🇰🇼10 አመት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025
  • #Wollo_tube #ashruka #የተቢ

КОМЕНТАРІ • 520

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 2 роки тому +25

    ግበዝ እህታችን። የሂወት መራር ጉዞሽን ስለአካፈልሽን እናመሰግናለን።
    እኔ መቼም የኢትዮጵያ፣ ሴቶች የአረብ ሀገር የስራ ጉዞና መጨረሻውን ሳስብ በአብዛኛው እጅግ አስከፊ ነው። ሄደው ሂወታቸውን ያጡትን የቆሰሉት፣ ያበዱትን ለግዜው እንተዋቸውና በሂወት ያሉት ቤተሰብ እንዴት እንደሚበዘብዛቸው ሳስበው በጣም ያመኛል።
    አንድ ትልቅ ኦርጋኒዜሽን ያስፈልጋችኋል። ተማከሩ፣ ተረዳዱ። ዘመኑ የsocial media ነው። የአዲስ አበባ ጭልፊቶች፣ እህቶቻችሁን እምትበዘብዙ ግን አደብ አርጉ። ያላችሁበት ሀገር ባንክ እንዲኖራችሁ ድርጅቱ ወኪል ሆኖ እንዲከፍትላችሁ ይጠቅማል።
    ገንዘባችሁን ግን ለቤተሰብ አትላኩ። ቤተሰብ መሸከም ለምን የሴት እዳ ሆነ???? የራሳችሁን ሂወት መጀመሪያ ለውጡ። የረባ ነገር ከሰራችሁ ቤተሰብ ከዛ ይጠቀማል፣ከዛ ውጪ ግን ቤተሰብ ያስቀምጥልኛል ማለት ዘበት ነው። ኑ አውሩት፣ ይጠቅማል። አንዷ ከአንዷ ትማራለች።

    • @onetow8250
      @onetow8250 2 роки тому +1

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @zaharawalo4313
      @zaharawalo4313 2 роки тому

      0p0

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 2 роки тому +147

    የኔ ደሞ ትምህርት እንዲሆን ልንገራችሁ እኔ መጀመሪያ አረብ ስሄድ 17 አመት ልጅ ነበርኩ እና የሄድኩት ቤሩት ነበር እና 6አመት ሰራሁ እና ለቤተሰብ ከመኖሪያ በት እስከ ሚከራይ ቤት እንዲሁም ሱቅ ሰራሁና እኔም ሲደክመኝ ወደ ሀገሬ ከ6 አመት በኋላ ገባሁ ምንም የለኝም 4 ወር ከተቀመጥኩ በኋላ ተመልሼ ወደ ድባይ ሄድኩ ለራሴ ቢሆንም የምሰራው ለቤቶች አሁንም መርዳት ሆነና 4 አመት ሰርቼ ወደ ኢትዮጵያ ተመለኩ እና አገባሁ 4 አመት ሰርቼ አሁንም ከቤት ውጭ ሱቅ መስራት ጀመርኩ ሱቁን ምሰራው ቤተሰብ ጊቢ ነበር በመሀል እናቴ አረፈች ከዛ ይኔ መከራ መጣ ሱቅ እየሰራሁ እየለ መውለጃያ ደረሰ እና ውንድሜ ሰቁን ምንም ሳይጠይቀኝ ለሚስቱ ሰጣት ወልጄ ስነሳ ባይ ባይ ምንምን ስው ሰብስቤ ስጠይቅ መጀመርያም ትጠቀም ብዬ እንጂ ሱቁ የኔ ነው አለኝ በጣም ነበር ልቤ ያመመኝ ብዙ ነገር ያረኩለት ውንድሜ ነው ለሰርጉ ከድባይ ነበር ሁሉንም ነገር የላኩከ ከዛም ኑሮ በጣም ከበደኝ ልጄ 8 ወር ሲሆናት ለባሌ እናትሰ ጥቼ ተመልሼ ስደት አሁን ድባይ ከመጣሁ 1አመት ሆነኝ እና እባካችሁን አረብ ሀገር ያላችሁ ብራችሁን ያዙ ለማንም አትላኩ ብር ሳይኖራችሁ ዞር ብሎ ሚያይ ቤተሰብ የለም

