New Ethiopian Orthodox wedding Dr. Selamawit and Yonatan Wondex Studio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 945

  • @zeharamohammed8242
    @zeharamohammed8242 3 роки тому +445

    ሙስሊም ነኝ ግን በብዙ ጓደኞቼ ተዋህዶ ናቸው እወዳችሁ አለሁ

  • @shameswarash3978
    @shameswarash3978 3 роки тому +35

    ያአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የዘወትር ምኛቴ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ይችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ ምስክር እሆነዋለሁ በአውደ ምህረቱ ቆሜ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ የተዋህዶ ልጆች

    • @wondexstudio
      @wondexstudio  2 роки тому +1

      ua-cam.com/video/hbQ8k5Na4ZU/v-deo.html

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 роки тому +396

    አይ መታደል ይህን ክብር ለማድርግ ያሰባችሁ እመ ብርሀን ታሳካላችኹ

  • @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
    @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 роки тому +70

    የልቤን መሻት እምታዉቀዉ ጌታየ ከስደት መልሰህ ለዚህ ክብር አብቃኚ

    • @hailuberihun4139
      @hailuberihun4139 Рік тому +1

      Lemamen hulu yechalewal

    • @SarahSarah-z9m
      @SarahSarah-z9m 6 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤🙏🙏🙏❤

  • @zelalemmisganaw6864
    @zelalemmisganaw6864 2 роки тому +22

    ኦርቶዶክስ መሆኔ ያኮራኛል በጣም ታምራላችሁ ሰርጋችሁ የአብርሀም እና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @haymiasni8289
    @haymiasni8289 2 роки тому +73

    ስደት ሳልመጣም ምኞቴነዉ ስደትምላይሆኜ ይሄነዉ ምኞቴ ፈጣሪን ሆይለዚህክብርአብቃኝ 😢👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Рік тому +1

      እኔም ዉዴ 😢😢ግን እራሳችን እንጠብቅ ለዚች ቀንና እድል እድንበቃ🙏🙏

    • @gebrehiwottesfay8273
      @gebrehiwottesfay8273 Рік тому +1

      መልካም ብቁ ከሆነሽ ለዚህ ክብር የተዘጋጀሽ ከሆንሽ እኔ አለሁ

    • @gebrehiwottesfay8273
      @gebrehiwottesfay8273 Рік тому

      @@naseematariq2142 በውጥ መስመር እናውራ

    • @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ
      @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ Рік тому

      ​@@gebrehiwottesfay8273 😂

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Рік тому

      እኔም እዴዉም ስደት ከሔድሽኮ ቄሥ ማግባት አቺይም እያሉኝ ነበር እኔ ግን ተሥፈኛ ነኝ ይቺ ቀን እደምትመጣ😢

  • @abebaabeba1174
    @abebaabeba1174 3 роки тому +33

    በህልሜ በውኔም የሚያፍቅኝ ይሄን ቀን እማይበት ቀነው የአብርሀም ናየሳራ ጋብቻ ያድርግላቺሁ

    • @trezagetachew2909
      @trezagetachew2909 2 роки тому

      እመ ብርአን ለዚህ ቃና ዘገሊሊ ጋብቻ
      ያብቃህ የልብህ መሻት ይፈፀም🙏💒✝️✝️✝️

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 2 роки тому +11

    ደሰ ሰትሉ እግዛብሄር ያደለው የፈቀደው እንዲህ ያገባል ለእኛም እግዛብሄር እንደምኞታችን ያድርግልን የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው

  • @ፍቅርተጊዮርጊስ
    @ፍቅርተጊዮርጊስ 3 роки тому +207

    ትዳራችሁ በድንግል ማርያም ስም የተባረከ ይሁን ለዚህ ክብር አብቃኝ

  • @juangraal2760
    @juangraal2760 3 роки тому +97

    ይሄንን መዝሙር ስሰማ ይከፋኛል ኡፍፍፍ እንደነሱ ባለመሆኔ😓

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 роки тому +1

      Ayzosh

    • @geneteaweke478
      @geneteaweke478 3 роки тому

      አይዞሽ

    • @tigtig1823
      @tigtig1823 3 роки тому

      አይዞሽ

    • @ዓመተማርያም
      @ዓመተማርያም 2 роки тому +1

      እኔም ህልምን ነበር ግን ያአንድ ቀን ሰተት ሁሉንም አባላሸሁት እንጂ 😭😭

    • @genetyeabebe5993
      @genetyeabebe5993 2 роки тому +8

      @@ዓመተማርያም በቁርባን እኮ ማግባት ትችላላችሁ እህቶቼ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 роки тому +61

