በወራዊ እቁብ የተገዛው ዘመናዊ መኖርያ ቤት-የእጣ መውጫ ቀን ደረሰ-ተመዝጋቢዎች መልካም እድል | key housing finance solution

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 178

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  9 місяців тому +7

    በአጭር ግዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ
    ua-cam.com/video/I4Mely41Kl8/v-deo.htmlsi=jGqekHjHNS-GfD9Y

    • @Familytube2023
      @Familytube2023 9 місяців тому

      እባክህ ዉድ ወንድሜ መመዝገብ ፈልጋለሁ ግን የምወክለዉ ሰዉ የለኝም እርዳኝ እባክህ

    • @tsegatube16
      @tsegatube16 7 місяців тому

      መመዝገብ ፈልጌነበረየትነው

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 9 місяців тому +6

    በራሳችን ስም እንመዝገብ ውክልና መስጠት ባሁኑ ሰአት ማንም አይታመንም በራሳችን እንግዛ እኛንም አሳትፉን ለኛ ለመዳም ቅመሞች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AzebTadele
    @AzebTadele 9 місяців тому +15

    እስኪ ወድማችን ጫላ የኛም የስደተኞችም በስማችን እድንመዘገብ እድሉን ይሰጠን በዚህ ጊዜ ተወካይ የሚባል ታማኝነት ጠፍቶዋል

    • @Familytube2023
      @Familytube2023 9 місяців тому

      ትክክል እኔም መመዝገብ ፈልጋለሁ

    • @AzebTadele
      @AzebTadele 9 місяців тому

      @@Familytube2023 ስለዚህ እኛ ስደተኞች ማን አለን የሚያስደናግደን?

    • @bekalusintayehu1263
      @bekalusintayehu1263 8 місяців тому

      @@AzebTadele Tamagn sew litekumish echilalehu

    • @hiwidz6877
      @hiwidz6877 8 місяців тому

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @elsanuru3456
    @elsanuru3456 9 місяців тому +16

    እኔም ተመዝግቤ ነበር አላህ እድሉን ይወፍቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-uy8gj7ht2p
      @user-uy8gj7ht2p 9 місяців тому

      አላህ ይርዳሽ እህቴ ስት ነበር ክፍያው

    • @user-uy8gj7ht2p
      @user-uy8gj7ht2p 9 місяців тому

      እኔም ሠሞኑን እገባለሁ ኢሻአላ

    • @hekramnaseer7294
      @hekramnaseer7294 9 місяців тому

      እንዴት ነው የተመዘገብሽ አስረጅኝ

    • @hiwotassefa4556
      @hiwotassefa4556 9 місяців тому

      ​@@hekramnaseer7294የቢሮ ቁጥራቸዉን እዚሁ ላይ አለ አነጋግሮቸዉና መመዝገብ ይቻላል

    • @wubalemdenbere8293
      @wubalemdenbere8293 9 місяців тому

      የምዝገባ ክፍያ ስንት ነው

  • @benmel963
    @benmel963 9 місяців тому +8

    ውል ከመፈረማቹ በፊት ውሉን በድንብ አንብቡ ወገን። ወንድማዊ ምክሬ ነው ። በቃል የተነገረው ዉሉ ላይ መኖሩን ያረጋግጡ ።

    • @rahamamohamad5818
      @rahamamohamad5818 9 місяців тому +1

      👍👍👍Ewnet new

    • @user-uy8gj7ht2p
      @user-uy8gj7ht2p 9 місяців тому +1

      ትክክል ነህ ወድሜ

    • @yemisrachmulatu3677
      @yemisrachmulatu3677 8 місяців тому

      Hulum wilu lay ale, I have signed the agreement

    • @benmel963
      @benmel963 8 місяців тому

      @@yemisrachmulatu3677 good luck on the draw , but I read it and my assessment was to withdraw