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому +7

      ዩቱብ ክፈች እና ስሪ

    • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
      @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 роки тому +1

      ትክክል አይዞሺ እህት በጣም ይገርማል

    • @yifdthbuife8io853
      @yifdthbuife8io853 2 роки тому

      Tekkl ayzos ehta barte ahonm arfdm

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 роки тому +1

      😭😭😭😥😥😥😥አይዞሽ የኔ እህት እኔም እንደዚህ ነበሩክ 5አመት ጫርሼለዉ የአስር ዉር ብር ብቻ አለኝ 😥😥😥😥 ምን ልሰረበት🤔

    • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
      @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 роки тому +2

      @@denkenshkadi1840 ያሥር ወር ቢሆን የጅ ለለሠወ ያለሺን አላኪ ወርቅ ቢገዢ አሪፍነዉ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому +25

    ድካማችንን... እያገዘ
    ችግራችን .... እየቀረፈ
    ጉድለታችንን..... እየሞላን
    ክኪፉ ነገር እየጠበቀን እዝህ ያደረስን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ሐንዬ ጎበዝ በጣም ብርቱ ጀግና ስት ነሽ 💪💪ከትናንት ትምህርት ከዎስደን የማንለዎጥበት ምክንያት የለም ዋናው ኮምብለን በማስብ እራሳችን ማዳምት የመስለነገር የለም ሐንዬ እንም ትናንት ብዙስቴቶች ነበሩብን አሁን በጣም ተቀይርያለው ክትናንትናዬ በመማር ብዙ ትምረበታለው እግዝአብሔር ፍቃድ ይሁንና ሀገሬ ገብች ኑሩየን ማጣጣም ነው ምፈልገው እየስራው ተመስግን በርች እህትአለመ 😍❤

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +21

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገንንንን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +1

    ግልፅ ነሽ እኔም እንዳንቺ በመጀመርያ ዱባይ አንድ አመት ኢትዮጵያ ገባሁ ወደ ስምንት አመት ተቀመጥኩ ከዛ ሳውዲ አንድ አመት ከአራት ወር ከዛ ኢትዮጵያ ረሳሁት ብቻ ተቀምጫለሁ ከዛ ኩዌት ሁለት ዓመት ከሁለት ወር ኮንትራቴን ጨርሼ ወደኢትዮጽያ ገባሁ ያረብ ሃገር ውሃ ይባላል አሁንም ኢትዮጽያ ተቀምጪ ወደ ሊባኖስ መጣሁ ዘጠኝ አመት ከሰባት ወር ሆኖኛል እህቴ ብርክት የለውም ገንዘባቸው blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @hannatv
      @hannatv  Місяць тому

      አይዞሽ ምንእናድርግ

  • @matusala8322
    @matusala8322 2 роки тому +6

    አንድ ሰው ከመርዳት በፊት ለምን ብላችሁ ጠይቁ:: ለወደዳችሁት ሰው ያደረጋችሁት ነገር ሁሉ ስለወደዳችሁት እንጅ ውለታ እንድመለስ ብላችሁ እንዳልሆነ መገንዘብ አለባችሁ::
    ቤተሰብን መርዳት እርካታ ይሰጣል ነገር ግን ገንዘብ የለመደ ቤተሰብ አንድ ቀን የለም ስትሉ መርገም ይጀምራሉ::
    ለእናት ብሆንም በመጠኑ ትንሽ ትንሽ መርዳት እና አልፎ አልፎ የለም ማለት ይጠቅማል::