    ሆ መታደል ጌታሆይ ይቺ ቀን ናፈቀችኝ ሙሽሮች ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 роки тому

      አይዞሽ የሁላችንም ፍላጎት ነዉ ኢዲያሟልን ቅዱሥ ፍቃዱ ይሁንልን ይሁንልሽ

    • @asrattegayea5660
      @asrattegayea5660 3 роки тому

      @@ህሌናዳኛቸዉ አሜንንንንንንን

    • @tizitatadesse3169
      @tizitatadesse3169 3 роки тому

      YIHONILISHAL IMEGNI BICHA.
      TEBAREKI

  • @የማርያምልጅዮቱብ
    @የማርያምልጅዮቱብ 3 роки тому +481

    ይህ ክብር ለምትመኙ ሁላ እግዚአብሔር ይስካላችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏⛪️🙏🙏✝️✝️✝️

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +28

    አቤት መታደል ትዳራቹሁ ይባረክ የኣብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላቹሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 роки тому +13

    አቤት የተዋህዶ ውበት ኦርቶዶክስ ባልሆን እንዴት እንደምቀና በስመአብ ትዳራቹሁን ያብርሀምና የሳራ ያድርግላቹሁ😍😍😍😍😍

  • @Ss-mb3br
    @Ss-mb3br 3 роки тому +16

    በእውነት መታደል ነው እኮ ይህን ክብር ለማድረግ ያሰባቺሁ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ 👍👍👍

    • @etsubeg4360
      @etsubeg4360 2 роки тому

      Amen

    • @DestaAbeye
      @DestaAbeye 9 місяців тому

      አሜንንንንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maramm8732
    @maramm8732 3 роки тому +31

    እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያደረሰን
    አሜን እኔ እንደዛ አረጋ መገባት ነዉ ማፈለግው ሞኞች ያሳክልሽ ባለኝ ጓደኞቼ ❤️💚👏

    • @ህይወትወለተህይወት
      @ህይወትወለተህይወት 2 роки тому

      አሜን እኔም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሞኞት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ፈቃድ ይሁን ልልን አሜን🙌

  • @meteriyaye
    @meteriyaye 2 роки тому +8

    በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይመስገን የዝማሪ መላክት ያሠማልን በእውነት ተዋህዶን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ፈታሪ አሜን በመንፈሳዊ መንገድ ትዳር የተመኛችሁ ሁሉ እግዚያብሔር ያሳካላችሁ አሜን 3

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    ስታምሩ ይህንን ክብር ለኛም ያድለን ቃሉ ፈጽሞ እንደ ቃሉ መኖር ምንኛ መታደል ነው

  • @Ethioenzeretmedia
    @Ethioenzeretmedia 2 роки тому +170

    ፈጣሪ ፈቅዶ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን🙏🙏

  • @trezagetachew2909
    @trezagetachew2909 2 роки тому +7

    አሜንንንንንን ለዚህ ክብር ታበቃኝ
    ዘንድ አጥያቴን አትመልከት😭😭😭 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YohanisYoni-b5v
    @YohanisYoni-b5v Рік тому +10

    የአብርሃምእና የሣራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ህይወታችሁን ይባርክላችሁ

  • @wossenmedia
    @wossenmedia Рік тому +9

    ደስ የሚል መንፈስን የሚያረካ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebeshiferaw8902
    @abebeshiferaw8902 3 роки тому +67

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን።

  • @salamahmm9007
    @salamahmm9007 3 роки тому +26

    ዝማሬ መልኣክት ይስማለት ትዳራችሁ ይባርክ እግዝኣብሄር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀❤✝️✝️❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹

  • @KsaKsa-vf2fm
    @KsaKsa-vf2fm 3 роки тому +18

    ደስ ይላል እኔም ከስደትመልስ ምኞቴ እንደዚህቢሆን ደስ ይለኛል ፈጣሪ ከፈቀደ

  • @crazyinlov
    @crazyinlov Рік тому +8

    አግዚአብሄር ለዚ ክብር ያብቃን ደስ ሲሉ ትዳራቹ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @nihan35
    @nihan35 2 роки тому +10

    ፈጣሪ ፈቅዶ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን ተመሰገን ኣምላከይ በጣም ነው ስሰማ ደስ ይለኛል ❤🙏🙏🙏

  • @kulubitube2931
    @kulubitube2931 Рік тому +9

    ከሙሹሮቹ ፍቅር ይዞኛል በጣም ደስ ይሉኛል ብሰማቸው ባያቸው አልጠግባቸውም የሰው መውደድ መታደል ነው ክብሩም ቀላል አይደለም ውለዱ ክበዱ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ሆናችኋል ሠላም ሁኑልን

