfle zemen jgna thank you so much

  • @m96665
    @m96665 7 місяців тому +2

    Good job Dawit

  • @wakobukediba
    @wakobukediba 7 місяців тому +1

    Thank you for information Mr. Dawit❤

  • @netsanetbayu1983
    @netsanetbayu1983 7 місяців тому +1

    thank you🥰

  • @hopetu7371
    @hopetu7371 7 місяців тому

    Bravo Mensur Jemal 👏👏👌👍

  • @feventsehaye1849
    @feventsehaye1849 7 місяців тому +2

    Yehe sew gn heger bimera mn ymeslachuwal 😊

  • @yordiin1122
    @yordiin1122 7 місяців тому +1

    ለኔ የተናገረ ነው የመሰለኝ። አከበርኩህ በውነት።

  • @love1234593
    @love1234593 7 місяців тому

    ererrrr wisdom amazing

  • @martasolomon582
    @martasolomon582 7 місяців тому +1

    Wowowo እኔ እንደተሸለምኩ ነው የተሰማኝ

  • @BettyBetty-m9u
    @BettyBetty-m9u 7 місяців тому

    Wow amazing class

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 7 місяців тому

    እስኪ ጠበቃ አዲስ መሐመድን ጋብዙልን። ሰውን የሚያስተምሩ ብዙ ልምዶች ታካፍላለች ብዬ እገምታለው።

  • @bestwishes5353
    @bestwishes5353 7 місяців тому +1

    Appreciate BJI

  • @wakobukediba
    @wakobukediba 7 місяців тому

    Hon. Bejai Naerash Naiker ❤

  • @TtAyu-p9m
    @TtAyu-p9m 7 місяців тому +2

    ሰለም! ሰላም! ሰላም ! ቤተሰብ

  • @asmerina02
    @asmerina02 7 місяців тому +2

    ጤናማ ሀሳቡ❤

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 7 місяців тому +1

    Wow Amazing guy

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr 7 місяців тому +1

    Thanks

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 7 місяців тому +1

    ይሄን ሰው ስወደው

  • @abduselammohammed879
    @abduselammohammed879 7 місяців тому

    Yes

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 7 місяців тому

    Thank you❤

  • @toybamohammed7016
    @toybamohammed7016 7 місяців тому

    Allah yitebkh

  • @ABDUMOHAMED-yc7cm
    @ABDUMOHAMED-yc7cm 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ የኔ ግልኮሶች

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 7 місяців тому +1

    Egzbher yibarkeh yicemrlehe

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 7 місяців тому

    wow purl for ETh🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 місяців тому

    Sewadeh

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 7 місяців тому +3

    Amazing guy

  • @TofikMehamed-bo8op
    @TofikMehamed-bo8op 7 місяців тому

    Temechtognal 🎉

  • @ayelediriba4241
    @ayelediriba4241 7 місяців тому

    I know what he is giving "purpose"

  • @YabTsega-c9d
    @YabTsega-c9d 7 місяців тому

    Always inspired by u guys

  • @tayetarekegn8820
    @tayetarekegn8820 7 місяців тому +1

    Ena milew hulum ngr sheger lay bicha sihon hulem aznalehu

  • @HenokDerbew
    @HenokDerbew 7 місяців тому

    wawu .......

  • @EthioBrilliantAcedamy1
    @EthioBrilliantAcedamy1 7 місяців тому

    wow

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 7 місяців тому

    ሀባሀ መላሀ እናመሰግናለን ግን አንተን በደንምቡ ለመረዳሀት በጣሀም ግዜኤ ህፈልጋለው ባሀንድ ግዜኤ ለመረዳት ትንሽ ይከቡደኝል ለኔኤ በተረፈ ሀመሰግናለዉ

  • @user-Manatube
    @user-Manatube 7 місяців тому +1

    Wow!

  • @getayalewendalu6085
    @getayalewendalu6085 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Babula4590
    @Babula4590 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 7 місяців тому

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 7 місяців тому +2

    አንተ ትለያለህ

  • @hlufalemu
    @hlufalemu 7 місяців тому

    are silkun

  • @fenteasheber5634
    @fenteasheber5634 7 місяців тому

    ዩቱበር ሆኘ ተፅኖ ጣሪ ሰወችን ከወጣቶች ጋር ድልድይ መስራት

  • @Hplus5
    @Hplus5 7 місяців тому +1

    real pattern of Financial IQ great thanks for this team and this is for Dawit DREAM how and when !$=1etb or like E=mc2

  • @Obsa-f4c
    @Obsa-f4c 7 місяців тому +2

    Amazing guy

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر 7 місяців тому

    Thank you❤

  • @WUBALEMSAHILU
    @WUBALEMSAHILU 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