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому +2

      ትክክል የሌለሽ ቀን ባያዮሽ ደስታቸው

  • @hannatv
    @hannatv  2 роки тому +9

    እንኳን ወደቻናሌ በሰላሞ መጣቹ ላይክ እያረጋቹ ለሌሎችም እንዲማሩበት ነው

    • @hasre194
      @hasre194 2 роки тому +1

      እስቲ እኔ ከቻልሽ ውሰጅኝ መሥራት እፈልጋለሁ

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 роки тому

      👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tersittefera2498
      @tersittefera2498 2 роки тому

      Hani enem Kuwaiti negni kutrshin laklgni endewaweli

    • @seadamuhammed9043
      @seadamuhammed9043 2 роки тому

      ሀኒ ደምሪኝ

  • @applered4091
    @applered4091 2 роки тому +2

    የኔ እናት ብዙወቻችት ታሪካችን ቢመሳሰልም ግን ዛሬም ሌላ ቀን ነው።መማር አለብን

  • @bruniharb9477
    @bruniharb9477 2 роки тому +10

    ጎበዝ ብዙ ተምሬበታለሂ ተባረኪ አቀራሀብሽሞ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 роки тому +15

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ሐኒ ጎበዝ ጠካራ ነሽ ልጅሽን እግዚሔቤር ያሳድግልሽ

    • @haihao5362
      @haihao5362 2 роки тому

      ወዋ በጠም ምገረም ትምህረት ነው ሐሰን ጎበዚ ነሺ ለጂሺንም እግዚአብሔር በጥበብነ በሞጎስ የሰዲግልሺ አንችንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቅሺ ደግሞ እኔ ከስተመረሺኝ ትምህረት ብዙ ነገሪ ተምሬልዉ በእዉነት ተበረክ❤❤

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 2 роки тому +6

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ 💕 በርቺ ! ትዳር መስርተሽ መውልድሽ ትልቅ ነገር ነው good job

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому +1

      እሺ እናት 😍😘

    • @kibrom2319
      @kibrom2319 16 днів тому

      ውድ አህቴ አገርሽ ላየ ብትሰሪ ለውጥ ይኖረሻል Gebiya median ተከታተዬ ምን መሰራት አንዳልብሽ idea ይኖረሻል አግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +3

    ብዙ ጥንካሬ ተምረናል እንዴት ማለፍ እንዳለብን even የጤና እክል ሲገጥመን ጠፍቶ መስራት በዚ ሰዓት ዋጋ የለውም አንቺ እንዳልሽው ከባድ ችግር ሲገጥም 👌እናመሰግናለን dear ጤናሽ ይብዛ ፀሎት አድርጊ ❤

