Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው የእኔ አበሳ እናመሰግናለን በርችልን ማርያምን ደስ ብሎኝ ነው እምከታተልሽ በርችልን በጣም ምርጥ ምግብ ነው የምትሰርው አች ምሁለት ሜላት የሚባሉ አሉ የሶስታችሁ አሰራር በፍቅር ነው የምከታተለችሁ በርቱልን ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር አልፍሽ ስቱን ችለሽ እዚህ ደርሰሻል ብዙ እንጠብቃለን እንወድሽ አለን
ደስ የሚል ቀላል አሰራር ❤❤❤
ይለያል 🥰👍
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
ምርጥ ነው መአዚዬ 👌👌👌እጅሽን ለወርቅ
አሁንስ አብሪሽ በኑርኩ ተመኘሁ ጉበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
Ejish yebarek🙏
nice one🎆🎆
ዛሬስ መጥቼ እባላለሁ መዓዚ ዋው ምን ልበልሽ አያያዝና ፅዱነትሽ በቃ.......😍
አሳ ከየት ነው የምትገዚው ?እና አይነቱን
የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ አሳ ገዝቼ ተለቀ እናም እንዴት እንደምጠብሰው ጨንቆኝ ያንችን ቪድዮ አየሁ
Wowwww👏👏😼
Please could you tell me what kind of fish do you use?
Sehr lecker 👌
የአሳው ስም please
ማሻ አላህ እኔ አልወድም
እስኪ ሙአዝየ የበርበራ ድልህ አሳይን
ወደላይ ፈልጊው ከዚ በፊት ሰርታለች
Thkyou mazi ❤🙏
አሁን ይሄ dislike ይደረጋል? በስማም ስንት አይነት ሰው አለ? ጢበሺ ቢሉዋት የማትጠብስ ሁላ