#የሚደንቅ_ክብር_የሞላበት_አምልኮ_

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2023
  • #የሚደንቅ_ክብር_የሞላበት_አምልኮ_/_ዘማሪ_ዘኪ_/አልተጋነነም_የእስካሁኑ_pastor_kassahun_lemma#Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 219

  • @mogesdakito6530
    @mogesdakito6530 5 днів тому +1

    እንደዚህ አይነት ዘማርያን ጌታዬ ያብዛልን። ከመሳሪያ ጋጋታ ወደ መዝሙር ጌታ ይረዳናል

  • @yohannesberhe7434
    @yohannesberhe7434 Рік тому +39

    We are so lucky to be Christian I swear can u imagine life without Jesus❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 Рік тому +6

    Zake baay'een sii jaaladhaa waaqayyo ayyaana isaa kana amma iyyuu kana caala siif haa dabalu eebbifamii ❤❤❤❤❤❤

  • @Mahder.1
    @Mahder.1 11 місяців тому +5

    ይህን ድምፅ ከዘፈን ወደ መዝሙር ስለቀየርከው ተባረክ!

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 11 місяців тому +5

    ሰው እንዲ ጥሪውን አውቆ ሲዘምርና ሲያገለግል እንዴት ደስ ይላል. ወንድሜ ዘመን በዝማሬ ይለቅ❤❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 дні тому

    kebir kebir lagata yehune amen beruik hune tabaraik yabata beruik gata kaneta gar yehune❤❤❤❤❤

  • @derejeasfaw1772
    @derejeasfaw1772 11 місяців тому +6

    ዘኪዬ ዝማሬህን ደጋግሜ ብሰማውም አልጠግበውም ይህንን ፀጋ የሰጠህ ጌታ ይክበር አንተም ተባረክልኝ

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 Рік тому +15

    እየሱስን የሚያደምቁ ዘማሪዎች ይብዙልን
    ወንድሜ ዘኪ ዘመንህ እየሱስን በመዘምርና በማድንቅ ይለቅ አንተ ያባቴ ብሩክ።

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 Рік тому +10

    ነፍስ እስካይቀርልኝ ነው የተባረኩበት ዘኪዬ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 Рік тому +13

    የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @sinkichselash6379
    @sinkichselash6379 11 місяців тому +5

    እሳት 🔥 የሆነ ዘማሪ በጌታ ስም ዘመንክ እልፍ ይሁንልን ❤🙏

  • @semharyonas3292
    @semharyonas3292 11 місяців тому +3

    Kassh migermh bzu amag yalawekew betam migerm kbat yalew new siyamelk nebsm aykerlgm bzu bezuryay yalu ssemaw aytew wedewut mesmat jemrewal.wendmachin zeki tebarek yabzalh.

  • @hanamohammed8068
    @hanamohammed8068 11 місяців тому +4

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን እሰይይይይይ እግዚያብሔ አምላክ ይባርክክ ከዚህ የበለጠ ይጨመርልክ ተባርከክ ለበረከት ሁን ውጣ ውረስ አትያዝ ሀሌሉያ🙏☝

  • @gfh9633
    @gfh9633 11 місяців тому +3

    አሜንንንን ኢየሱሴ አንተ አትጠገብ😭😭😭😭😭

  • @rahelketema1199
    @rahelketema1199 11 місяців тому +5

    አንድ ነገር ተረዳው ትልቅ ሚስጥር ገባኝ በምንም ሁኔታ ውስጥ አንተ እንደማለት ተወኝ....😢ብስማው ብስማው የማልጠቅበው አምልኮ ዘመንህ ይባረክ

    • @temesgenmatewos7962
      @temesgenmatewos7962 9 місяців тому

      በምንም ሁኔታ ዉስጥ አንተ "እንደማተወኝ"

  • @makdaissak-he1og
    @makdaissak-he1og Рік тому +13

    ኧረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ክብር ይሁንልህ እየሱስየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @venatlove71
    @venatlove71 Рік тому +11

    I just finished hearing with cry 😢what amazing voice ,thank you Lord

  • @shitayetamru8668
    @shitayetamru8668 Рік тому +9

    😂❤ ውይ እየሱስ ምን እንበልህ ቃል የለንም ጌታሆይ ብቻ ለዘላለም አትለየን እንደዘመርን ዘመናችን ይለቅ ለህይወት ያድርግልን እየሱስዬዬዬዬዬዬ