  • @Sandraalemu
    @Sandraalemu 2 роки тому +11

    በጣም ጎበዝ ነሽ 💪🏽ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ🥰

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 роки тому +1

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ልጅሽን ያሳድግልሽ እህታችን

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 роки тому +3

    ዋዉ ሀሪፈ ትምርትነዉ ለቤተሰብ ቋሚ የሆነ ነገር ማረግ የዘላለም ደስታ ነዉ ደስ ይላል

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 2 роки тому +12

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ትምህርት ነው በጣም

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 роки тому

    Dansaadha. Continue more..........በጣም ጥሩ መልእክት አለው ደስ ይላል

  • @bonsodaka8303
    @bonsodaka8303 2 роки тому +2

    Good be strong
    Safe your money
    Don't trust people

  • @mamalov109
    @mamalov109 2 роки тому +2

    ልክነሽ ማማይ ቁምነገር ማድረግ አለብን ያረብ አገር ብር አድ ነገር ላይ ካልጣለት ትርጉም የለውም

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 2 роки тому +1

    በጣም ጅግናነሽ ያደነኩልሽ ልጅ መውለድሽነው እንዴት ደስ ይላል ቢያንስ ልጅሽ ተስፋ ይሆንሻል

  • @haydersaid1445
    @haydersaid1445 2 роки тому +2

    እኔ የሀያ አመት ልምድ ስተትም ጥሩም ነገር አለኝ እህት አለም እዳች ግን ድፍረቱ የለኝም ወጥቼ መናገር ሳላደንቅሽ አላልፍም በህይወቴ ያሳለፍኳቸው ቢወራ አያልቅም ብዙ ያስተምራል ግን ፈሪ ነኝ ድፍረቱ የለኝም ያውም የሚያስቅ የሚያስለቅስ የሚያዝናና ካች የሚለየው እኔ ጠለብ አይደለሁም እቤት ስትሆኝ ብዙ አስገራሚ ነገር አለ በተለይ ማሀበራዊ ህይወት ላይ ለማንኛውም ይመችሽ በርች እናቱ አይዞሽ

  • @zenubmonsour3423
    @zenubmonsour3423 2 роки тому +2

    ጎበዝእህታቺን አላህ ይጨምሪልሽ ለኛም ጥሩ ትምህርት አካፈልሽን

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 2 роки тому +4

    ሃንዬ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው ስለስደት ተወርቶ አያልቅም ብቻ ልብ ያለው ልብ ይላል

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 роки тому +4

    ሰለም ሀንዬ እንኳን ሰለም ማጣሽ ሰለምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር አማሰግነለዉ ስደት ጠንክሮ የሰራ ዉጤታማ የደርጋል የለወቅንበት ልጆች ግን የቤታሰብ እና የራብ አጋልገይ ሆነን ነዉ ምንቀራዉ ሴቶች ተጠንቀቁ ሙሉ እድሜቹን ለቤታሰብ ብቻ አተርጉ እራሰቹንም እየሰበቹ እኔ አሁን ነዉ ድከሜ የገበኝ እድማችን ሲጨምር ጉልበታችን ሲየልቅ ዞሮ ሚያያን ዬለም እህት ወንድም ወፍ አስቡበት የምሬን ነዉ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 2 роки тому +2

    ጎበዝ በርቺ እህቴ ልጅሽን አምላክ ይባርክልሽ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አሜን ማማየ😍😘

  • @tigstwerke2281
    @tigstwerke2281 2 роки тому +4

    እህት አድስ የሚሰደዱት ብልጦች ናቸው እኛ ነን ወሀ የበላን

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому +1

      አረ አደሉም ኦላይን ቡቱቶ መሠብሰብ ነው ስራቸው እኛማ አይወራ ኑሮ ፣ተወደደ ሲሉን እየለቀስን አይናችን ሞጭሙጮ ቀረ፣😂😂😂

    • @Ethiop93
      @Ethiop93 2 роки тому

      @@hannatv ስልክሽ ስጭኝ ውድ በማርያም ኤኔም ኩይት ነኝ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      @@Ethiop93 እሺ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      50387854 በዋትሳፕ ደውይ

    • @Ethiop93
      @Ethiop93 2 роки тому

      @@hannatv የኔ ማር ወይ ምን ላርግሽ ፈጣሪ ያሰብሽው ያሳካልሽ

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 роки тому +3

    ጎበዝ እህታችን ሁሊችንም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @akezahagos1055
    @akezahagos1055 2 роки тому +1

    ጎበዝ የሴቶችን ራእይ ነሸ እማ በርች ልጅሸን እግዚአብሔር ያሳድግልሸ 👏👏👏🌹🌹🌹♥♥♥

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን በርቺ እህታችን 🙏🙏🙏

  • @selenasebsebe4869
    @selenasebsebe4869 2 роки тому +1

    አኒዬ የእውነት ነው ትምህርት ነው የሰጠሽኝ የሚገርምሽ በቪዶሽ ለአዲስ ሰራተኛ ጥሩ ልምድ ነው አመሰግናለው

  • @wogutilahun1612
    @wogutilahun1612 2 роки тому +1

    ሠላም ሰላም እህቴእንደምን አለሽ አይዞሽ በርቺ ስደት ከባድ ነዉ በእዉነቱ ይከብዳል አዉ ችግር ብዙ ነገር ዉስጥ ያሥገባል ላይክ ሼር ኮሜንት በማድረግ አዲስ ቪድዮ እንድታይልኝ በታማኝነት እኔም ይኸዉ ቤተሠብሽ ሆንኩኝ