    • @yonasberhanu4334
      @yonasberhanu4334 8 місяців тому

      I read it. It protect each other

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah 9 місяців тому +5

    እባክህ ወንድማችን ጎጆ ብረጅ ሃውሲንግ ምን ላይ እንደደረሳ ጠይቅልን ከተመስገብን አንድ አመት ሞላን የወር ክፍያውን እየከፈልን ነው
    ዝምታቸው ያስጨነቃል እኛ አርብ ሀገር ያለን ስውችህ ብሩን እንዴት ሆነን እንድምናመጣ እግዚአብሔር እና እኛ ነን የምናውቀውpls ጠይቅልን

  • @eliascvs
    @eliascvs 8 місяців тому +1

    ባለ 1 ምኝታ ተመዝግቢያለሁ ከደረስኝ መሽጥ እፈልጋለሁ ።

  • @SBABabba
    @SBABabba 9 місяців тому +1

    አሪፍ መረጃ ነው ጫላ እናመሰግናለን በርታ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ዛሬ ገብቶኛል በለፉት ቃለ መጠይቅ ውዝብር ብሎብኝ በተለይ የምልገውን ጥያቄ ነው የጠየከው አመሰግናለሁ ገበያ ሚዲያ!ቤቱን ይከራያል ያለው እስከ አምስት አመት ሲል ተስፋ አስቆራጭ ነበር 🙏🙏🙏

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 9 місяців тому +1

    ጫላ ወንድማችን ባህርዳር ከተማ በጣም ነው ምፈልገው እመጣለሁ በቅርቡ ቀን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከ4 ወር በኃላ አገር እገባለሁ ስመጣ እመዘገባለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ዋውው በጣም ደስ ይላል በእውነት የተመዘገባችሁ መልካም እድል ይሁንላችሁ ❤❤😊

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u 9 місяців тому +7

    የጎጆ ሀስው የሚባልው አንዴ እጣ አወጡ ክዚያ የህው አመት ሞላው ተመዝገበን በውር ብቻ መክፈል ሁነ እስኪ መረጃ ካልህ ውንድሜ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  9 місяців тому +4

      እስኪ መረጃቸውን ፈልገን እናቀርባለን

    • @rasrif1978
      @rasrif1978 9 місяців тому

      አልሰማህም እንዴ ብር ይዘው ጠፉ ሲባል ነበር። እስቲ አጠያይቅ።

    • @user-go4mp8ky7u
      @user-go4mp8ky7u 9 місяців тому

      @@rasrif1978 ጎጆ ናችው ብር የዘው የጠፉት

    • @meazafekadu5657
      @meazafekadu5657 9 місяців тому

      befezum aletefum bulgaria akababi siseru neber goji altefum kotubu

    • @user-hv2pc1lg8p
      @user-hv2pc1lg8p 9 місяців тому

      ​@@rasrif1978😂😂😂😂😂 እእእእ አረ አታሳብጅኝ ወላሂ በሁለት ነው የተመዘገብኩት

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 9 місяців тому +4

    በሃረብ አገር ላለን የመመዝገቢያ ፕላት ፎርም ብታመቻቹልን መልካም ነበር❤

  • @user-wy7sl1wx8f
    @user-wy7sl1wx8f 8 місяців тому +1

    ተመዝግቢያለሁ መልካም እድል በሉኝ

  • @sorettilemlem7944
    @sorettilemlem7944 9 місяців тому +4

    ምን ያህል ቤቶች ነው በአንድ ጊዜ እጣ የሚወጣባቸው?