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 3 роки тому +58

    አምላኬ ሆይ ለዚህ ክብር አብቀን የምመኘው ቀን እኮ ይህን ነው ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ 3 роки тому +12

    በጣም መታድል ነው ጋበቻችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያደርግላችሁ 🌹🌹🌹

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 3 роки тому +23

    አምላኬ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ 🙏🙏

  • @zemenfesandetsion486
    @zemenfesandetsion486 3 роки тому +11

    Ich kann zwar nicht Ethopia reden aber Eritrea reden und ich liebe dieses Mezmur 🇪🇹🇪🇷🙏👼🌻🌍❤️

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 роки тому +27

    Ohoh my Godness May God bless your union holy matrimony 🧡👏🏽👏🏽🥳🥰

  • @samrawitawoke5346
    @samrawitawoke5346 3 роки тому +37

    በቤቱ ያፅናችሁ
    በጣም ነው ምታምሩት

  • @zeuwdegirma6722
    @zeuwdegirma6722 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር፡የአብረሓምን፡ቤት፡የባረከ፡የእናንተንም፡ቤት፡ይባርክላችሑ፡አሥቀናችሑኚ፡በጣም፡ደሥትላላችሑ፡እኔም፡ከሥደት፡ሥመለሥ፡ከእጮኛየጋር፡ምኞቴ፡ይሔንነው፡እግዚአብሔር፡ለዚሕ፡ክብር፡ያድርስሽ፡በሉኚ፡እሕት።ወንድሞቼ፡በጣምነው፡የጓጓሑት፡ይሔን፡ክቡር፡ቀን፡ለማየት

  • @yosifhabtom5724
    @yosifhabtom5724 2 роки тому +32

    Zmare melaekti yesmealena I'm from Eritrea we love you 🇪🇷🇪🇹💒🙏

    • @diyanazeru5860
      @diyanazeru5860 11 місяців тому +3

      Yes ❤❤ me too

    • @geg7232
      @geg7232 10 місяців тому

      ​@@diyanazeru5860❤

    • @tinaragasa
      @tinaragasa 8 місяців тому +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @destamelese8794
      @destamelese8794 5 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @ZaydTeame-k7k
      @ZaydTeame-k7k 5 місяців тому +1

      🎂🎂🫶🫶

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 роки тому +13

    ስታምሩ የአብረሐም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በቤቱ ያኑራችሁ አሜን(3)

  • @sarasara1156
    @sarasara1156 2 роки тому +1

    እንዴት መታደል ነው ተዋህዶ መሆን እሰይ ዕልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexyohannes8723
    @alexyohannes8723 3 роки тому +19

    My God bless you both of you hope to see more mezmur like this 🙏🏽❤️

  • @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
    @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 роки тому +11

    እንኳን ደስ አላቹ እሰይ እሰይ እልልልል መጨረሻ ቹን ያሳምር ላቹሁ

  • @store8674
    @store8674 3 роки тому +16

    ታድላቺሁ ይህ ክብርም አንድ ቀን ለኔም ቢያሣካዉ ፈጣሪዬ

    • @meazamulu8347
      @meazamulu8347 3 роки тому +3

      በፀሎት ከበረቱ ይደረሳል።

    • @hsjwefdbdnb4131
      @hsjwefdbdnb4131 3 роки тому +2

      ዪያርግልሽውዴ

    • @store8674
      @store8674 3 роки тому +1

      @@hsjwefdbdnb4131 አሜን(3)

    • @yonasdawit4962
      @yonasdawit4962 3 роки тому +1

      Ayzoch le egziabhier hulu ychalal Amennnn

    • @yonasdawit4962
      @yonasdawit4962 3 роки тому +1

      @@store8674 einem gonderie magbat so felgalehu mknyatu fkr nachu .wendmachu ke eritrea

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 роки тому +43

    ክስድት ተመልሽ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @setwawassu2564
    @setwawassu2564 3 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነዉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏 😍😍

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 роки тому +5

    መታደልነውመልካምትዳርይሁንላችሁ እግዚአብሔርፍፃማችሁንያሳምርላችሁ🙏🙏🙏👐👐👐💒⛪

  • @astuyedebe4284
    @astuyedebe4284 3 роки тому +4

    መታደል ነው ይቀን መቸ ነው ጌታ ሆይ. የአብራህም የሳራ ይሁንላቹ ዘመናቹ ይባርክ

  • @mesi2783
    @mesi2783 2 роки тому +3

    ታድላችሁ እግዛብሄር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +4

    አሜን ያድርስልን እዉነት በጣም ነዉ የምታምሩ የተባረከ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤💚💛❤😍😍😍😍😍😍

