አስታዋሽ ያጡት የቀድሞ የኢትዮጵያ ውጤታማ አንጋፋ አትሌቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @nardosyoutube1428
    @nardosyoutube1428 4 роки тому +13

    እውነት ግን በፊት እኮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ስለ አንድት ኢትዮጵያ ነበር የሚሰብኩት አሁን ምን ነካን ልቦና ይስጠን😴😴😴

  • @zufantube5734
    @zufantube5734 4 роки тому +2

    Imiss you የሃገሬ ልጅች💋💋
    በቅነንት subscribe ኣረጉኝ ማሮች።

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 роки тому +3

    ቀደም ሲል አገር ወክለው ሲሮጡ የነበሩት አትሌቶች ተጎሳቅለው ስታይ ያማል በጣም ትልቅ አባባል

  • @ermivlogs
    @ermivlogs 4 роки тому +2

    10000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000#ሰብስክራይብ እፈልጋለው ☺☺😊😊😁😁

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 роки тому +4

    ለጤንነት ስፖርት ጠቃሚ ነዉ በተሰብ ይሁኑ subscribe አድርጉኝ🙏

  • @terefemekonnen3737
    @terefemekonnen3737 4 роки тому

    ስለ ጁኒየር ሌፍትናንት ብርሃኑ ግርማ ከ3 ዓመት በፊት ስለሱ ከመሰከሩለት ourathletes.blogspot.com/2017/07/blog-post.html?m=1&fbclid=IwAR2ONTZZUntGZ1BXxudJV4lPC-ycAQ6Thq1TyOXe-4u-OTEofzZlk8XX280