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 9 місяців тому +1

    ጫላ ከልብ ሰርተሀል ተባረክ ብር ላለው ምርጥ ነው

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 9 місяців тому +2

    ሰላም ጫላ ስለጎጆ የምታውቀው አለ መቆጠብ ብቻ ሆነ ምንም ያየነው የለም እስካውን

  • @themane9894
    @themane9894 8 місяців тому

    ምርጥ አቀራረብ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @brutukangetabay6004
    @brutukangetabay6004 9 місяців тому

    እኔም ተመዝግቤለሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን

  • @henokalemudereje1842
    @henokalemudereje1842 8 місяців тому

    ጥያቄ የሆነብኝን ነገር ሁሉ ገቢያ ሚዲያ ጠይቆልኛል አመሰግናለሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 9 місяців тому +2

    እባካችሁን እኛን የመዳም ቤት ቅመሞችን አሳትፉን ቤተሰብ የልብ አያደርስም በራሳችን ስም ያለዉክልና ከተቻለ እድሉን ለኛም ይሁን ባህርዳር ላይ እፈልጋለሁ።

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn 9 місяців тому +1

    ሌላ እድል እንጠብቃለን በተሰፋ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 9 місяців тому

    ጫላ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!በአንተ ምክኒያት እኔና ጓደኞቼ ተመዝግበናል❤❤❤

  • @tayechzeleke7782
    @tayechzeleke7782 6 місяців тому +1

  • @terhashagos3714
    @terhashagos3714 8 місяців тому

    Bravo bravo

  • @khaludi2
    @khaludi2 8 місяців тому

    Thanks Chala. Can you please make a documentry also for Gojo Housing like this. A lot of people want to hear the truth about it. Thanks

  • @mengeshakebede6553
    @mengeshakebede6553 9 місяців тому +2

    Thank you very much for your service both key housing and Gebeya Media! Is there a plan to come to Hawassa?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  9 місяців тому +1

      ቢሮ እየከፈቱ ነው

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 8 місяців тому +1

    ሀሳቡ በጣም ጥሩ ነው ግን ጥያቄ ወራዊው ክፍያን ጨምሮ በመክፈል እዳን ማቃል ይቻላል??

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 8 місяців тому

    እስቲ እኛ ማዳቤት ምሰራ ልጆች አሳትፉን ኧረ ፍት ለኛ እድል ስጡን

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 4 місяці тому +1

    ሰላምጫላየሁለተኛውንዙርምዝገባመመዝገብእፈልጋለሁአሁየ2ለተኛውዙርምዝገባካለመመዝገብእፈልጋለሁመልስልኝአንተእንኳንበእግዚሃብሄር

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 9 місяців тому

    ጫላ ለምታቀርብልን መረጃ እናመሰግናለን እስኪ ጎንደር /ባህርዳር ፈልግልን አሳየን

  • @baharudesu9963
    @baharudesu9963 9 місяців тому +1

    የወጣዉ የሺያጭ ሒሳብ ወለድን ጨምሮ ነዉ

  • @Abeya213
    @Abeya213 9 місяців тому +2

    እንዴት ነው አሰራሩ?
    በየወሩ ቆጥበን... 6 ወር ጠብቀን...እግዜር ካለ ቤቱ ሲደርሰን 8 መቶ ሺ ከፍለን... ከዛ ደሞ ቤቱን 5 አመት አከራይታቹ ተጠቅማቹ ስጨርሱ ሌላ 8 መቶ ሺ አስከፍላችሁ እንደገና ለ30 አመት 6ሺ ምናምን ብር በየወሩ እየተከፈለ....😮
    ኸረ የደሀም ግፍ አለው! ህዝቡን በግድ ሌባ እያረጋችሁት ነው!
    ምንአለ ቤቱ እደደረሰ ቤቱን ብትሰጡን?
    ወይ ደግሞ 5 አመት አከራይታችሁ ከተጠቀማችሁ 8 መቶ ሺውን የ30 አመት ክፍያው ላይ ብትደምሩት?
    ስንት ደሀ ተሳቆ እንደሚኖር ቤቱ ይቁጠረው
    እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠን

    • @meti3062
      @meti3062 8 місяців тому +1

      No mulun semaw edeza alalem edilu kederese masetedaderu Yate new bilewali

  • @senaitabraham3054
    @senaitabraham3054 9 місяців тому

    Thanks Shala you are the good at it

  • @testyab5774
    @testyab5774 9 місяців тому

    Thank you Chala

  • @user-wz9qw5nb3u
    @user-wz9qw5nb3u 8 місяців тому

    OK

  • @jemal769
    @jemal769 9 місяців тому

    Well done Ethiopian

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 9 місяців тому

    ስያምሩ❤ መጋረጃዎቹ❤

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 9 місяців тому

    ባለ ሁለት መኝታስ የለውም...? ካለስ ካሬው ስንት ነው...?
    የባለ 1 መኝታ ፣ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች 3D ቪዲዮ የላቸውም...?
    ካላቸው የት ማግኘት እንችላለን...?

