Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልንimo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ወይኔ ሰማያዊው ልብስ ❤❤❤
ምነው ወንድ ወንድ😂😂
ልብሱ ግን 👌👌👌ቁጥር ❤
እ
አቤል ይቱብ ይክፈት እምትሉ እጅ ወደላይ
እመብርሃን የፊትሽን በሆላሽ ታድርግልኝ እህታችን
ደምሪኝ ❤
ደስ ሲሊ ምርቃቱ❤❤
የእናቴ ምርቃን 🥰 አንቺም ተባረኪ🥰🙏
አሜን
ሰምቸው ማላውቅ ምርቃት ደስ ሲል በማርያም❤❤😮
አቤል እውነት ሚስት ተጨዋች ነች ደስ ስትል🥰🥰🥰
ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማነው እደኔ የሚወዳቸው🥰❤️
ደምሪኝ
እዬብዬ የተባረክ የወንድሞችክን ሚስቶች ስትንከባከብ።❤❤❤አቤላ ሲያሳዝን።እመቤቴ ሰላም ትፍታሽ።
ደምሪኝ❤
እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሸ ውዴየተዋህዶ ልጆች መልካም ሰሙነ ሕማማት😥
igzabere yemarishi
Amen Amen Amen ❤❤❤
ቀጣሮ ነበርኝ ከዘ ምሳ ጋብዙኝ😂😂😂😂ሲተምሪ ደሞ መሻ አላህ እንኳን ደስ አለቹህ አላህ በለሰም ይጋለግልሽ
እዚህ ቤት ለሴት ልጅ ያላቹ ፍላጎት አናሳ ነው ባለፈው አዲስ ሁለት ወንድ አንድ ሴት መውላድ ነው የምፈልገው ሲል ነበር መብታቹ ነው ለማንኛውም እንኳን ደስ አላህ አቤላ
እግዚአብሔር የሚፈራ ቤተሰቦቹን የሚያከብር ሀገሩን የሚጠቅም ልጅ ያድርግላችሁ ወንድ ነው ሆድሽ ተጠልጥሏል ግን አልሰማውም ገና ስጀምሩ ነው የፃፍኩት ኮሚቱን ❤❤❤❤
ወይኔ ደስ ስትሉ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እዮባ ምርጥ ወድም ነህ ተባረክ ያንተ ተራስ መች ይሆን
ደምሪኛ
ጥሩ ትዳር እንዲ ሙሉ ለሙሉ ይቀይራል ልላ ሰው ነው የመሰለችኝ አላህ በሰላም ይገላግልኝ
ወንድ ሆነ ሴት ሁሌቱም የእግዚአብሔር ስጦታ በረከትነው ጤናኛ ይስጣችሁ አንችም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማረያም በሰላም ትገላግልሽ 🥰
💚💛❤ ዋናው ጤና ያለው ልጅ ነው ሤትም ወንድም ልጃችሑ ናቸው ጌታ የተባረከ የተቀደሠ ልጅ ይስጣችሑ
ደምሪኝ የኔ እህት
የወድማማቹች ፈቅረ ያሥቀንል ወላሂ አላህ የጨምረላችሁ
ደምሪኞ❤
እዮባ ታድለህ በምራቶችህ ያለህ ተወዳጅነት ያስቀናል
በትክክል
ዋውውው እጅግ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ የአጥር ወፍ አትስማሽ
የኔ ሙሉ ሴት እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ❤አቤላ እኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉
በሳቅ😁እዮባ ያንተስ መቼ ነው አማሟሟቂ ሆንሕኮ የነ አዲስና አቤላ እመብርሐን በሰላም ትግላግልሽ❤❤
የኔ ውድ እንደት እንደምታምር አላህ በሰላም በፊትሽን ከኋላ ያዲርግልሽ ❤️❤️
ዋው አቤሎ በጣም ደስ ይላል እንኮን ደስ አለ ደስታህ ደስታዬ ነው ባለቤትህንም በሰላም እመብርሀን ትገላግላት እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እዮባ ያንተንም እንጠብቃለን ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ሰላማቹ ይብዛልኝ❤❤❤
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ አቤል እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤
አቤሎ በጣም ደስ የምትል ወንድም ነህ እግዜአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ። እኔ ግን ሴት መስላኛለች በሜቀጥለው የኛን ምኞት ታሟይልናለሽ❤እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ከአንች ጋር ትሁን❤❤❤
ወይ አቤሎ ፈነጨክ እኳን ደስ ያለክ ወድማችን እግዚአብሔር በሰላም ይገላግላት አሜን🤲
የኔማር ደስስትል 😂😂😂ቀበጥ እረዢም ስለሆነች እርግዝናዋ ሲያምር
አቤት የዚህ ቤት ፊቅር አቦ ዘመናቹ ይባረክ ስታምሩ እርጉዝዬ የሰራሽዉ መሽኮርመም ሰስፔንስ የረግሽበት መንገድ ተመችቶኛል በሰላም አላህ ይገላግልሽ ❤