  • @terefemekonnen3737
    @terefemekonnen3737 4 роки тому

    ለቀድሞው የኢትዮጵያ አትሌቶች መሃበር አዲስ አበባ፥ እንዲሁም ለEBS የቴሌብዥን አገልግሎት፥
    እኛ የቀደምት ባንኮች፣ የመብራት ኃይል፣ የኢትኮባ፣ የባህር ኃይልና የሌሎችም የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንና የባህር ኃይል ታዋቂና ተወዳጅ አትሌትና አሰልጣኝ የነበረው የጁኒየር ሌፍትናንት ብርሃኑ ግርማ አትሌቶች የነበርን ባለፈው በFeb 10, 2020 የፈረንጆች አቆጥጠር በተላለፈው
    ua-cam.com/video/zuMMIOzAVyA/v-deo.html
    “አስታዋሽ ያጡት የቀድሞ የኢትዮጵያ ውጤታማ አንጋፋ አትሌቶች” በሚል ርእስ በEBS የተላለፈው ቆንጆ ዝግጅት ሆኖ ሳለ ነገር ግን ካሱ አለማየሁና ግርማ ወልደ ሀና በሰው ልፋትና ድካም ብሎም የስንቶችን ህይወት የለወጠና ዛሬ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ለደረሰበት በተለይ የሴት አትሌቶች እንደ አሸን መፍለቅና ባለፉት 29 ዓመታት በርካታ ሴት አትሌቶች የፈሩት ዋና መሰረት ከሆኑት አንዱና ግንባር ቀደሙ ጁኒየር ሌፍትናንት ብርሃኑ ግርማ ነው። በ1970 ዓ/ም ገደማ በርካታ ተማሪ አትሌቶችን በማሰባሰብ በቀበሌ ጠዋት ጠዋት አብሮ በመሮጥ ሰርቶ በማሰራት የጀመረውን ከዛም ወደ ጃልሜዳ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሩጫ ሜዳ፣ አዲስ አበባ ስታዲየም የፍጥነትና ትንፋሽ ልምምድ እንዲሁም በፀሃፊ ትዛዝ ጫካ የትንፋሽና ጥንካሬ ልምምድ በማሰራት ዛሬ ካሱ አለማየሁና ግርማ ወልደሃና እንዳሉት ሳይሆን ብርሃኑ ግርማ የባንክ ስፖርት ክለብን፣ የመብራት ኃይልን፣ የአውራ ጎዳናን (ኢትኮባ) የአትሌቲክስ ቡድን እንዲያቋቁሙ ጠይቆ ካስፈቀደ በሁዋላ ያለ ምንም ክፍያ በነፃ የስልጠና ግልጋሎት ከመስጠቱም ባሻገር እነዚህን ወጣቶች ጠዋት ልምምድ ሰርተው ከሰዓት ትምህርት ቤት ቢሄዱ በድካም አእምሯቸው ትምህርቱን ሊቀበሉ ስለማይችሉ ከስልጠና ካረፉ በሁዋላ የማታ ትምህርት በማስመዝገብ ብርሃኑ ግርማ ከራሱ የግል ገንዘብ እየከፈለ ከ14 ያላነሱ ወጣት ሴትና ወንድ አትሌቶችን ያስተማረ፣ ከልምምድ በሁዋላ ለበርካቶች ከግሉ መተኪያ እየገዛ ወተት እየተከራየ ውጪ አገር በሚሄድበት ጊዜ እንደ አሁኑ እንኳ በርካታ የገንዘብ ሽልማት በሌለበት ጊዜ ዋንጫና ሜዳሊያ ተሸልሞ በሚመለስበት በዛ ዘመን ይህ ታላቅ የአትሌቶች መሰረት አባት የሆነው ብርሃኑ ከግሉ ገንዘብ ትጥቆችን እየገዛ የትጥቅ እገዛ ያደርግ የነበረ እንደነበር የብርሃኑ ግርማን እጅ ያየ ብቻ ሳይሆን የዛ ዘመን አትሌት የነበረ የሚመሰክረው ሀቅ ነው እናም ዛሬ ከ30 ዓመት በሁዋላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ እንደሚባለው የብርሃኑ ግርማን ልፋትና ድካም እንዴት ቅርጥፍ አድርገን እንብላ? በተለይ ካሱ ዛሬ ብርሃኑም በቅርብ የለም፣ በዛ ጊዜ ባንክ ክለብ የነበሩ የሚያቅብኝ የለም ብለህ ለምን ትዋሻለህ?
    1ኛ/ ብርሃኑ ግርማ በ1976 ዓ/ም ለከፍተኛ አሰልጣኝነት እድል አግኝቶ ወደ ውጪ በሄደበት ጊዜ ባንክን ያሰለጥን የነበረው ጋሸ ንጉሴ ሮባ አልነበረምን? ጋሸ ንጉሴ ለባንኮች አትሌቶች የልምምድ ፕሮግራም እያወጣ አሰለፈች አደራ የቡድን መሪ ስለነበረች ለአሰለፈች እየሰጣት እሷ አልነበረችም የምታሰራቸው?
    አንተ ካሱ ጋሸ ንጉሴን በማስቸገርህ በዛ ጊዜ ከክፍለ ሐገር የመጡትን ልጆች እንድትከታተል አልነበረም ያደረገህ? በመሃል የውጪ አሰልጣኝነት ኮርስ እድል አገኘሁ ብለህ ለኮርስ ወደ ጀርመን ሄደህ ከጀርመን ስትመለስ አመልክተህ በረዳትነት አሰልጣኝነት አልነበረም የምትሰራው ብርሃኑ ግርማ ከጀርመን ትምህርቱን ጨርሶ ሲመለስ የማሰልጠኑን ቦታ ይዞ ሲሰራ ቆይቶ በ1984 ዓ/ም መስከረም ወደ ውጪ ብርሃኑ ሄደ ይህ ነው ሀቁ።
    ስለዚህ እኛ በተወዳጁ ጁኒየር ሌፍትናንት ብርሃኑ ግርማ ድካምና እንክብካቤ ህይወታችን ተለውጦ ዛሬ በአገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም ተበትነን የምንኖር የቀድሞው የባንኮች፣ መብራት ኃይል፣ አውራ ጎዳና፣ የባህር ኃይልና ሌላም በሱ የተረዳንና የሰለጠንን ነባር አትሌቶች ይህን የካሱንና ግርማን የሰጡትን አስተያየት ስንሰማ እጂግ በጣም ስላዘንን ይህን ቃለ መጠይቅ ያካሄደው EBS ይህን የኛን ቅሬታ በመመልከት ከላይ የተጠቀሱትን ግለሰቦች የእርምት ቃለ መጠይቅና እንዲስተካከል በትህትና እንጠይቃለን።
    “ብሬ ታላቅ አሰልጣኛችንና የኛ መሰረት መሆኑ ይህ ፎቶ ራሱ ትልቅ ምስክር ነው።”

  • @terefemekonnen3737
    @terefemekonnen3737 4 роки тому

    Biratu Debella ዛሬ በተክሎጂ ዘመን መደበቅና መዋሸት እንደማይቻል ግልጽ ሆኖ እያለ ምነው ካሡና ግርማ ዕሊናችሁስ እንዴት ፈቀደ? እንዲያውም የጀግናውን የሌፍተናንት ብርሃኑ ግርማን ከናንተ በላይ የለም በተለይም ግርማ ወልደ ሐና ከብርሀኑ በፊት ማንም የኢትዮጵያ ን ሴት አትሌት ሰብሰቦ ቤት ተከራይቶ ምግብ ጫማ አሰፈላጊውን ሁሉ በማሟላት የሠራ የደከመ የረዳ ማን አለ ካልዋሹ በሰተቀር እውነት ምንጊዜም እውነት ነው ብርሀኑ ከሚወዳት አገሩ ወጥቶ ሰደት ላይም ሆኖ የራሱን ዘመዶች ቅድሚያ ሳይሰጥ እኛን ከ15 በላይ ጓደኞቹን ለከፍተኛ ቦታ ያደረሰን የረዳን አሁንም ለሰው ልጅ ችግር እሱን የሚቀድም የለም ሰለዚህ በውሸት በተለቪዥን ያሰተላለፋችሁት ቃላችሁንም ስትሰጡ የነበራችሁ እንደገና በይቅርታ መንፈስ እንድታስተካክሉ አሳን ጅራ አለ ብርሀኑ ግርማ ለተቸገረ ሁሉ አርማ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ።

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም እግዚአብሔር የቀደመውን ፍቅር ለሀገራችን ያምጣልን 🙏
    ሁላችሁም በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ።

  • @halimahaseen8845
    @halimahaseen8845 4 роки тому +2

    Edeti nachehu bekeneneti betesebe hunugna Amesegenalehu

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ

    ቃላት የለኝም ምን አለ እደናተ አንድነትን ብንማር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemjote8796
    @alemjote8796 4 роки тому +1

    አትሌት ሀጂ ቡልቡላ የሚባሉ የቅድሞ አትሌት በአሁን ስአት በችግርና በህመም የተስቃየ ይገኛል በትውልድ ቦታው አርሲ በቆጂ ብትችሉ ብትጎበኙት ጥሩ ነው

    • @alemjote8796
      @alemjote8796 4 роки тому

      በአሁን ስአት አርሲ በቆጂ በገጠራማው ክፍል ይገኛል እኔ ከኢትዮ ውጭ ነኝ ግን ልታገኙት ከፈለጋችው የምታገኙበትን መገድ ላመቻችላችው እችላለው

  • @aster696
    @aster696 4 роки тому +4

    ማነው እደኔ እራጭ የመሆን ህልም ያለው 👍👍👍

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 роки тому +1

    ይህን ማየታችንም ተመስጌን ጌታዬ እንድል ተገድጃለው
    የአትሌት ዋሚ ቢራቱ ኢንተርቪው አይቼ በጣም አዝኜ ነበር
    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
    ይህን ማህበር እንዲቋቋም ላደረጋችሁት በሙሉ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው

  • @አማረችፈለቀ
    @አማረችፈለቀ 4 роки тому +1

    እኔ 20 አመት ሆኛለሁ ግን እሯጭ መሆን እፈልጋለሁ እስቲ አስታየት ስጡኝ

  • @nardosyoutube1428
    @nardosyoutube1428 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ምኞታችሁን ተመኙልኝ እህቴ በስደት ሀገር እስር ቤት ገባችብኝ 😭😭😭

  • @meaziyhabtamu4379
    @meaziyhabtamu4379 4 роки тому +3

    ሰላም ነው እንዴት ናችሁ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ😍👏

    • @ababa7321
      @ababa7321 4 роки тому +2

      እሽ መጣሁ ስብከት እና መዝሙር ነው👍

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 4 роки тому

      @@ababa7321 ሰላም ነው ማር እኔንም ደምርኝ ነይ😍

    • @ababa7321
      @ababa7321 4 роки тому +1

      @@aselefechhabtamutube ከመጣሁ እኮ ቆየሁ ካንችማ ማሬ

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 4 роки тому

      @@ababa7321 አመሰግናለሁ😘

  • @Nኝጉራጊዋ
    @Nኝጉራጊዋ 4 роки тому +2

    አንደኛ ነኛ ነኝ ላክ ግጩኝ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እናንተን የመሰለ ሰው እንደ እቃ መጣል በጣም ነውር ነው የሀገራችን ዕንቁ ናችሁ ክብር ይገባል

  • @Lifelineacademy24
    @Lifelineacademy24 4 роки тому

    አትሌቶቻችንን የምትወዱ ኢትዮጵያዊያን ፍቅርና ሰላም ይስጠን፣ Hakim Gara ሰብስክራይብ አድርጉና ጤና ነክ መረጃዎች ተከታተሉ !!

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 4 роки тому

    ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ጀግኖች ናቹ! ስትናገሩ እራሱ በኮንፊደንስ ነው ለምን ቢባል ለሀገራቹ በአግባቡ ሰርታቹዋላ! የኔ ትውልድ አረ በፈጠረን አምላክ ይሁንብን የአባቶቻችን ልጆች እንሁን አንድ ታሪክ እንስራና ትውልድ እንዳይወቅሰን በዋላ

  • @andargachewpetros6867
    @andargachewpetros6867 4 роки тому

    ደስ ይላል ቦጎ ስራ ነው ሌላ ለሀገር የቆሰሉ በዱር በገደሉ የተንከራተቱ ብዙ የሀገር ባለሁለታዎች ባሁን ሰዓት በየቤታቸው ተጎሳቀሉው አሉ ለነሱም የዝህ አይነት እድል ብፈጠር ??

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 6 місяців тому

    ሾላ የት ነው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 роки тому +1

    You ARE IN THE HEART OF MY HEART GUYS.I REMIND YOU WHILE I WAS A YOUNG MAN.

  • @seb621
    @seb621 4 роки тому

    ke ankex 39 meyaz ahi surachiw yehone sra shifan stut kbr ygebaciwal be bedmi ankon demaciw fesese aydel

  • @halimahaseen8845
    @halimahaseen8845 4 роки тому +1

    ጤና ይስጥልኝ

  • @angosomzemedebrhan4122
    @angosomzemedebrhan4122 4 роки тому

    Ye Ethiopia znengawoch erdata lemeteyek nacho endye ye mserut

  • @dahab7484
    @dahab7484 4 роки тому

    እናተስ ታዲላችሁ ለሀገራችሁ ሰርታችኋል።
    እማናረጅ ይመስ አንጋፋዎችን መርሳት እረ ነውር ነው !!

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 4 роки тому

    እናንተን ማየት ምን ያህል ደስታን ይሰጣል።

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому

    Yeager balewletawoch
    Shi ametat nurulun

  • @Useris1234
    @Useris1234 4 роки тому

    በርቱልን ከጎናችሁ ነን

  • @genetterefe7134
    @genetterefe7134 4 роки тому

    እሸቱ፡ቱራ፡አንተ፡ሌባ፡

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 4 роки тому

    where is hunde tore?

  • @sewugnatube2502
    @sewugnatube2502 4 роки тому

    አቦ ይመቻች

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 4 роки тому

    Ye ethio Jegnoch

  • @keditube7954
    @keditube7954 4 роки тому

    Jaganochachn fatere yerdachu