  • @user-ju3xj7tk6y
    @user-ju3xj7tk6y 9 місяців тому

    Enam tmzgbalhu Allhe yrdage

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p 9 місяців тому +3

    የመዳም ቅመሞች እንመዝገብና እድላችንን እንሞክር

    • @wubalemdenbere8293
      @wubalemdenbere8293 9 місяців тому

      ስንት ነው የጣው ክፍያ😢?

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 9 місяців тому

      ​@@wubalemdenbere8293mejemera 77shi kafilesh timezagebalesh keza beya waru 3000 tikotibalesh betu kederasash bohela keriyun kifiya 30 amet wust tikefiyalesh

    • @user-uy8gj7ht2p
      @user-uy8gj7ht2p 9 місяців тому +1

      ባልሣሣት እሌላ ቦታ ነው ያየሁት 7077ሽ መሠለኝ

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 9 місяців тому

      አወ ተመዝግበያለሁ እኔ

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 9 місяців тому

      ​@@Fanos-rn5jyባይደርሰንስ ተመላሽነው ወይ

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h 9 місяців тому

    አድራሻ ይሰጠን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  9 місяців тому

      ቪዲዮ ላይ ስልክ ቁጥር እና አድራሻ አለ

  • @beneyamzegey183
    @beneyamzegey183 5 місяців тому

    Gebeya midia ena eneten amenachuAlawe weshete yihunenea chala atfahalwe edfehalhu eshi

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  5 місяців тому

      ምን ለማለት ፈልገህ /ሽ ነው /ለዚህ ዛቻ ብቻ ዋጋ እንደምትከፍልበት ታውቀዋለህ?

  • @yonasberhanu4334
    @yonasberhanu4334 8 місяців тому

    Waiting :) 🙏

  • @user-tu2ti9wp1i
    @user-tu2ti9wp1i 9 місяців тому

    እጣ የወጣለት ሰዉ የመጀመርያዉን ክፍያ ዳሽን ባንክ ያበድራል ወይ እጣዉ የወጣለት ሰዉ እራሱ ነወይ የቤቱን ኪራይ ዋጋ የሚያወጣዉ

  • @ademseid7343
    @ademseid7343 9 місяців тому

    Nice

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 9 місяців тому

    የምስማር ማሽን መስራ ጠይቅልን ጫላ

  • @zenebechhassen
    @zenebechhassen 3 місяці тому

    እጣ ለደረሰው ሰው የክፍያ ኪዜ 15 ቀን የሚለው 1ወር ቢደረግ

  • @user-vp4cb4kp8x
    @user-vp4cb4kp8x 9 місяців тому +1

    በአንድ ዙር ስንት ሰው እጣ ይወጣለታል?