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ሴት ትሁን ወንድ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይሁን
የምር እሿ ናት 😂😂😂😂 እንደ ጌታ ሆይ😂😂😂 ሙሉ ተቀየረች እኮ 😂😂❤❤❤❤❤ የኔ ወድ በሰላም ተገላገይ😢😢ጀግና
ይሄዱቄትኮ
@@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ ደምሪኝ
በጣም ትቀይሪችብኝ ኮ ዎፍሬች በጣም
እንኳንደስአላቹህ መሰላም ተገላገይ ያቤል አዘላለል ደሞ በጣም ያስቃል አቤላ እንኳንደስአለህ እዮባምእኳንደስአለህ ደስስትሉ ወላሂ ❤❤❤❤አላህበቀኝያቁምሺማማዬ
እንኳን ደስ አላችው ውዶቼ እመቤቴ በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤ማነው እዴኔ ስደት የመረረው አሀገር ገብቶ ትዳር መያዝ መውለድ የናፈቀው እኔ በጣም ጓጉቻለሁ የሠላም ያርግልኝ 😢😢😢
እዮባ ያንተንስ መቼ ነው የምታሥተዋዉቀን 🎉🎉🎉🎉
እኔምእያልኩንወ
እዮባ የምራመውድ አለህ አትም ግን የምትወድነህ እመቤቴ በሰላም ተገላግ ልሽ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በተለይ የወንድማማቾች ፍቅር ዋው ቤተሰቦቻችሁን እ/ር ይባርካቸው እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ተገላገይ
እዮባ ሚስኪን እቃልየም ጋር እዝችም ጋር የሚያጨበጭበው ነገርስ🤣🤣🤣
😂😂😂
😅😅😅
@@tenate2957 ደምሪኝ
@@MaMa-qc4qi ደምሪኝ የኔ እህት
አቤት ደስ ስትሉ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ አቤል የልጅ አባት ልትሆን ነዉ ባለቤትህም ፈታ ያለች ነች ደስ ስትል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዮባ ምርጥ ወንድም
እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ አቤል እንኳን ደስስ አለክ በጣም ነው ደስ የምትሉት የፍቅር ቤተሰብ ተምሳሌቶች ነችው ነፅዬ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ
እመብርሃን በሠላም ሑለት ታድርግሽ 🙏ደግሞ ስታምሪ እንደኔ ቀለል ያልሽ ቆንጆ ነሽ 😂
እደኔ አላለሺም😂😂😂
😂😂😂😂
@@kenzab1189 እና ምን ያንሰኛል ቆንጆ ሐበሻ🇪🇹❤😘🤣
እንደኔ አላለችም😂ለራስ ሲቆርሱ
እንኳን ደስ አላችሁ አቤላ & ነፂ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ
ስታምሩ ❤❤ እኩዋንደስስስስ አላችሁ አቤልና ሚስቱ የኔማር በሰላም ወልደሺ እቀፊ❤
ውይ እናተ የፍቅር ቤተሰቦች እንኩዋን ደስ ያላችሁ እመብርሀን ትቅረብሽ ❤❤❤ የአቤል አዘላለል ግን በስመአብ 😂😂😂
ዋው ደስ ስትል እደኔ ሳቂታ ነሽ የኔ ውድ አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሽ❤❤❤❤❤
ሠላማችሁ ብዝት ይበል እዩባ ምርጥ አማች ነሕኳ እንኳን ደስ አላችሁ አቤልም ነፂ
ደሰየሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅር ጨምሮይሰጣችሁ😍😘😍
ወይኔ ደስ ሲትል ደግሞ እረግዝነው እዴት እዳማረብሽ እመብርሐን በሰለም ትገላግልሽ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በሰላም ትገልግልሽ እኳን ደስስ አላችሁ ሁላችሁም❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታየ ነው ❤💚💛
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤
እንኳን ደስ አለችሁት እማቤቴ በሰላም ተገላግሽ❤❤
እንኳን ደስ አለህ አቤልዬ አንችም በሠላም ለሙሉ እግርሽ ለመርገጥ ያብቃሽ እንኳን ደሳላችሁ ሁላችሁም ❤❤❤
ከሴት ተወልዳችሁ ወንድ ደስ የሚላችሁ ልምንድነው እዲያውም ለቤተሰቧ እሩህሩህ ሴት ልጅ ናት አለማወቅ
የመጀመሪያ ልጅ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል
በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ በጣምደስ ይላል ደምስታምር እርግዚነሽ
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰብ አችንም እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ እቀፊ
