የቀለጥው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ (Yekeletew Mew Ethiopian Dirama) 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 250

  • @somayath1070
    @somayath1070 Місяць тому +22

    😂😂😂 ማነው የጠረመው አወዳደቅ ያሳቀው ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነው

    • @user-vi9wv2bo8k
      @user-vi9wv2bo8k Місяць тому +1

      እኔም 😂

    • @user-on7nh1yz4b
      @user-on7nh1yz4b Місяць тому +3

      ጠረመዉ ማነዉ

    • @user-wv9tl8zo4t
      @user-wv9tl8zo4t Місяць тому

      ገርመው ለማለትፈልግውይሆናል​@@user-on7nh1yz4b

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Місяць тому +2

      ደሞቸ የኔ ውዶች ደምሩኝ❤

    • @alamadan717
      @alamadan717 Місяць тому

      ገረመው ሊባል ነውጅ😂​@@user-on7nh1yz4b

  • @user-pd9vy2vz4s
    @user-pd9vy2vz4s Місяць тому +3

    በጣም በዛ እናት አባት መጫወቻ ናቸው ቢያንስ ወላጅ ሲመጣ ደንግጠን እንተዋለን ጪራሽ እናት አባት ፊት 😢

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Місяць тому +7

    ጭቃው ፣ ድጡና ክረምቱ እናንተን ጨምሮ ሁሉም ነገር ደስ ይላል

  • @user-df8ji8fm7r
    @user-df8ji8fm7r Місяць тому +8

    እኔ ቤተሰብ ውስጥ እንደ መደነቂያ ነበርኩ ስራ አላቅ ቅብጠቴ ከታላቆቼ ጋ ስገጥም😂😂ዛሬ ከነሱ ስርቅ ስደት ልክ አስገባኝ እዳው እህቶቼን ታላቆቼን ለማገዝም በቃሁ🙏 ማርቆስዬ የኔ ወርቅ ሀገር😍😍

  • @AMATEM23
    @AMATEM23 Місяць тому +7

    አትጨማለቁ ወላጅ እረፉ ብሎት እምቢ የሚል ልጅ የለም ወላጅም እንዲህ አይለምንም ተቆጥቶ ስርዐት ያስይዛል እንጂ

    • @atsedeasefa7353
      @atsedeasefa7353 28 днів тому

      አያምጣው ነው ካልባረከ ወላጅ የሚደበድብም አለ እንኳን ተው ሲባል

  • @de4xi
    @de4xi Місяць тому +1

    አማራየ❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @Zeynb-wx1qi
    @Zeynb-wx1qi Місяць тому +13

    ዎላሂ ልክ እንደ እኔና እህቴ 😅😅😅😅😅😅😅 ዎላሂ በትዝታ እልም አልኩ😊😊😢

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Місяць тому +3

      የሁላችንም ትዝታ አይ😢😢😢😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Місяць тому

      ደሞቸ የኔ ውዶች ደምሩኝ❤

    • @MekdesMekete-tt1hw
      @MekdesMekete-tt1hw Місяць тому

      እኔም ከታናሸጋ እደዚህ ነበርን ዛሬ በየት እንገናኝ እንላለን❤

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl Місяць тому

      @@Zeynb-wx1qi እኔካን እደዝህ አልሆኩም ዝም ስለምል የቻልኩትን ያህል እሠራለሁ ግን ወድሞቸ ወላሂን አድኛው አኩራፊነበር ምግብሲቀርብ አልበላም ይላል ከዛ እዳበላ ምንያረግልሀል ሲለው የዛኔ እግድህ ቡክስነው አቤት ያም አለፈ አሁን ስናነሳበት በጣም ይስቃል

    • @Zeynb-wx1qi
      @Zeynb-wx1qi Місяць тому

      @@Hawa-gc2pl አላህ አገራችንን ሠላም አደርጎ ለሀገራችን ያብቃን ከርታታዎች

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Місяць тому +6

    አቤት እነኝህ ሰወች እማይገቡበት የላቸውም እያዳዱ በየቤቱ ያለውን ጉድ ፍልፍል አድርጋቹህ እኮነው እምተውኑት 😂😂😂😂 እኔ ይህ ትእይት ሲቀረፅ ከካሜራ ጀርባ እሚስቁትን ማየት ጋጋሁ😂😂😂😂😂😂
    የሳሬው ደግሞ
    ጭቃበጭቃነው ወይኔበሳቅ ዙማም አበዛሽው😂😂😂 የሴት ጎረምሳ በዝቶ 😂😂😂 ሁላቸሁንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Місяць тому +10

    ደግነቱ ለልብስ ማጠቢያ ወንዝ ይኖራል ለጭቃው ማስለቀቂያ😂😂😂

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e Місяць тому +3

    የሴት ጎረምሳ ያለባችሁ እሪበሉ ተደፍታችሁ ማለት አሁነዉ😂😂😂😂😂ምናለ ብተዋቸዉ ቢዋጣላቸዉ😂😂😂😂😂

  • @user-sg4bv1yd6n
    @user-sg4bv1yd6n Місяць тому +5

    ወይኔ እኔና ታላቅ እህቴ ልክ እደዚህ ነበርን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 28 днів тому

    አቤት የህትማማች ጥል ወዲያው መጣላት ወዲያው መታረቅ ትልቅ ስትሆን ደስ የሚልና አስቂኝ ትዝታ ወደኋላ መመለስ ቢቻል እህቶቼ ነብሳችሁን ይማረው😢😢😢😢

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Місяць тому +3

    ጭቃውን ሳትወዱት አልቀረም በየተራ ተንከባለላችሁበት ሁላችሁም😂😂

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy Місяць тому +5

    አረ ኑሩልን እንዴት እደምችሉበት 😂😂😂😂😂

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl Місяць тому +6

    አረእዴትነው ዝማም ነገሩን አካባድሽው😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወይኔ ዝማም ድመት መሠለይ አቤት ጭቃ ዴስ ሲል

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z Місяць тому +3

    ድምቀቶቼ የሣቄ ምጮቺ ሠላማቺሁ እደምድር አሸዋ ብዝትት ይበልልኝ❤❤❤❤😂😂

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 20 днів тому

    ድጧ ምርጥ መጣሊያነይ ወይኔ የሲሳይአወዳደቅ😂😂🤣 ገረመው የከደአይገላግልም

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Місяць тому +5

    ሰላም እና ፍቅር ይብዛላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤

  • @wesen-wc8uj
    @wesen-wc8uj Місяць тому +6

    እኔን ወንድሜ አስታወሱኝ ጎረቤት መቶ ነበር የምንገላገል😂😂😂

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Місяць тому +2

    ምነው አሁንስ ሁላችሁም ከአማኑኤል የተለቀቃችሁ አስመሰላችሁት ዝም ብሎ ድብድብ መጯጯህ አልገባኝም😮😮

  • @MekdesKebede
    @MekdesKebede Місяць тому +3

    እኔ ከታላቄ ጋ ስጣላ እናቴ ከደረሰች ያለ ገላጋይ ገና ስናያት ቁጭ ከዛማ በአሪፍ ቁንጥጫ ታፋና ታፋችን ስር ምዝዝዝልልልግግግ ስታደርገን አቤት ከዛማ ሲኦልን ቃኘት ቃኘት አርገናት ከሲስቱ ጋ እንመለሳለን😅😅😅 አቤት ቁንጥጫንማ አጣጣምናት😫😫😫

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Місяць тому +1

      😂😂😂😂Yenen Life Astaweshign
      Siolin selam beylign 😂😂

    • @MekdesKebede
      @MekdesKebede Місяць тому +1

      @@emuadmasu873 😂😂😂👍

    • @BabteBay
      @BabteBay Місяць тому +1

      🎉​@@MekdesKebede

    • @BabteBay
      @BabteBay Місяць тому +1

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x Місяць тому +3

    GOOD jab congra !! Dani from USA 🇺🇸

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori Місяць тому +3

    ወይኔ የልብስነገር ደግነቱ ክረምት ግባታል ወሀአታጡም ስታምሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdeswondimeneh608
    @mekdeswondimeneh608 Місяць тому +5

    ይህ ድራማ በደንብ ያልታየ ነው ምክንያቱም የገጠር ውስጥ ይህን አይነት የእህትማማች ጠብ እንዲያው ሥራው አድርሷቸው ነው እንደዚህ ያለ ነገር አናውቅም ተስማምተው አንዱ በአረሞ፣ አንዱ ቤት ጥበቃ ፣አንዱ ከብት ጥበቃ ነው የሚውሉት እንጂ አስተውሉ ለዩቲዩብ ብላችሁ ባህላችንን አታርክሱት፡፡

    • @madi2644
      @madi2644 Місяць тому +1

      ጨለላችሁ ድራማነው ይስሩ እናቃለን እደዚ የለም

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Місяць тому +3

      አረ እንጣላለን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Місяць тому

      @@madi2644አስተዉይ የኔ እና ዝም ብሎ ድራማ የለም አደጉ በተባሉ ሀገሮች ሆሊዉድ አኒሜሽን ፊልም እንኳ ብታይ ወደፊት ሊያደርጉ የሚያስቡትን ወይ የተደረገዉን ነዉ የሚሰሩት ጭብጥ ያስፈልገዋል ግን ይሄ በየትኛዉም የ ኢትዮዽያ ክፍል ያለ የቤተሰብ ግጭት ነዉ ግን እሱም ቢሆን ኖርማል አይደለም ተዋደዉ ያደጉ እህታማቾች አሉ

    • @ethio1283
      @ethio1283 Місяць тому

      ከባህል ጋ ምን አገናችዉ እሄ

    • @ethio1283
      @ethio1283 Місяць тому +1

      ከባህልጋ ምን አገናኘዉ በማንም ቤት ያለ ነዉ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Місяць тому +1