  • @tube6227
    @tube6227 2 роки тому +3

    ዋው ከመጀመሪያው ከቤተሰብ ያለሽ ደስታ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው አሪፍ አቀራርብ ነው በርቺ 👍👍👍

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 2 роки тому +1

      አስቱ ደምምሪኝ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ ቤተሠብ እንሁን

  • @ወለተየተዋህዶልጅYoutube

    ሰላምሽ ይብዛ እዴሁም የሃነና ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ በጣም አሪፍ ምክር ነው እህታችን በስደት ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @mimiasefa4452
    @mimiasefa4452 2 роки тому +3

    ሀንዬ ጎደኛዬ ስላየሁሽ ደስ ይለኛል በርችልኝ ቆጆ አንቺ እኮ ሁሌ ደስተእኛ እና አመስጋኝ ነሽ ኑሪልኝ ጎደኛዬ 💗💚💛❤

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز 3 місяці тому +1

    ❤😂❤🎉

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛ የኔ መልካም እንኳን በደና መጣሽ አርፍ እና አስተማሪ ቭዲዮ ነው ሼር ያደረግሽልን እናመሰግናለን ከልብ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +2

    የኔቆጆ ለቤንሽ አዲስነኝ በየደቂቃው እግዚያብሔር ይመስገን ስትይ ደስ ስትይማሬ በርች የልብሽን መሻት ይፈጥምልሽ ማሬ በርች

  • @ayshagirohwrka263
    @ayshagirohwrka263 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 2 роки тому +3

    ሐና እንዴት ነሽ
    በጣም ደስ ይላል በቪድዮ ወተሽ ምትሰሪያቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው በርቺልን 🙏🙏😍

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      እሺ ስማርትየ የናተም ምክርና ሐሳብ አይለየኝ 🙏😍

  • @bafekaradmus4331
    @bafekaradmus4331 2 роки тому

    Ayazos mara Tabarake Awanat Naw Ehse Ehse

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Рік тому

    Good ,history ,thanks

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 роки тому +1

    ባራቺ ሃናዬ አኔም kouwit kamaxawa 4 አማቴ ማሳካራም naw ሳል ሁሉም ናጋሪ አግዚአብሔር ይመስገን 🌹🌹🌹 ጋን baganyishi ዳሳ ይላንያል

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease9121 2 роки тому +5

    ለመጀመሪያ ጊዜ አየውሽ ስላካፈልሽን ተሞክሮ አመሰግናለሁ። ልጅ ትቶ ስደት ናፍቆቱ ከባድ ነው ብቻ እኛ ሴቶች ማንችለው የለም ጠንካሮች ነን ያሳለፍሽው ከኔ ጋ ይመሳሰላል።

    • @sofiali9384
      @sofiali9384 2 роки тому

      አይዞሽእህትበርቸበጣምጥሩትሕርትነው

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 2 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ ልጅሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ አሁንም ቶሎ ብለሽ ወደልጅሽ ተመልሰሽ ሀገርሽ ላይ በደስታ ኑሪ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому +1