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን: ደስ: ያላችሁ: እመብርሀት: በሰላም: ትገላግልሽ:: እግዚአብሔር: አምላክ: ልጃችሁን: አቅፋችሁ: ለመሳም: ታብቃችሁ:: አቤል: ባለቤትህ: በጣም: ደስ: ትላለች: ነፃ: ሰው: ናት: እግዚአብሔር: አምላክ: ይባርክልህ::
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ የማያልቅ እጀራ ይስጣችሁ
አሜንውዴ
እንኳን ደስ አላቹ ወላድቴ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እህታችን
እዩብዬ ደስ ስትል ከሁሉም ጋር ደስ ሲላቸው ደስ ይልካል እግዚአብሔር የእጥፍ እጥፍ ደስታ ይስጥክ
ቀጠሮ ነበረኝ ምሳ ጋብዙኝ አላለችም 😂😂😂እንኳን ደስ አላቹ
እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ይገላግልሽ🎉😊❤ እንደኔ እሄ ቀን የናፈቀው😢😢😣😣
እመ ብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ውዷ እንኳን ደሥ አለህ አቤላ
አቤላ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን ትቅረብሺ በሰላም ወልደሺ ዳግም በደስታ እንገናኝ ❤❤❤👌
በጣም ደስ ትላላችሁ በሰላም ተገላገይ እመብርሀን ትደግፍሽ 🥰🥰
መልካ ቤተስ ናቹ ቅናት የሌለበት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ልጆ ያባርከ እህቴ እምዬማርያም በሽልም ታውጣ አስጨናቂ ዘመን እግዚአብሔር ያጠብቅሽ
ወይኔ ደስ ሲትሉ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹሁ እመብረሃን የተባረከ ልጅ ይሁንላቹ እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
እንኳን ደስአላችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውድ
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏💋💋❤
እሷ ናት የምትሉ አልገባኝም በፊት እንዴት ነበረች በነገራችን ላይ እርግዝናው እጅግ ነው የሚያምረው አንች ላይ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ❤
በጣም እኔም ብያለሁ በሰላም ትውለድ አምሮባታል ምርጥ ነው አቀማመጡ🥰
ወንድ መውደድህ የኔን ባል መሰልከኝ ኪዳነምህረትም ጤነኛ ወንድ ልጅ አስታቀፈችን ኪዳነምህረት በሰላም ትፍታሽ
ማሻአላህ ደስ የምትሎ ቤተሰብ እዩብም አግባ 🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላቹ አቤላ በጣም ታምራላቹ ሚወደድ ቤትሰብ ፍቅርአቹ ትባረኩ የአማች አንደኛ ቡያለው
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ
አቤሎ የልጅ አባት ልትሆን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እማ
ማናት ምድን ናት😂 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
እመብርሃን በሰለም ታገላግልሽ ነፂ ❤❤🌹🌹😍❤❤😍😍😍አቤላ እንኳን ደስ አለህ እዮባም እንኳን ደስ አለህ አጎት ልትሆን ነው❤❤❤❤
እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏
ማሻአላህ የወድምአመቾቹ ፍቅር በጣምይገርመኛል❤ማሻአሏህ❤❤
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሀገሩን እና እናት አባቱን የሚያከብር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ውዶቼ😍
የምር ወፈረች ወይኔ ማመን አቃተኝ
❤❤እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽፍቅር ይሆናችሁ ቤተሰብ እዮባ በጣም ነው ምወድህ❤❤❤
ስታስቀኑ ማሻአላህ እደቃልዩ በሰላም ወለጀ ❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤💋
ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለስን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አሚንንንን