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 9 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @mekdistube
    @mekdistube 3 роки тому +31

    አይቸ አልጠግብ አልኩ ወድጃቸው ልሞት ነው❤❤❤

    • @natyget1814
      @natyget1814 3 роки тому +1

      በጣም ደስ የሚል መዝሙር ተባረኩ

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 2 роки тому +1

    መታደል እንዲህ ነው ሁሌም የማይሠለቸኝ ደጋግሜ አየዎለሁ ፈጣሪ እኛንም ለዚህ ያብቃን

  • @kalkidanephrem2188
    @kalkidanephrem2188 3 роки тому +56

    ፈጣሪ በቅድስና ሕይወታችንን ይባርክልን!

    • @wondexstudio
      @wondexstudio  2 роки тому

      ua-cam.com/video/hbQ8k5Na4ZU/v-deo.html

  • @YabsiraSisay-p7b
    @YabsiraSisay-p7b 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይባርካቹ ይሄስ መታደል ነው እኔም ሀገሬ ገብቼ የልቤን መሻት ይሙላልኝ ለዚ ክብር ያብቃኝ ገብርኤል ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 3 роки тому +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ትዳራቹሁ እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ እኔም ይሔ ቀን ናፈቀኝ

    • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
      @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 3 роки тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Рік тому +3

    ዝማሬ መልዕክት ን ያሰማለን ደስ የሚል ዝማሬ❤

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Рік тому +3

    ለዚህ ክብር ሁላችንንም ልዉል እግዚአብሔር ያብቃን🙏🙏🙏

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይህን ክብር ያድለን እህቴ ምንብለሽ ፀልየሽ ነው ለዚህ ክብር የበቃሽ እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 роки тому +9

    ይች ቀን ትናፎቀኛለች አይቀርም ይሳካል ህልሜ የሁላችንም ህልም ይሳካልን

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Рік тому +1

    Beautiful and lovely my people of Orthodox. I love you.

  • @lmlmlmlm4443
    @lmlmlmlm4443 3 роки тому +10

    መልካም ትዳር ይሁንላቹህ አሜንንን ለኛ ለምንመኝ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 2 роки тому +4

    መልካም ጋብቻ ውለድ ስሙ ዝማሪ መልክት ይሰማልን

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 3 роки тому +5

    AMEEN AMEEN AMEEN waqayoo Goftaan Kenyaa Sagalee Jirenyaa Isin haa Dhagesisuu Ebifamaa 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💝💒💝💒💝💒💝💒💝💝💒💝💝💒💝💒💝💒

  • @minwyeletmingist6806
    @minwyeletmingist6806 2 роки тому +4

    ድንቅ መዝሙር፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

  • @ወደእማሆይጉዞ
    @ወደእማሆይጉዞ 3 роки тому +51

    ሁላችንንም ለምንመኘው የልባችንን መሻት ይፈፅምልን

  • @mahletberhanu7749
    @mahletberhanu7749 3 роки тому +9

    Just beautiful! May the Almighty keep your union in his blessings!!

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 3 роки тому +3

    metadel new! mushiroch Egziabher yibarkachu!!!!!

  • @towuwgkshsks8085
    @towuwgkshsks8085 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እኛንም ለዝ ክብር ያብቃን

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ቃል ኪዳንኩም ይባርኽ።

  • @ገብረመድህንየማርያምልጅ

    እኳን ደስ አላቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
    የነም ይሀዉ ነዉ ምኞቴ👏👏👏በቤቱ ያኑራቹ
    አሜን👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹

  • @سارهسلام-ح6ه
    @سارهسلام-ح6ه 2 роки тому +4

    ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ፫🙏🙏⛪🙏🙏🌹🌹

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi Рік тому

    Amen Amen Amen God Will Give Full of Bless For All of us HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare

  • @alemababa4361
    @alemababa4361 3 роки тому +37

    መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ደስ ስትሉ ምኞቴ ነው ይሳካልሽ በሉኝ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 3 роки тому +3

      አሜን አሜን አሜን ይሳካልሽ የኔ ቆጆ የኔም ህልሜ ነዉ አምናለሁ አድቀን እደሚሳካልኝ

    • @alemababa4361
      @alemababa4361 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ውዴ ይሳካልናል የሚሳነው ነገር የለም ለእግዚአብሔር