      አሜን እሺ ጥሪት ልያዝና ብየ ነዌ እሄዳለው እናተም በርቱ

  • @GgFg-q3c
    @GgFg-q3c 11 місяців тому

    🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 2 роки тому

    Yene xankara berchi birtu lij nash mariyan egzaber ebaraklish

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 роки тому +1

    የልጂንነገረዝምነዉ እኔአመት ተኩልነዉትቸዉስመጣ .አላህያሳድግልን ልክነሽአብሽሪ

  • @maranata2673
    @maranata2673 2 роки тому +1

    አሪፍ ተሞክሮ ነው እኛም ኑሮ ንሮብን አለን ደብሮን በሀገር ላይ ለመኖር እያንሰራራን ግን መኖር አይሁን ያስጠላል

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አይዞሽ የትም ነው

  • @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ

    በጣም ጎበዝ ነሸ እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው ካንች የተማርኩት💕💕

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    አቀራረብሽ ደስ ሲል wow ከኔ እኩል እኔም መስከረም 24 አራት አመቴ 💝💝💝💝ስለ ልጅ ስታወሪ እራሴን አስታወስሽኝ እማ 💝አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ ጌታ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +2

    ጎበዝ ጥሩ ሀሣብነው ያቀረብሺው እህት እኛ ከተጎዳን ቡሀላነው የምንነቃው ብወቻችን መጨረሻችን ይመር

  • @adu319
    @adu319 2 роки тому

    Yaddis abeba lje nat aybalm , anch yemn lej nes??

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 роки тому +3

    ያረብ እኔስ ደከመኝ ወላሂ ስደቴ መረረኝ

  • @mairym766
    @mairym766 2 роки тому +1

    ግብዝ ነሽ እህታችን እሽ እናመሠግናለን 🥰

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому

    የኔ ጀግና በርቺ ሁላችንም የልተነገረ ህይወት አለን
    ዋናው ጥንካሬነው እናም ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አረኩሽ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 роки тому

    ኩየት ብር ጥሩ ነው ይባላል የወር ደማዝ ስንት ይሆናል በጥቁር ገብያ ኮንተራት

  • @nesratemam1749
    @nesratemam1749 2 роки тому +1

    በጣም ጎባዝነሽ ግልጽነትሽንን አዳንቅልሽላሁ ማር የሁላችንንም ቁስል ነው የውርሽው

  • @zartihuntariku8925
    @zartihuntariku8925 2 роки тому

    Salam lanchi yihun .ine siddat kee maxawu 3 amate nw bazzi amat wusxi minim altaqayarkum .gin lewandimme manja fiqadi gazichalew .inem ahun lewandimme Taxi gazichee saxalow .gin Taxi basint yiggeengal?????? Ibakish nigarigni 🙏🙏🙏🙏

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አረለራስሽ ሁኘ በመጃፍቃዱ ይቀጠር

  • @fre5837
    @fre5837 Рік тому

    ጎበዝ ነሺ በርች❤❤❤❤

  • @abdelradysaadeldin9186
    @abdelradysaadeldin9186 2 роки тому

    hani ename kuwait newe yalhut 3 amte demoz edat bate seralsh ?

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      ብርሽን አጠራቅሚና ትሰሪያለሽ ቀላል ነው

  • @selam5099
    @selam5099 2 роки тому

    ሰብክራይን አድርገሻለሁ አሪፍ ተመክሮ ነው እህታችን

  • @demmaethiopi2701
    @demmaethiopi2701 2 роки тому

    Wow betam desi yilal enaa amesgegnale ❤❤❤👍🏻👍🏻👍🏻

  • @TabiAhmad-n4c
    @TabiAhmad-n4c Рік тому

    ደሥ ሢል ልጅ ሥትይ አሥታወሽኝ እኔም እዳች ልጅ ወልጄ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤ የው ናፉቆት ነው ምን ይደረግ

    • @TabiAhmad-n4c
      @TabiAhmad-n4c Рік тому

      እዳች እኔም ቤሩት ካተር እሁን ሡእዲ ህወት አሥቸጋሬ ናት ውዴ ያየው ያቀዋል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ እህቴ እጅግ በጣም ጥሩ ምክርምነው ብዙም ድካም አለው ብቻ ጀግናነሽ ጎበዝልጅሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ከክፉ አይካሽ ያሰብስሽው አሳክተሽ እንድትገቢ እምነቴነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🥰ጎደኛ በስግደት ከወሬ በዘለለምን ጥቅም የለው 6አመቴነው አንድ አቆም ያለው ጎደኛ አላገኘሁም ብቻ ተመሰገነ ።

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому +1

      ደሞ የአረባገሮቹ ይለያሉኮ በስመአብ

    • @warkmeoko
      @warkmeoko 2 роки тому +1

      @@hannatv እውነተነው 😍😍ፈጣሪ ጥሩ ልብ ያለው ጎደኛ ይስጠን ወሬብቻ የሚያወራሳይሆን ስራላይ የሚገኝ

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገኖ

  • @shitayalemayehu6194
    @shitayalemayehu6194 2 роки тому +1

    Hanayeeee siwodishiii gilisetinetishn wodichgayalewu❤️❤️

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +5

    በርች ጎበዝ ልብ ያለው ልብ ያለው ባልተቤትሺስ

  • @biranshbiransh3302
    @biranshbiransh3302 2 роки тому

    አይዞሽ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እግዚአብሔር መልከም ነው ተመስገን ትርፍሽ ልጅሽ ነው እግዚአብሔር በመጎስ ያሰድግልሽ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አሜን ማማየ ላቺም መሻትሽን ይሙላልሽ

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 2 роки тому

    እናመሰግናለን በርች እህቴ

  • @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
    @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 2 роки тому +1

    የኔእህትጎበዝ።

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 2 роки тому +1

    ማሬ ለቤትሽ አድስ ነኝ ጥሩ ትምህርት እምሰጭ ትመስያለሽ እና ጥሩ ነገሮችን ልቀቂልን ለኛ እሚያስተምር

  • @ነኝህልሜናፋቂ
    @ነኝህልሜናፋቂ 9 місяців тому

    አይዞሽ እኔም ስደት ድጋሚ አልመለሥም ሀገሬ ሰርቼ እለወጣለሁ ብዬ ምንም ሙከራ ሳይኖረኝ ሰዉ ኢሄሄሄ ጀምሪ ጀምሪ እያለኝ አክስሮኝ ስደት ተመለሥኩ

    • @hannatv
      @hannatv  9 місяців тому

      አስቸጋሪ ነው በዚው ደና እንሁን 😍😘

  • @rahelworkenh5140
    @rahelworkenh5140 2 роки тому +2

    ጀግና በርቺ ትምርት ካቺ ተምረናል ያሰብሽው ተስተካክሎልሽአምላክ ከልጅሽ ያገናኘሽ

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 роки тому +1

    የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይኖችን መማር ይፈልጋሉ እንግዳውስ ቻናሌን ይቀላቀሉ 💎🇪🇹✌❤

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l Рік тому

    ❤❤❤

  • @aelsaaelsa44
    @aelsaaelsa44 2 роки тому +2

    ይዞሽበርች ዋናው ጤናሽ ደና ይሁን።

  • @mihrethabte4832
    @mihrethabte4832 2 роки тому +2

    ምርጥትምርት:ነው:እናመሰግናለን:አንቺምቤትስሪ:ሌላነገርአያዋጣም:ማለቴለራስሽ:ፈጣሪ:በሰላም:ይመልስሽ:ገናዛሬነው:ያየሁሽ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 роки тому +1

    የኔህት በርቺ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አይ አርባገር ጉልበታችን ጨርሰው ልክ እንደኔ እኔም መጀመሪያ ብሄሩት ነበር ስደት አለቀኝ አለ አሁንም ዱባይ ነኝ ❤

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      ቀላል የማይለቅ ሱስ ነው አይዞሽ እምናርፍበተት ግዜ ይመጣል

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 роки тому +2

    ጌታ ይባርክሽ አስተምሮኛል

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 8 місяців тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉

  • @hawatubeETH
    @hawatubeETH 2 роки тому +1

    ጎበዝ ነሸ ብዙ ነምሬአለሁ በርቺልን እህታችን

  • @Wardah-pk3mt
    @Wardah-pk3mt 4 місяці тому

    👍🥰

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      አመሰግናለው !!

  • @haimanot5geatatun771
    @haimanot5geatatun771 2 роки тому +6

    ሀንዬ እነመስግነለን እግዝያብሔር ይስጥሽ ያረብ ሀገር ጓደኝ ተይው እውነት ነው የምልሽ እኔ አብራኝ የምትስራው አበሻ እንዴት እንደምትጫወትብኝ እኔ ኩንትራት ነኝ እሱ በውጭ ነው የምትስራው ብዙ ስው ታውቃለች ካርድ እንኳን አስመጭልኝ ስላት አስር ብር የሚገዛውን አስራ አንድ ነው ብላ ትበላኝ ነበ

    • @fatimaahead7641
      @fatimaahead7641 2 роки тому

      ተጠቀቂእህቴ

    • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
      @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 роки тому

      ተማማት ሠወሺን አታሥመጭም ወላሂ ሀቅለማዉራ ሥንት አመቴ ተበተሠብ ጎደኞሸ ሺግሬን እሚረዱኝ

    • @ajuwdgtd2398
      @ajuwdgtd2398 2 роки тому

      💞💞💞💋

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሀኒየ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 роки тому

    Gobzi neshe egziabher abizito yibarkshe 🥰👏

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому

    ሀኒዬ ዛሬ ገና መጣዉ ቤትሽ ዋዉዉ ጥሩ ምክር ነዉ ተባረኪ

  • @abebamahashe9
    @abebamahashe9 2 роки тому +1

    Good job!!

  • @mirnad9082
    @mirnad9082 2 роки тому

    😘😘😘

  • @hayathassan1685
    @hayathassan1685 2 роки тому

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @fatumababu3860
    @fatumababu3860 2 роки тому +1

    እህትአያዛሸማማየ❤

  • @keres5182
    @keres5182 2 роки тому

    Hani Wow Lijesh Yasadegelesh Fetari Behiwet Fetena Ale Kaletefeten Menem Anakem mefetenachen Lewedefitu Edegetachen

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 2 роки тому

    ትክክል እህት

  • @mesi9711
    @mesi9711 2 роки тому +2

    ጀግና ነሸ እማ በርቺ

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 2 роки тому

    Wawwww gobez nesh ena ayizosh

  • @xplusscvhuip2407
    @xplusscvhuip2407 2 роки тому +2

    የሰፈሬ.ልጅ.የስድኪሎዋ.በርቺ

    • @hannatv
      @hannatv  2 роки тому

      ማነሽ😍❤

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 10 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም፣ዉድ፣እህቶቼዋ፣እኔም፣ስደተኛነኝ፣ለሁለተኛ ጊዜ፣ነዉ፣አልሃምዱሊላህ ቤትአለኝ፣ግን፣ስደት፣ሞልቷ፣አይሞላም፣ሁልጊዜ፣እጄላይ፣ብር፣ካለ፣አያስችለኝም፣ቶሎ፣ቶሎ፣መላክነዉ፣በሰላም፣ለሀገሬ፣እንድበቃ፣ዱአ፣አድርጉልኝ፣ልቤን፣እያመመኝ ነዉ😢

    • @hannatv
      @hannatv  9 місяців тому

      ቤት ካለሽ ለመንቀሳቀሻ ብር ካለሽ በቃሽ ወደሀገርሽሽ ግቢ እርፍ በይ

  • @tigst6856
    @tigst6856 2 роки тому +1

    ❤💪💪👌

  • @selamlifeandstyle4666
    @selamlifeandstyle4666 2 роки тому

    you are a very smart women , Gobez👏👏 ke past experience memar tilik nger neew