ይሄ ዩትዩብ የሁሱ አይደለም ለምን በሱስም ትከፍታላቹ ዉሸት ሀራም ነዉ
ቅድስተ ቁዱሳን ድንግል ማርያም በስላም ተገላግልሽ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
ደስ እሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ እመብርሃን ትቅረብሽ
እዝህቤት ደስስትሉ ማሻአላህ አላህ ይገላግልሽ ታድላችሁ
እኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
አበል አዘላልህ የምን ጭፈራ ነውለውድ ባለቤተህ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሸ ።በጣም ደሰሰሰ ይላል
እማምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ እንኳን ደስ አላቹ እውነቱ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ❤
እኔ ከሁሉም በላይ የእዮቤ ቅንነት በጣም የተለየ ነው የአንተንም ሕይወት መልካም ያድርግልህ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
እመቤታችን በሰላም ትፍታሽ ❤❤❤❤❤
እሜቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
ልጅቱ ግን ደስስትል ድምፆ❤
እዮባዮስ መቸ ነው ምታገባው ከመዳም ቅሞሞች እኮ አንድሆነን የማጣ እየማቀን ቀቆመን😂😂 በተረፈ ፍቅራቹ ያብዛላቹ የፍቅር አምላክ ለእህታችን በሰላም እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ❤❤
እንኳን ደስ አላቹ እመብርሃን በሰላም ልጅሽን ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
ደስ ሰትል የእውነት እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ
አቤልዬ እንኳን ደስ አለህ ወድሜ❤❤❤❤❤
እርግዝና እንደት አሳምሮሻል
የኔ ማር ምሳ ጋብዙኝ ግጊሚ😅❤
እንኳን ደስ አላቹ ዋናዉ ጤነኛ ልጅ ይሁን አንቺም ማርያም በሰላም ትገላግልሽ🙏👏
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ወይኔ ሰማያዊው ልብስ ❤❤❤
ምነው ወንድ ወንድ😂😂
ልብሱ ግን 👌👌👌ቁጥር ❤
እ
አቤል ይቱብ ይክፈት እምትሉ እጅ ወደላይ
እመብርሃን የፊትሽን በሆላሽ ታድርግልኝ እህታችን
ደምሪኝ ❤
ደስ ሲሊ ምርቃቱ❤❤
የእናቴ ምርቃን 🥰 አንቺም ተባረኪ🥰🙏
አሜን
ሰምቸው ማላውቅ ምርቃት ደስ ሲል በማርያም❤❤😮
አቤል እውነት ሚስት ተጨዋች ነች ደስ ስትል🥰🥰🥰
ደምሪኝ ❤
ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማነው እደኔ የሚወዳቸው🥰❤️
ደምሪኝ
እዬብዬ የተባረክ የወንድሞችክን ሚስቶች ስትንከባከብ።❤❤❤
አቤላ ሲያሳዝን።እመቤቴ ሰላም ትፍታሽ።
ደምሪኝ❤
እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሸ ውዴ
የተዋህዶ ልጆች መልካም ሰሙነ ሕማማት😥
ደምሪኝ ❤
igzabere yemarishi
Amen Amen Amen ❤❤❤
ቀጣሮ ነበርኝ ከዘ ምሳ ጋብዙኝ😂😂😂😂
ሲተምሪ ደሞ መሻ አላህ እንኳን ደስ አለቹህ አላህ በለሰም ይጋለግልሽ
እዚህ ቤት ለሴት ልጅ ያላቹ ፍላጎት አናሳ ነው ባለፈው አዲስ ሁለት ወንድ አንድ ሴት መውላድ ነው የምፈልገው ሲል ነበር መብታቹ ነው ለማንኛውም እንኳን ደስ አላህ አቤላ
እግዚአብሔር የሚፈራ ቤተሰቦቹን የሚያከብር ሀገሩን የሚጠቅም ልጅ ያድርግላችሁ ወንድ ነው ሆድሽ ተጠልጥሏል ግን አልሰማውም ገና ስጀምሩ ነው የፃፍኩት ኮሚቱን ❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤
ወይኔ ደስ ስትሉ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እዮባ ምርጥ ወድም ነህ ተባረክ ያንተ ተራስ መች ይሆን
ደምሪኛ
ጥሩ ትዳር እንዲ ሙሉ ለሙሉ ይቀይራል ልላ ሰው ነው የመሰለችኝ አላህ በሰላም ይገላግልኝ
ወንድ ሆነ ሴት ሁሌቱም የእግዚአብሔር ስጦታ በረከትነው ጤናኛ ይስጣችሁ አንችም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማረያም በሰላም ትገላግልሽ 🥰
ደምሪኝ
💚💛❤ ዋናው ጤና ያለው ልጅ ነው ሤትም ወንድም ልጃችሑ ናቸው ጌታ የተባረከ የተቀደሠ ልጅ ይስጣችሑ