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 3 роки тому

      @@alemababa4361 አሜን አሜን አሜን

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 3 роки тому

      @@mekdesbeyene8372 አሜን ውዶቼ

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 3 роки тому

      @@mekdesbeyene8372 እስኪ ቁጥር እንለዋወጥውዶቼ በዋሳብእንጨዋወት እንማማር

  • @salamhsalm540
    @salamhsalm540 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደስስስ ብልኛል በፍቅር ያኑራቹ ፈጣሪ እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @tigistyemariyamljicell5310
    @tigistyemariyamljicell5310 3 роки тому +16

    ትደራችሁ ይባረክ

  • @jhdh9553
    @jhdh9553 3 роки тому +1

    አቤት. መታደል. የዘወትር. ምኞቴ. ነው

  • @eyutube2971
    @eyutube2971 2 роки тому +6

    ለዚህ ክብር ያብቃን💍🙏🙏🙏

  • @luly5175
    @luly5175 2 роки тому +2

    Wow beautiful couple , congrat's for both of you. Amen

  • @alemethiopiawittube4604
    @alemethiopiawittube4604 3 роки тому +14

    ለአምላክ ምን ይሳነዋል እስከ መጨረሻው ደስታ አይለያቺሁ

  • @workinehedossa8683
    @workinehedossa8683 2 роки тому +1

    Kidus egziabher bebetu lezelalem befkr betsnat yanurachu🙏egnam lezi kbr yabkan..abetu lebetu yebekan yadrgen🙏🙏🙏

  • @zemanygashaw3764
    @zemanygashaw3764 3 роки тому +13

    መልካም ትዳር የፍቅር የሰላም ያድርገው ፈጣሪ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 роки тому +2

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን የአብርሃም ና ሳራ ይሁንላችሁ

  • @getelakew9990
    @getelakew9990 2 роки тому +4

    እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Рік тому +1

    አቤት መታደል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እልልልልል❤❤

  • @زهرهه-د9س
    @زهرهه-د9س 3 роки тому +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏ናይ ዘልኣለም ተምልተይ 🙏

    • @tchiyefktenat2187
      @tchiyefktenat2187 3 роки тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ደስ ክብሉ ይስመረልና ንኩለና🙏🙏😘😘😘

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb 3 місяці тому

    በውነት ቃልም የለኝ ለዚሕ ላበቃትሁ ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому +5

    አቤት መታደል ውዶቼ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹ እልልልልልልልልል♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥ ♥♥♥♥♥♥♥ ♥

  • @bbm919
    @bbm919 3 роки тому +24

    ቸሩ መድህን ዓለም ትዳራቹህን ይባርክላችሁ!!

  • @ቃልኪዳን6
    @ቃልኪዳን6 4 місяці тому

    ይህ መዝሙር ስወደው ስቴ ሰማሁት❤

  • @merry7163
    @merry7163 3 роки тому +7

    May God bless your union beautiful couples 🙏💕

  • @ተመስገንአምላኬ-ከ2በ
    @ተመስገንአምላኬ-ከ2በ 2 роки тому +2

    እግዝአቤር እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን

  • @ruthtadesse4808
    @ruthtadesse4808 3 роки тому +5

    Ay metadel geta ykber ymesgen🙏🙏

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክላችሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን

  • @galaneesorii970
    @galaneesorii970 2 місяці тому

    Ameen Ameen ameen ebifaama waqayoo goftan farafan ergamotaa isaan haa dhagesisuu umurii dheraa Walin jiradhaa ❤❤❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 2 роки тому +5

    ሲያምሩ God bless your union

  • @ሜዘር
    @ሜዘር 2 роки тому +1

    የአብርሃም ና የሳራ ያድርጉላቹ እስከ መጨረሻ ያፅናቹ 🥰🥰🙏💝💝💝💝

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm 3 роки тому +4

    የተባረከ ትዳር ይሁን ይህን እድል ያድለን🙏🙏🙏

  • @yibeltalkebede9999
    @yibeltalkebede9999 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ክብር ያድላችሁ።
    ደስ ብሎናል

  • @yemichaelnengemellese956
    @yemichaelnengemellese956 3 роки тому +3

    ኡህ ለዚህ ክብር መብቃት ምንኛ መታደል ነው ትዳራችሁ ይባረክ አምላኬ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን።

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 роки тому

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባሪክ እንዴት መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት! ድንግል ማሪያም ቤታችሁን ትባሪክ! አቤት ውበት እምዬ ተዋህዶ ያንች ልጂ መሆኔ መታደሌ!!

  • @saharaetupia4706
    @saharaetupia4706 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር