КОМЕНТАРІ •

  • @maariyaamiihaadhakoo5577
    @maariyaamiihaadhakoo5577 7 років тому +20

    በጣም እናመሰግናለን ማማዬ ብዙ የማናውቀውን ሞያ አስተምረውናልና፡ እግዝአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን።

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 7 років тому +9

    እናመሰግናለን የኔ ትሁት ቆንጅዬ እናት ጤና ሰላምና ረጅም እድሜ ላንቺ ተባረኪ የኔ ምርጥ ኢትዬጽዊት ወይዘሮ ብዙ ሙያን ካንቺ ተምራለሁ አመሰግንሻለሁ።

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood 7 років тому +3

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ ተምረናል ሞያ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ስነምግባርም ጭምር ነው የታማርነው አላህ እድሜሽን ያርዝመው ከጤና ጋር

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 років тому +5

    ማዘርየ እረጅሞ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት እናመሰግናለን ሞያዎት ለእኛ ለልጆችሽ ማስተማርሽ በጣም እምትመሰገኝ እናት ነዎት

  • @amazonidhdjdhsjsjg6674
    @amazonidhdjdhsjsjg6674 7 років тому +11

    ሰላምዎት ይብዛ እናታችን እንመሰግናለን እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን!!!💜💜💜💜

  • @hageryilma2376
    @hageryilma2376 7 років тому +1

    አዳነ: መልካም እና ባለሞያ እናት አለህ:: ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሄር ይስጥሽ::

  • @sabaaseged3381
    @sabaaseged3381 7 років тому +4

    እናት አለም በጣም እናመሰግላለን አቦ ሠላሞት ይብዛ ማዙካ ሙያዬን ጥግ ድረስ አደረሱት

  • @bebyhabesaweyet154
    @bebyhabesaweyet154 7 років тому

    በጣም እናመስግናለን ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጥልን.ግን አድ ጥያቄ አለኝ።እሱም ጥሬዱለስንስራ የግድ የተነጠርቅቤ መሆ አለበ እደ ?በዘይት ቢሆን ምንችግር ያመጣል.ምክንያቱም እኔ ቅቤ እሚባል አልወድም።

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 Рік тому

    You are a great teacher!

  • @አቢሀበሻዊት
    @አቢሀበሻዊት 7 років тому

    ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት እውነት ከርሶ ብዙ ነገር ተምሪያለሁኝ ዶሮ ወጥ መስራትም ሆነ እንዴት እንደምት ገነጠልም አላውቅም ነበር ግን ከርሶ እያይሁኝ አሁን ባለሙያ ሆኛለሁ እናመሰግናለን በጣም ♥♥♥

  • @fanaalem1603
    @fanaalem1603 2 роки тому

    በጣም ያምራል
    Thank you 🙏

  • @amanipapi
    @amanipapi 7 років тому

    Can you tell me the item you use to make injera the stove thing, thank you

  • @karimakarima1301
    @karimakarima1301 7 років тому

    ማዘረዬ አመሰግናለው ቡዙ ነገሮች አስተምረሽኛል እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤናሽን ያረዝምልን

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 Рік тому

    You are a great cook!

  • @ይህምያልፋል-ሸ3ፐ
    @ይህምያልፋል-ሸ3ፐ 7 років тому +1

    ማሚ እናመሠግናል ትኩሥ የታረደ ከሆነ እደዚህ በጥሬው መሥራት ይቻላል ?????

  • @nigatukeleli9127
    @nigatukeleli9127 5 місяців тому

    Thank you ❤

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 5 років тому

    ኦኦኦ ማሚ አሁን አሁን አለኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tesfaneshdemeke5397
    @tesfaneshdemeke5397 7 років тому

    I lift my mom before I learn abut how to make this food I just I wasn't want to but now I did. any way. thank you so much.

  • @addisiemecuria2097
    @addisiemecuria2097 6 років тому

    በጣም እናመስግናለን ማዘርየ እድሜናጤና ይስጥልን

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 7 років тому +1

    አመሰግናለሁ ማምየ ዋውውውውው ምራቅቄን አስዋጠኝ

  • @ሽዋየየአቤልእናት
    @ሽዋየየአቤልእናት 7 років тому

    በእውነት እናታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እናመስግናለን ስንት ሜያ ነው የተማርነው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዝሉት አሜን

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 7 років тому

    እንዴ ጥሬ ይበላል እንዴ?