ደምሪኝ የኔ እህት
የወድማማቹች ፈቅረ ያሥቀንል ወላሂ አላህ የጨምረላችሁ
ደምሪኞ❤
እዮባ ታድለህ በምራቶችህ ያለህ ተወዳጅነት ያስቀናል
በትክክል
ዋውውው እጅግ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ የአጥር ወፍ አትስማሽ
የኔ ሙሉ ሴት እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ❤አቤላ እኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉
በሳቅ😁እዮባ ያንተስ መቼ ነው አማሟሟቂ ሆንሕኮ የነ አዲስና አቤላ እመብርሐን በሰላም ትግላግልሽ❤❤
የኔ ውድ እንደት እንደምታምር አላህ በሰላም በፊትሽን ከኋላ ያዲርግልሽ ❤️❤️
ዋው አቤሎ በጣም ደስ ይላል እንኮን ደስ አለ ደስታህ ደስታዬ ነው ባለቤትህንም በሰላም እመብርሀን ትገላግላት እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እዮባ ያንተንም እንጠብቃለን ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ሰላማቹ ይብዛልኝ❤❤❤
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ አቤል እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤
አቤሎ በጣም ደስ የምትል ወንድም ነህ እግዜአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ። እኔ ግን ሴት መስላኛለች በሜቀጥለው የኛን ምኞት ታሟይልናለሽ❤እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ከአንች ጋር ትሁን❤❤❤
ወይ አቤሎ ፈነጨክ እኳን ደስ ያለክ ወድማችን እግዚአብሔር በሰላም ይገላግላት አሜን🤲
የኔማር ደስስትል 😂😂😂ቀበጥ እረዢም ስለሆነች እርግዝናዋ ሲያምር
አቤት የዚህ ቤት ፊቅር አቦ ዘመናቹ ይባረክ ስታምሩ እርጉዝዬ የሰራሽዉ መሽኮርመም ሰስፔንስ የረግሽበት መንገድ ተመችቶኛል በሰላም አላህ ይገላግልሽ ❤
ደምሪኝ የኔ እህት
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ሴት ትሁን ወንድ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይሁን
የምር እሿ ናት 😂😂😂😂 እንደ ጌታ ሆይ😂😂😂 ሙሉ ተቀየረች እኮ 😂😂❤❤❤❤❤ የኔ ወድ በሰላም ተገላገይ😢😢ጀግና
ይሄዱቄትኮ
ደምሪኝ
@@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ ደምሪኝ
በጣም ትቀይሪችብኝ ኮ ዎፍሬች በጣም
እንኳንደስአላቹህ መሰላም ተገላገይ ያቤል አዘላለል ደሞ በጣም ያስቃል አቤላ እንኳንደስአለህ እዮባምእኳንደስአለህ ደስስትሉ ወላሂ ❤❤❤❤አላህበቀኝያቁምሺማማዬ
እንኳን ደስ አላችው ውዶቼ እመቤቴ በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ የኔ እህት
ደስ ትላላችሁ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤ማነው እዴኔ ስደት የመረረው አሀገር ገብቶ ትዳር መያዝ መውለድ የናፈቀው እኔ በጣም ጓጉቻለሁ የሠላም ያርግልኝ 😢😢😢
እዮባ ያንተንስ መቼ ነው የምታሥተዋዉቀን 🎉🎉🎉🎉
እኔምእያልኩንወ
እዮባ የምራመውድ አለህ አትም ግን የምትወድነህ እመቤቴ በሰላም ተገላግ ልሽ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በተለይ የወንድማማቾች ፍቅር ዋው ቤተሰቦቻችሁን እ/ር ይባርካቸው እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ተገላገይ
እዮባ ሚስኪን እቃልየም ጋር እዝችም ጋር የሚያጨበጭበው ነገርስ🤣🤣🤣
😂😂😂
😅😅😅
😅😅😅
@@tenate2957 ደምሪኝ
@@MaMa-qc4qi ደምሪኝ የኔ እህት
አቤት ደስ ስትሉ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ አቤል የልጅ አባት ልትሆን ነዉ ባለቤትህም ፈታ ያለች ነች ደስ ስትል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዮባ ምርጥ ወንድም
እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ አቤል እንኳን ደስስ አለክ በጣም ነው ደስ የምትሉት የፍቅር ቤተሰብ ተምሳሌቶች ነችው ነፅዬ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ
እመብርሃን በሠላም ሑለት ታድርግሽ 🙏ደግሞ ስታምሪ እንደኔ ቀለል ያልሽ ቆንጆ ነሽ 😂
እደኔ አላለሺም😂😂😂
😂😂😂😂
@@kenzab1189 እና ምን ያንሰኛል ቆንጆ ሐበሻ🇪🇹❤😘🤣
😂😂😂
እንደኔ አላለችም😂ለራስ ሲቆርሱ
እንኳን ደስ አላችሁ አቤላ & ነፂ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ
ስታምሩ ❤❤ እኩዋንደስስስስ አላችሁ አቤልና ሚስቱ የኔማር በሰላም ወልደሺ እቀፊ❤
ውይ እናተ የፍቅር ቤተሰቦች እንኩዋን ደስ ያላችሁ እመብርሀን ትቅረብሽ ❤❤❤ የአቤል አዘላለል ግን በስመአብ 😂😂😂
ዋው ደስ ስትል እደኔ ሳቂታ ነሽ የኔ ውድ አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሽ❤❤❤❤❤
ሠላማችሁ ብዝት ይበል እዩባ ምርጥ አማች ነሕኳ እንኳን ደስ አላችሁ አቤልም ነፂ
ደምሪኝ
ደሰየሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅር ጨምሮይሰጣችሁ😍😘😍
ደምሪኝ
ደምሪኝ
ወይኔ ደስ ሲትል ደግሞ እረግዝነው እዴት እዳማረብሽ እመብርሐን በሰለም ትገላግልሽ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በሰላም ትገልግልሽ እኳን ደስስ አላችሁ ሁላችሁም❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታየ ነው ❤💚💛
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤
እንኳን ደስ አለችሁት እማቤቴ በሰላም ተገላግሽ❤❤
እንኳን ደስ አለህ አቤልዬ አንችም በሠላም ለሙሉ እግርሽ ለመርገጥ ያብቃሽ እንኳን ደሳላችሁ ሁላችሁም ❤❤❤
ከሴት ተወልዳችሁ ወንድ ደስ የሚላችሁ ልምንድነው እዲያውም ለቤተሰቧ እሩህሩህ ሴት ልጅ ናት አለማወቅ
የመጀመሪያ ልጅ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል
በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ በጣምደስ ይላል ደምስታምር እርግዚነሽ
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰብ
አችንም እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ እቀፊ
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን: ደስ: ያላችሁ: እመብርሀት: በሰላም: ትገላግልሽ:: እግዚአብሔር: አምላክ: ልጃችሁን: አቅፋችሁ: ለመሳም: ታብቃችሁ:: አቤል: ባለቤትህ: በጣም: ደስ: ትላለች: ነፃ: ሰው: ናት: እግዚአብሔር: አምላክ: ይባርክልህ::
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ የማያልቅ እጀራ ይስጣችሁ
አሜንውዴ
እንኳን ደስ አላቹ ወላድቴ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እህታችን
ደምሪኝ የኔ እህት
እዩብዬ ደስ ስትል ከሁሉም ጋር ደስ ሲላቸው ደስ ይልካል እግዚአብሔር የእጥፍ እጥፍ ደስታ ይስጥክ
ቀጠሮ ነበረኝ ምሳ ጋብዙኝ አላለችም 😂😂😂እንኳን ደስ አላቹ
እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ይገላግልሽ🎉😊❤ እንደኔ እሄ ቀን የናፈቀው😢😢😣😣
እመ ብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ውዷ እንኳን ደሥ አለህ አቤላ
አቤላ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን ትቅረብሺ በሰላም ወልደሺ ዳግም በደስታ እንገናኝ ❤❤❤👌
በጣም ደስ ትላላችሁ በሰላም ተገላገይ እመብርሀን ትደግፍሽ 🥰🥰
መልካ ቤተስ ናቹ ቅናት የሌለበት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ልጆ ያባርከ እህቴ እምዬማርያም በሽልም ታውጣ አስጨናቂ ዘመን እግዚአብሔር ያጠብቅሽ
ወይኔ ደስ ሲትሉ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹሁ እመብረሃን የተባረከ ልጅ ይሁንላቹ እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