  • @user-mz9pp2zn4b
    @user-mz9pp2zn4b 9 місяців тому +1

    ብሀርዳር ይገደለኝ ገንደር ሀገር ይግደለኝ አድስ አዛባ ወየው😢

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 9 місяців тому +1

    እንመዝገብድ ቅመሞች መመዝገቢያስ ስንትነው ከዛዝ ባይደርሳን ግልንዘቡ ተመላሽነወይ

  • @user-dv8hn6ql3q
    @user-dv8hn6ql3q 8 місяців тому

    ግን ቡዙ ኣይምርም ከ ከራይ ይሻላል ነዉ አንጂ ሪልስተት ኣይመስልም

  • @user-jk7tt3ud1z
    @user-jk7tt3ud1z 7 місяців тому

    ጭስ ማውጫ አለው ወይ ኪችኑ

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 8 місяців тому

    አረ ተው ግን ተሰደን ለቀረነው እባካችሁ አሰቡልን በእውነት ተባበሩን

  • @tsegatube16
    @tsegatube16 7 місяців тому

    ሰፈሩየትነውቢሮው

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 9 місяців тому

    ጫላ ግን የታማኝነት ነገር ግን እስከምን ነው ምክንያቱም በፊት የማስረክቡ ሪስቴት እድለኛ ብቻነው አግተው የቀሩት እድለኛ የያልሆኑ ሰዎች ገዘባቸውን ተበልተው ቀረተዋል

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 9 місяців тому

      እንደዚህም አለ😥🤔

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 9 місяців тому

      @@destakeremela3591 አወ እማ የቻስ ጉዳይ ነው በጣም አስቸገሪነው እህቴ

  • @MayNemmuslimytube65
    @MayNemmuslimytube65 7 місяців тому

    ባል1 ለምን አታሳዩም

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 8 місяців тому

    Chilaye ene yalehut arab hager new endet memezgeb echilalew ?

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 9 місяців тому

    እኔም ባካባቢየ የማህበር ቤት ልሰራነው ግን ጂ+3ነው አሉ

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x 8 місяців тому

    እንዴት እንመዘገብ

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 9 місяців тому

    በ30አመት ከሆነ አሪፍነው

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ጫላ ወንድማችን በትግራይ ክልል ካላቸው መመዝገብ እፈልጋለሁኝ።

  • @meselehailegebrial1467
    @meselehailegebrial1467 5 місяців тому

    Ye berenda sfat snt new

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 9 місяців тому

    አይዱኒያ😢

  • @tade3625
    @tade3625 9 місяців тому

    እኔ እምልክ ጫላ በየ 6 ወሩ ቢያንስ የስንት ሰው እጣ ይወጣል ይሄ ብቻ ነው ጥያቄዬ

  • @user-fr2ef6ci7k
    @user-fr2ef6ci7k 9 місяців тому

    እኛም ተመዝበናል

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 8 місяців тому

    ኧረ እኛን መዝግቡን

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 9 місяців тому

    ግን እዳየን ሳልከፍል ብሞትስ ወገን😮

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 9 місяців тому

    ህንፃውን ከዛ በሁዋላ ማነው ሚያስተዳድረው እንደ ጥበቃ ፅዳት ወዘተረፈ???

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 9 місяців тому

    እቁቡ ከስንት ብር ጀምሮ ጫልዬ?

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 9 місяців тому

    እስከ ስንት ብር ድረስ ይፈጃል ለባለ እድለኛው

  • @BetiBeti-ce6qk
    @BetiBeti-ce6qk 8 місяців тому

    አረ እኛን ስደተኞችን መዝግቡን

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn 9 місяців тому +1

    ለመመዝገብ አስቤ እድሉ አመለጠኝ

    • @hiwotassefa4556
      @hiwotassefa4556 9 місяців тому

      አሁንም አላለቀም ምዝገባዉ እስከ ታህሳስ 20 መመዝገብ ይቻላል

  • @elzion1506
    @elzion1506 9 місяців тому

    Yene tiyake
    1. le 5 amet yewetaw ye kiray temen sint new eta yewetalet sew erasu linorbet befelig ke werhawiw kuteba betechemari min yahil ye kiray gimit yidersibetal.
    2.bale 3 bedroom 8 million teblo 65% 5.2 million new yemidersibet yemilew gilts aydelem. Bale wdilu edawun be 8 million new be 5.2 million new yemizegaw. Ebakih lezi mabrariya bitakrrbilin betam des yilegnal Amesegnalew!!