  • @hiwjjj4582
    @hiwjjj4582 Рік тому +8

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አምልኬ አምልኬ ልጠግብ አልቻልኩም ድንቅ ዝማሬ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereretmekonnen7155
    @bereretmekonnen7155 11 місяців тому +5

    What a song! Bless you brother

  • @TsedeyEdo
    @TsedeyEdo 3 місяці тому +2

    አንድ ነገር. ተረዳሁ ትልቅ ሚስጥር ገባኝ በምንም. ሁኔታ ውስጥ ከቶ እንደማትተወኝ ተባረክ ወንድሜ

  • @fantayemelaku1775
    @fantayemelaku1775 11 місяців тому +2

    ወደ መቅደሱ የሚወስድ ሰማያዊ ዜማ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ዘመንህ በክርስቶስ ደም ይሸፈን እንቅፋት አያግኝህ

  • @tegestsetegn9566
    @tegestsetegn9566 Рік тому +4

    መስማት ማቋረጥ አልቻልኩም የፍቅሩ ጉልበት ሃይል ለአጥቶቼ ልምላሜን ሲሰጥ ይሰማኛል
    አድነገር ተረዳው ትልቅ ሚስጢር ገባኝ በምንም ሁኔታውስጥ አተ እደማተወኝ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tegestsetegn9566
      @tegestsetegn9566 Рік тому

      ሚስጥሩ ምድነው ሚስጥሩ ይሄነው ስሙን ያስወደደው ባህሪው እኩነው ኦ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZekariasTadesseOfficial
      @ZekariasTadesseOfficial Рік тому

      🙏🙏🙏

  • @demissewasrat7597
    @demissewasrat7597 11 місяців тому +6

    አሜን!!አሜን!!! ኢየሱስ ኢየሱስ++++++++++++++++++
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ። Bro, this is exactly the kind of songs that plugged my spirit with the Almighty God...especially I remember when I was ministering in the church, I always advise the choir & Solos to start the worship with such slow breath-taking songs....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 9 місяців тому +3

    Glory to Jesus!!!የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏 Be Blessed Brother!!!

  • @user-cv5pe8tv7f
    @user-cv5pe8tv7f Рік тому +5

    zaki..God bless you more abundantly....i can't stop listening this song❤❤❤❤❤

  • @tefoanchprivat2639
    @tefoanchprivat2639 11 місяців тому +1

    አሜን ኢሳይይይይይ ስም ይባረክ የሰማይ አምላክ ይባረክ ተጋዉን ያብዛል

  • @kifleketema9118
    @kifleketema9118 11 місяців тому +3

    jesus is lorde 👍😥😥😥😥😥

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Рік тому +12

    ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባርክ አትያዚ አትገደብ ❤❤❤

  • @firehiwottolosa7335
    @firehiwottolosa7335 11 місяців тому +2

    God bless you Zeki

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 11 місяців тому +1

    Yessssss ❤❤❤❤❤❤ ababa.
    Ante....melikam....becha....neki😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤ stay blessed ❤❤

  • @mamezeleke
    @mamezeleke 3 місяці тому

    Alteganenem ..lemelem zeki tewate tewat computara laye kefetalhu nefesa amelakewan eyebareka....serayen esaralehu zemeneh yebarek bro .....elelelelelelelel

  • @user-fs1vc1kb5q
    @user-fs1vc1kb5q Рік тому +6

    ለኔስ ልዬነህ እየሱስስስስስስ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @natnaelmekonnen394
    @natnaelmekonnen394 11 місяців тому +2

    woow zeki you are blessed.....❤❤❤

  • @RA-bn6lb
    @RA-bn6lb Рік тому +10

    This guy is so anointed! Praise God.

  • @guraalex5102
    @guraalex5102 11 місяців тому +1

    Liben yemineku zimarewochin yemizmer yemiwodewu wudi zemar nw tebaaarek

  • @user-sd3iy7fd9w
    @user-sd3iy7fd9w 11 місяців тому +1

    አሜን🙏❤

  • @yeshigetachewsimgine3506
    @yeshigetachewsimgine3506 11 місяців тому

    Amen elelelel eyesyuse tabrikelige ababa

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 8 місяців тому

    ኣሜን እየሱስ ጌታ ነው

  • @biftuugizawu
    @biftuugizawu 11 місяців тому +1

    Amen 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼

  • @habtamudebalkekbreab88shalom
    @habtamudebalkekbreab88shalom Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mimimimi-uv7jv
    @mimimimi-uv7jv 10 місяців тому