  • @besratehogsa4044
    @besratehogsa4044 4 місяці тому

    good cooking
    i like this lady

  • @merocel3187
    @merocel3187 7 років тому

    እናቴ እድሜና ጤና ይሥጥልን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን

  • @helitube779
    @helitube779 3 роки тому

    Waw thanks 🙏

  • @genetabanezer8580
    @genetabanezer8580 7 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    Thank you Mamaye

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 7 років тому

    በጣም እናመሰግናለን እናታችን.

  • @hiutexag830
    @hiutexag830 7 років тому

    ማሚ ስወድዎት እኮ እጆት ይባረክ እድሜናጤና ይስጦት

  • @memidesalegn9905
    @memidesalegn9905 6 років тому

    በጣም እናመሠግናለን

  • @samirahabachi5375
    @samirahabachi5375 6 років тому

    እድሜ ጤና ለማዘር። እጅወት ይባረክ

  • @tgobseobse3680
    @tgobseobse3680 4 роки тому

    Thank you mami 💞

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn 7 років тому +1

    thank u Enate😍ejishi yibarek❤tire dulet mesirat betam gobez negn hulum sew yitafital yilegnal sisera ya malet balemuya negn yibal yele😃

  • @abebegebru316
    @abebegebru316 5 років тому

    ማዘር እድሜ ሽን እረጅም ይሁን ትሁት የተረጋጋ እናት

  • @abff6600
    @abff6600 7 років тому +2

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @salamsalam5086
    @salamsalam5086 4 роки тому

    ማሚዬ እናቴን ነው ምትመስይዉ እኮ
    ሁሌም እናቴ ስትናፍቀኝ የአንችን ቪዲዮ አያለሁ በጣም እወድሸለሁ የኔ እናት❤

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 7 років тому

    ዋው ማሚ ደስ ይላል እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @Seattle-Link-fan
    @Seattle-Link-fan 7 років тому

    Thank you Mom

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 4 роки тому

    እረጅሞ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    ከምንጋነው የምበላው እኔለመጀመሪያ አየሁግን ሰርቸ እስከምበላ ልክ እንዴነብሰጡር ሆኩኝ ቸኮልኩ ያምራል
    ማሻ አላህብያለሁ ማሚየዘድሮ ማለሞያ አደርግሽኝ እዴናጤና ይስጥሽ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood 7 років тому +1

      አመሰግናለሁ ስለ ጥሩ አስተያየትሽ, እንደሰዉ ነው ግን በእንጀራና በሚጥሚጣ ይበላል

    • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
      @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 7 років тому +1

      Adane አዳነ። እሺ የኔናት ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌምኑርልን አች ያዳነ እናት ብቻ አይደለሽም የኛም ነሽ ስለዚህ አንጣሽ ሁሌም እወድሻለሁ

    • @azizaomar2001
      @azizaomar2001 5 років тому

      እድሜ ጤና የእናቶችሞደሊሥት ነሽ ብነሽ

  • @mulunesheyegetalijimulunes3846
    @mulunesheyegetalijimulunes3846 7 років тому

    wowwwwww betame yamirale
    tebareke zemenshe yibarke mamye

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 7 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ማሚ
    በሞያ ምክንያት ላጣው ይነበረው ትዳሬ እድሜ ላንቺ አሁን ተስተካክሏል

  • @kalhoney6265
    @kalhoney6265 6 років тому

    fetari yebarekot mother yekerta gen ye shekela tibes (የሸክላ ጥብስ) biyasayugn dese yelegnal

  • @titylomi4430
    @titylomi4430 7 років тому

    በጣም ጒብዝ ባለሞያ እናት ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ረጋ ያልሽ ውብ ነሽ እናመስግንሽ እለን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-የ2ዸ

    እናመሠግናለን

  • @ሀናከጎንደር
    @ሀናከጎንደር 7 років тому

    thanks

  • @redaqammer2747
    @redaqammer2747 7 років тому

    Ejeshi yebarke mamaye

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    ማማዬ እጆን ይባርክሎት ማሻአላ አላህ እድሜና ጤና ይስጦ
    ኢሻአላ አላህ በስደት ሀገር በቃሽ ብሎ ለሀገሬ ያብቃኝና
    እሰረዋለው ማማዬ ♥♥

  • @sifaanmukerem3700
    @sifaanmukerem3700 6 років тому

    Ejish yebarek ema

  • @yannetadane1797
    @yannetadane1797 6 років тому

    ene 7 amet dulet balche aleqem 😢😢😢😢mamiyee betam wedeshalwo 😍😍😍😍😍😍nure legn nate 😍😍😍😍

  • @zenebechyemarymeleji5141
    @zenebechyemarymeleji5141 7 років тому

    እናመሰግናለን ማሚ

  • @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ

    Enameseginalen mamaye asabusa ere asayun

  • @zenebtadesse6777
    @zenebtadesse6777 7 років тому

    እናመሰግናለን

  • @ayooayoo6289
    @ayooayoo6289 7 років тому

    Enatachn edmen ena tenan yistelen betam enamesgnalen

  • @hiwothagos9823
    @hiwothagos9823 7 років тому

    Enamesegnalen enateachin!

  • @Aerie499
    @Aerie499 7 років тому

    Thanks. Can you do coffee ceremony segment

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቈ5ዠ

    Wow very good mother

  • @adad708
    @adad708 5 років тому

    ዋው ማማዬ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 роки тому

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ!!!!!!!

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ተ1ጐ

    እናመሰግናለን የኔ እናት እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤናዎትን ይስጥልን.
    አዳነ እንዴት ነው ሄሎ ሀበሻ ላይ በፅሑፍ ማግኘት የምችል እርዳኝ ወንድሜ.በሊንኩም ብገባ አላገፕሁም

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому

      ኪዳንምህረት እናቴ
      እረ አለ የተዋህዶ ልጅ ይሄን ከታች ያለውን ፅሁፍ ማለትም የጥሬ ዱለት አሰራር የሚለውን ፅሁፍ ተጫኝው ከታች ወረድ ብሎ አለ እሱንም ስትጫኝው ቀጥታ ይወስድሻል የኔውድ
      ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ እህቴ አመሰግናለሁ

    • @hawa-ns6fy
      @hawa-ns6fy 6 років тому

      ዊማዘርየእሳትቢነካውትንንሽእጅያስቆረጥማል

  • @maariyaamiihaadhakoo5577
    @maariyaamiihaadhakoo5577 7 років тому +4

    ማማዬ እስቲ የእልበትን አሰራር አሳዪን?

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому

    እንደምን አለሽ እማየ እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላል እናትየ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እማየ

  • @ማህደርአበራ
    @ማህደርአበራ 7 років тому

    ሰላም ነው እማየ ስልጆውን በምንድን ነው የሚበላው። በእጀራ በቂጣወይስበምን አልገባኝም

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому

      Zeenat Muhamed
      በሁሉም አንች በምትወጅው ዜናትየ

  • @aaaaakk4151
    @aaaaakk4151 4 роки тому

    ማሚዬ እጅሽ ይባረክ አስጎመጀሽኝ እወድሻለው የኔ ውድ እናት

  • @birtyhassen6296
    @birtyhassen6296 7 років тому

    Wow blessed ማሚየ

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 6 років тому

    Mazery egote yebarke betame yamerale betame enamesegenalene

  • @yelfignbogale4114
    @yelfignbogale4114 5 років тому

    Betam arif newe afe weha mola edemena tena yestewot 1😘

  • @habibak1813
    @habibak1813 7 років тому

    ኦ እናታች በጣም ጥሩ ነው እድሜና ጤና ይስጦ

  • @rozazeneberozi8043
    @rozazeneberozi8043 5 місяців тому

    Emama yersun megeb aserare semuker ebata betam yetafetale yemserahu amsegenalhu erajem edema yestote

  • @ሥምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    imasesegnalem mamiya ijwo ybarek gn gn lemn leb leb ayaregutm

  • @kalkidanhasen7255
    @kalkidanhasen7255 7 років тому

    Enamesgenalem mamiye sente moya lemedeku ahun ema bal moya set hognalew edeme tena yistesh enatachin