እንኳን ደስአላችሁ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውድ
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏💋💋❤
እሷ ናት የምትሉ አልገባኝም በፊት እንዴት ነበረች በነገራችን ላይ እርግዝናው እጅግ ነው የሚያምረው አንች ላይ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ❤
በጣም እኔም ብያለሁ በሰላም ትውለድ አምሮባታል ምርጥ ነው አቀማመጡ🥰
ወንድ መውደድህ የኔን ባል መሰልከኝ ኪዳነምህረትም ጤነኛ ወንድ ልጅ አስታቀፈችን ኪዳነምህረት በሰላም ትፍታሽ
ማሻአላህ ደስ የምትሎ ቤተሰብ እዩብም አግባ 🥰🥰🥰
ደምሪኝ
እንኳን ደስ አላቹ አቤላ በጣም ታምራላቹ ሚወደድ ቤትሰብ ፍቅርአቹ ትባረኩ የአማች አንደኛ ቡያለው
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ
አቤሎ የልጅ አባት ልትሆን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እማ
ደምሪኝ
ማናት ምድን ናት😂 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
እመብርሃን በሰለም ታገላግልሽ ነፂ ❤❤🌹🌹😍❤❤😍😍😍አቤላ እንኳን ደስ አለህ እዮባም እንኳን ደስ አለህ አጎት ልትሆን ነው❤❤❤❤
እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏
ማሻአላህ የወድምአመቾቹ ፍቅር በጣምይገርመኛል❤ማሻአሏህ❤❤
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሀገሩን እና እናት አባቱን የሚያከብር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ውዶቼ😍
ደምሪኝ
የምር ወፈረች ወይኔ ማመን አቃተኝ
❤❤እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
ፍቅር ይሆናችሁ ቤተሰብ እዮባ በጣም ነው ምወድህ❤❤❤
ስታስቀኑ ማሻአላህ እደቃልዩ በሰላም ወለጀ ❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤💋
ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለስን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አሚንንንን
ይሄ ዩትዩብ የሁሱ አይደለም ለምን በሱስም ትከፍታላቹ ዉሸት ሀራም ነዉ
ቅድስተ ቁዱሳን ድንግል ማርያም በስላም ተገላግልሽ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
ደስ እሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ እመብርሃን ትቅረብሽ
እዝህቤት ደስስትሉ ማሻአላህ አላህ ይገላግልሽ ታድላችሁ
እኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
አበል አዘላልህ የምን ጭፈራ ነውለውድ ባለቤተህ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሸ ።በጣም ደሰሰሰ ይላል
እማምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ እንኳን ደስ አላቹ እውነቱ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ❤
እኔ ከሁሉም በላይ የእዮቤ ቅንነት በጣም የተለየ ነው የአንተንም ሕይወት መልካም ያድርግልህ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
እመቤታችን በሰላም ትፍታሽ ❤❤❤❤❤
እሜቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤
ልጅቱ ግን ደስስትል ድምፆ❤
እዮባዮስ መቸ ነው ምታገባው ከመዳም ቅሞሞች እኮ አንድሆነን የማጣ እየማቀን ቀቆመን😂😂 በተረፈ ፍቅራቹ ያብዛላቹ የፍቅር አምላክ ለእህታችን በሰላም እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ❤❤
እንኳን ደስ አላቹ እመብርሃን በሰላም ልጅሽን ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
ደስ ሰትል የእውነት እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ
አቤልዬ እንኳን ደስ አለህ ወድሜ❤❤❤❤❤
እርግዝና
እንደት አሳምሮሻል