    God bless you lelelelelelelele lelelelelelelele lelelelelelelele lelelelelelelele lelelelelelelele 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Рік тому +4

    ክብር ክብር ክብር ሄሌ ሉያ አያአራቱ ሽማግለዎች አክልላችውን ከእግሩ ስር አስቀምጦት ቅድስ ቅድስ ቅድስ ቅድስ እያሉ ሰገድት ጌታን ለማመስግን ፍደል የለም ብቻ እልልልልልልእልልልልል
    ዘኪ ዘመንህ ይባረኩ የጌታ ፀጋ እጥፍ ይብዙልህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅🔥🔥🔥

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Рік тому

      አሜን አልፋ እና ኦሜጋ ፊተኛው እና ሆዋለኛው የመጀመሪው እና የመጨረሻው ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለጌታችንና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @yeshigetachewsimgine3506
    @yeshigetachewsimgine3506 11 місяців тому

    Ewnate nawio amen 😢😢😢😢enbayein makutater akatgie eyesyuse tabarike

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 11 місяців тому +1

    እንደዚህ የተረጋጋ አምልኮ ነበር የናፈቀኝ በዚህ ብሩክ ወንድም ውስጥ አግኝቻለሁ። ተባረክ ወንድሜ፣ ይሄ ሰማያዊ ጸጋ አይወሰደብህ። አረሰረስከኝ፣

  • @tigistzerefu2551
    @tigistzerefu2551 2 місяці тому

    Amazing ! praise the lord

  • @gadisagirma2036
    @gadisagirma2036 10 місяців тому

    Blessed። ኢየሱስ በአንቴ ረካዉ።

  • @kifleketema9118
    @kifleketema9118 11 місяців тому +2

    amen 👍🙏🤲

  • @footbalvedits
    @footbalvedits 6 місяців тому +1

    ሁልጊዜ ይወድ ሲዘምር ኢየሱስን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።ጌታይባርክአህ።

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Рік тому +1

    Amen, tebareke wendeme zemenhe yebareke

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 Рік тому +3

    እስይ እየሱስዬዬዬ ተመለክ ሁሌም!!!
    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ ያብዛልህም

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye 5 місяців тому

    ዋው እየሱስ

  • @GosaFeyysa-ff8qr
    @GosaFeyysa-ff8qr Рік тому +2

    Ur blessed

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 11 місяців тому

    የሚመስልህ የለም ኢየሱስ

  • @hannajibril2884
    @hannajibril2884 Рік тому +2

    በጣም ረጋ ያለ አምልኮ ጌታ እየሱስ ሆይ ተመለክ ተመለክ

  • @NewcreationBeliver-to8iw
    @NewcreationBeliver-to8iw Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኢየሱስ ስም ከዚህ በላይ በአንተ አገልግሎት ይክበር። እንወድሀለን🥰🥰🥰

  • @zedi921
    @zedi921 11 місяців тому

    አሜን አሜን🛐🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Рік тому +2

    አሜን!!አሜን!!! ኢየሱስ ኢየሱስ+
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @maretabehayelugubenaw9479
    @maretabehayelugubenaw9479 Рік тому +1

    እፎይ ደስ አለኝ እረሠረስኩ ጌታ እየሱስ ፈሬማ ያድርግህ ዘመንህ ይለምልም አሜን ተባረክ 👐👐

  • @mamakonjo3976
    @mamakonjo3976 Рік тому +5

    wow i have no words for his voice praise GOD

  • @romancabtyemer3193
    @romancabtyemer3193 11 місяців тому +1

    Egzeabher yebarkehe

  • @selomeyohannes6504
    @selomeyohannes6504 10 місяців тому

    kezih yebelete kebatun yikebah tebarek wendme

  • @user-gp6lw6ot5o
    @user-gp6lw6ot5o Рік тому +1

    አሜንንንንን
    አሜንንንንን
    🙏🙏🙏🙏🙏
    🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
    🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️
    👏👏👏👏👏👏👏

  • @bekagnkifle6860
    @bekagnkifle6860 11 місяців тому +1

    Stay blessed

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ዘመንህ ይባርክ

  • @user-ei2ms8ch5p
    @user-ei2ms8ch5p Рік тому +1

    Eyesusisssss❤❤❤❤

  • @AwekeTefera7823
    @AwekeTefera7823 10 місяців тому

    Geta eyesus ebezto yebarkeh zake

  • @fayzaasaf8881
    @fayzaasaf8881 Рік тому +1

    AMMEN AMMEN HALELUYAA HALELUYAA ulfadhuu GOFTA koo yesuus HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA elelelele EBBIFAM nama waqayoo baraf JIRENYAA keesan yaa EBISUU GOFTA koo yesuus HALELUYAA

    • @user-yi7hj9jc2d
      @user-yi7hj9jc2d Рік тому

      ያስቸገረን የዝላይ ብቻ አምልክ ሊለወጥ ይሆን?