  • @stststst3153
    @stststst3153 7 років тому

    ዋዉ ደስ ይላል ማዘር እናመጣለን

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 5 років тому +1

    ጥሬ ዱለት ስለሆነ ነው ሎሚ የገባው እኔ ዱለት ላይ ሎሚ ስለማልጨምር ነው አመሠግናለሁ።

  • @Rak-hu4es
    @Rak-hu4es 6 років тому

    እድሜና ጤና ይስጥወት ማዘር

  • @batekkelmderasealbenereta7735
    @batekkelmderasealbenereta7735 7 років тому

    Wowowowo Batame Dase yelale Tabarake mamaya

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 6 років тому

    ማማየ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ባለሺበት ፅዳትሺ ብቻ አጠገበይ ውድውድ

  • @ገነትከወሎራያአላማጣ
    @ገነትከወሎራያአላማጣ 6 років тому +1

    ረዢም እድሜ ለእናቶች

  • @hayatalmabadi7404
    @hayatalmabadi7404 7 років тому

    Enatachin edmeshi yrzem kehulum belay fegegtashi yasdestegnal

  • @lidiyasalomon9279
    @lidiyasalomon9279 7 років тому

    bexamm enameseginalen egezabiher edime tena yesitilin ❤❤❤💘

  • @meklitindywed5954
    @meklitindywed5954 7 років тому

    በጣም ጎበዝ ይኮራበታል ግን english translate እሚያደርግላችሁ ቢኖር more u guys will be internationalso think about it

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому

      Meklit Indy Wed
      መክሊት ሰላም ላንች ይሁን ስምሽ በጣም ደስ ይላል
      ካሁን በፊት ተነስቶ ነበር የትርጉም ነገር.ግን አልተቻለም የማየ ልጅ ሰአት ስለማያገኝ ለዛ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @bkamenite8598
    @bkamenite8598 7 років тому

    egezhber yestelge sefalgaw nabra

  • @yemitaenat3101
    @yemitaenat3101 7 років тому

    Mamiye enameseginal
    edmita tina yistilin bertulin bizu eyetemarnibet new

  • @bettyget9316
    @bettyget9316 7 років тому

    Momye, I love you and respect you. Any way God bless you

  • @wubalembayu4703
    @wubalembayu4703 7 років тому

    enameswginalen abateni asitaweshigni nebisun yimarewna sigabet nebereni yemiserawi dulet tewat tewat betam neber miwedew tamun ahunin asitawisewalew lequris sewo begifiya neber ayi gize

  • @semhaltsegaye3175
    @semhaltsegaye3175 7 років тому

    ufffff yen enat sewadote rjem edman tana yesetote enkun le 2010 be Selam adersote ken batesabo❤🙏

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 7 років тому +2

    ወይኔ እማዬ አፌ ምራቅ ሞላዉ በአምሮት

  • @tsegagebrezgi4623
    @tsegagebrezgi4623 7 років тому

    አምይየ አጅሽ የተብረከ ይሁን ብዙ አድሜና ጤና የስጥሽ

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 років тому

    ጨጉዋራ ሙልጭ ብሎ ቆሻሻው እንዲወጣ በአፍል ሳይቀር ሶስት ደቂቃ መዘፍዘፍ ሙልጭብሎ ቆዳውም የውስጡስጋም ይፀዳል።

  • @abrahamberihun6036
    @abrahamberihun6036 6 років тому

    ማዘር ሳይሽ እናቴን መሠለሽኝ።
    እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ።
    እናቴ ሰው ቤት በተአምር ዶሮ ወጥ አትበላም። አንቺስ?

  • @sesrakonjo8572
    @sesrakonjo8572 7 років тому

    mameye keleb enamsegenalen
    ena alechilem Niber

  • @jerijuce9198
    @jerijuce9198 7 років тому +1

    edmena tena ystiln

  • @abdumahmud1542
    @abdumahmud1542 7 років тому

    Matheriye megib bet yelachum eza binmate yeshalenal

  • @sulehaansa516
    @sulehaansa516 Рік тому

    ❤❤

  • @sintayhuadmasse5979
    @sintayhuadmasse5979 7 років тому

    Enamesgenalen enatachin

  • @zerihunkolfie843
    @zerihunkolfie843 6 років тому +1

    ትክክለኛ ዱለት እንዲ ነው ማሚ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood 6 років тому

      ሰላም ዘሪሁን ለብለቡ ይኸዉና ሊንኩ ua-cam.com/video/v-ZvBn8JLOE/v-deo.html

  • @raheemakamal6727
    @raheemakamal6727 7 років тому

    Admen. Tena. Yistsh. Mamaye

  • @tgyes987
    @tgyes987 7 років тому

    Woyine betam new des yemil enat

  • @munirasiraj3983
    @munirasiraj3983 7 років тому +1

    እኔስ አጽድቶ የምያቃብለኝ አጣሁ እንጅ ሞያውስ አሌ ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @Happy-fz4bc
    @Happy-fz4bc 6 років тому +1

    Batami konijo new enamasaginaleni mami♡♡♡♡♡♡

  • @dghtikk4301
    @dghtikk4301 7 років тому

    mame batam Amasagnalaw💞