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  9 місяців тому

      በዚህ ጉዳይ ላይ በተደጋጋሚ መረጃ ሰርተንበታል፣ለበለጠ መረጃ ቪዲዮ ላይ ባለው በድርጅቱ ስልክ ቁጥር ይደውሉ

  • @BekeleIrena
    @BekeleIrena 9 місяців тому

    Endeti new makoxobi yemichalou

  • @sebleseble724
    @sebleseble724 9 місяців тому

    ለቤትህ አዲስ ነኝ እና ሰሞኑን እመዘገባለሁ እስኪ ባለሁለቱን አሳየን እባክህ? 27:39

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 9 місяців тому

    Bale 2 lemin atasayum??

  • @Million858
    @Million858 8 місяців тому

    Register me for the next time!

  • @markequreantoyoud788
    @markequreantoyoud788 9 місяців тому

    እያኖርናበት ነውወይ ያምነጠነቅቃው??🌹🌹

  • @Solo_Kidane
    @Solo_Kidane 9 місяців тому

    mizgeba aleke ende

  • @meselehailu749
    @meselehailu749 9 місяців тому

    Can we register now? Where is the location?

  • @merimamubarek5413
    @merimamubarek5413 9 місяців тому

    Edeat new mzgebaw

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r 9 місяців тому

    ሙሉ ክፍያው ግን ስንት ይሆን

  • @ayshaebro
    @ayshaebro 9 місяців тому

    5አመት ኪራይ ማለት ምን ማለት ነው 800ሺ ጭማሪ ነው?

  • @user-cy9pr4rx7k
    @user-cy9pr4rx7k 8 місяців тому

    በላ አንድ እና የባለ 2ይት አሉ ለምን አታሳዪም

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 9 місяців тому

    ጆካ እንዳይሆን ግን?

  • @user-jj7iz4vl1h
    @user-jj7iz4vl1h 9 місяців тому

    በአደኛ ዙር ሥት እጣነው የሚወጣው

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 9 місяців тому

    ባህርዳር ካለ አስተውቁን

  • @buzunashdadhi4143
    @buzunashdadhi4143 9 місяців тому

    Ukubu ka sint birr jamiro newu

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p 9 місяців тому +1

    ደሤና ኮበልቻ የዚህ አይነት የለም እባክህ መልስልኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  9 місяців тому

      አለ

    • @user-sv5qx2uc3x
      @user-sv5qx2uc3x 9 місяців тому +1

      እኔም እፈልጋለሁ ደሴ ካለ

    • @ahlenmedia7294
      @ahlenmedia7294 9 місяців тому

      ​@@user-sv5qx2uc3xእኔም እፈልጋለሁ

    • @user-uy8gj7ht2p
      @user-uy8gj7ht2p 9 місяців тому

      እሽ ወድማችን እናመሠግናለን እውነት ጡሩ አማራጭ ነው

    • @user-uy8gj7ht2p
      @user-uy8gj7ht2p 9 місяців тому

      የመጀመሪያው ክፍያ ስት ነው ሠምቻለሁ ግን እርግጠኛ አደለሁም

  • @user-gr2li1in4f
    @user-gr2li1in4f 9 місяців тому

    Midiaw akerarebe ahun des yilal merejaw emikerb temechitognal

  • @RaniRani-br9gh
    @RaniRani-br9gh 9 місяців тому

    አዳማ አለ ወይ

  • @zulfaa3679
    @zulfaa3679 9 місяців тому

    ስንት ነዉ

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 8 місяців тому

    Wow

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 9 місяців тому

    መቸ ልከፍለው 😢ሆ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 9 місяців тому

    ባህር ዳር ጎንደር አለ??

  • @zemenmedia8973
    @zemenmedia8973 9 місяців тому

    Endat new memazgab yemichelew?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  9 місяців тому

      ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 9 місяців тому

    ለምን ያህል ሰው ነው እጣ ሚወጣው

  • @Familytube2023
    @Familytube2023 9 місяців тому

    አረ እኔም መመዝገብ ፈልጋለሁ ጫላ

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 9 місяців тому

    ደሴወች እንሞክር ደሴ ካላቸው