  • @LovedbyGod4ever
    @LovedbyGod4ever Рік тому +1

    Egziabher tilik nw.

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 5 місяців тому

    ዘመንክ ይባረክ ተባረክ ይገበዋል የኔ ጌታ ትልቅ ነው ልዩ ነው ስሙ ይባረክ አሜንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @wondwosenmindahun3598
    @wondwosenmindahun3598 Місяць тому

    ሰምቼ ማቋረጥ ከበደኝ!!! እግዚአብሔር ሆይ አንተ ትልቅ ነህ! ታድናለህ! ታበረታለህ! ታጽናናለህ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @zelelaharegewoin1793
    @zelelaharegewoin1793 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ዘማሪ ዘካርያስ እና ፓስተር ዘማሪ ካሳሁን ከዚህ በላይ ቅባቱን ያፍስስባችሁ ተባረኩልኝ

  • @HeneryThegreate
    @HeneryThegreate 11 місяців тому

    Goooooood blessed

  • @berhanetadesse7270
    @berhanetadesse7270 10 місяців тому

    Zemenehe yetebarke.

  • @galaxynote9753
    @galaxynote9753 Рік тому +2

    ይክበር ኢየሱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ እንደዚህ ነው አምልኮ ይብዛልህ ፀጋው!!

  • @TinaTaddessa
    @TinaTaddessa 9 місяців тому

    የማይጠገብ ዝማሬ ኡፍፍፍ ዘኪ ተባረክ በዚህ ዘመን እደዚህ ያለ ዝማሬ መስማት መታደል ነው

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel 9 місяців тому

    አሜን

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 Рік тому +2

    ዘማሪ ዘኪዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ድንቅ መንፈስ ተካፍያለሁ❤!

  • @alemalemayehu0000
    @alemalemayehu0000 8 місяців тому

    Amennnn Amennnn

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 Рік тому +2

    👏👏👏👏🙏🙏Eyesus Eyesus Eyesus 🙌

  • @isrelalakew10
    @isrelalakew10 Рік тому +2

    👏🕎📖🙏🏽

  • @Jckingoflove24
    @Jckingoflove24 Рік тому +3

    Thank you Jesus Brother you have amazing voice it’s precious gift to praise God keep up God bless you .

  • @mesfinhundie8965
    @mesfinhundie8965 Рік тому +1

    Ameeeeeeeeeeen tabark wandema

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Рік тому +3

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሀሌሉያ እልልልልልልል

  • @jalanewakweya6159
    @jalanewakweya6159 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AmsaluLema-vj3uk
    @AmsaluLema-vj3uk 17 днів тому

    Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይብዛ ይጨምርልህ ህልውናው ያለበት አምልኮ ወንድሜ ከዚህ አትጉደል ተባረክ

  • @alemagum1876
    @alemagum1876 4 місяці тому

    Amen👏👏

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Рік тому +2

    ዘኪዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ!!✝️✝️✝️

  • @user-xl3cz4xc3j
    @user-xl3cz4xc3j Рік тому +2

    ድንቅ ዝማሬ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 11 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ እንደኢየሱስ ያለ ከወዴት ይገኛል

  • @robelfissehaye8958
    @robelfissehaye8958 Рік тому +3

    May God bless you!!!

  • @yeshidereje9616
    @yeshidereje9616 Рік тому

    Egzabher abzito ahunim tsegawun yichemirilih endezih wede ewunetegna amliko yemiwesd menfes tebarek

  • @makdaissak-he1og
    @makdaissak-he1og Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @kifleketema9118
    @kifleketema9118 11 місяців тому +3

    amen 🤲🤲🙏👍🤩🥰😱😰

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል

  • @mamezeleke
    @mamezeleke 4 місяці тому

    elelelelelelele

  • @girmaroman8655
    @girmaroman8655 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ እልልልልል ሁልግዜ አዲስ ነህ ጌታዬ ተባረክ ወንድሜ

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv 9 місяців тому

    አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 6 місяців тому

    ❤ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይገባል ❤ተባረኪ❤🙌🙏