    ረብሻውን ትንሽ. አጋነናችሁት ፣አባትንና እናትን በዚህ ዓይነት ድፍረት የሚገዳደር የገጠር ልጅ የለም

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd Місяць тому +3

    እኔ እና ወድሜ ጧጧት እንራገጠው ነበር በክሻ አሰለቅሰው ነበር ታላቄን 😂😂😂

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Місяць тому +1

    ዉይ ትዝታ አለብኝ ከወድሜጋር እደዝህነበርን ደሰስትሉ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Місяць тому +5

    ጭቃዉ ልጅነቴን አስታወሠዉ😅😅😅😅😅😅

  • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
    @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 Місяць тому

    ማይመስል ነገር ብንጣላም ትልቅ ሰው ስናይ ፀጥ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Місяць тому +3

    ሰላም፣አደራችሁልኝ፣ቤተሰብ❤❤ዛሬ፣የጦርነት፣ቀን፣ነውእዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Місяць тому +2

    እኔ እሪሱ ጭቀው ናፍቀኝ ውዱች

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Місяць тому +1

      የምር ይናፍቃል። በአረብ ሀገር ሙቀት ተቃጠለን እግዚአብሔር እንደ ኢትዮጵያ ባርኮ የሰራት ሀገር የለም። የተሰጠን ፀጋ ማንም የለውም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Місяць тому +3

    ዛሬስ የቀናሁ በጭቃው መንከባለል ነው

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew Місяць тому +5

    መጡ እምንወዳቸው ❤❤❤❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Місяць тому +4

    አያታዴ ጭልፋውን ሳይመልስ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Masarat-yy1do
    @Masarat-yy1do Місяць тому

    ወይኔ ማነው እደኔ አወዳደቃቸው ያሳቀው😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Місяць тому +2

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Місяць тому

    👏🏽 😂በጣም አዝናኝ 👏🏽አስተማሪ እናንተም ደስ የምትሉ ናችሁ🤣

  • @SlianaterakaMangsta
    @SlianaterakaMangsta Місяць тому +3

    ወየው😂😂😂😂

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b 14 днів тому

    ደስሲሉ ደሞ ቶሎቶሎ ሚለቁት ነገርስ

  • @tayekumnger4336
    @tayekumnger4336 Місяць тому

    በጣ ነዉ ደስየሚለዉ በዉነት

  • @user-bd2im3rq8p
    @user-bd2im3rq8p Місяць тому

    ትችላላቹ የሚገርም ነዉ ጎበዞች

  • @user-cu3nj6dd1z
    @user-cu3nj6dd1z Місяць тому +3

    Wow

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 Місяць тому

    የአይኔ አበባ ተይ አንጂ አሪመጠመጥሻቸው በጭቃና በዱቄት የኔ ቆንጆ 😁😁🥰❤️💕❤️ወይ አቶ ሲሳይ 😂

  • @user-sf4go7oo9x
    @user-sf4go7oo9x Місяць тому

    ካሜራ አማኑን አዘንኩለት በሳቅ ይታመማል😂😂😂😂

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk Місяць тому +2

    ዝማም ያለበት ይግነንበት አሉ 😂😂😂

  • @aziza1426
    @aziza1426 Місяць тому +1

    ዛሬ ሤቶች ቀነው😅😅😂😂😂😂ሥወዳቹህ❤❤❤

  • @AbrhamLeikun-ep7bs
    @AbrhamLeikun-ep7bs Місяць тому +1

    እውነትም የቀለጠው መንደር 😄😄😄።ፍቅር አስያዛችሁኝ ሳላሥበው በምለቁት ፕሮግራም

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Місяць тому +2

    እዚህ ሰፈን ሴት በዝቷል ዳሯቸው ጭራሽ እናትና አባት እያል እዴት ተጠግቧል እዴት ሽቅብ ሸናችሁ😂😂😂😂ግን ወድጀዋለሁ😂🤭🤭🤭

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Місяць тому +1

    ዝናብ ጭቃው እንሲሳይ ሲከባለሉ አይትዝታዬ

  • @ethio1283
    @ethio1283 Місяць тому

    በጣም ደሥ ይላል ወደዃላ መለሣችሁን ያዉ እናትና አባትን ግን እንፈራ ነበር በርቱልኝ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    💚💛❤️
    💚💛❤️ 😍😍

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Місяць тому

    wooooooow የዛሬው ደግሞ በጣም ደሰሰ ይላል በጭቃ መደባደብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወይም መንከባለ ል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Місяць тому +2

    አያ ታዴ በግርግር ጭልፍ አገኘ😂😂😂❤❤

    • @user-xw8eq8es2s
      @user-xw8eq8es2s Місяць тому

      ኮሜትሽ አሳቀኝ እኔም እየሳኩ ነበር ክክክክ

  • @mimimimishfraw3222
    @mimimimishfraw3222 Місяць тому

    ውነትም የቀለጠወ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @jackmabele
    @jackmabele Місяць тому +1

    Wow very nice 🎉🎉🎉

  • @user-qb1jt7kp7k
    @user-qb1jt7kp7k Місяць тому +1

    እናት አባቱን ያለከበረ ልጅ ባይወለድ ይሻልል እድህአየነት ይቅር

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 Місяць тому

    😂😂😂😂ወይ ዛሬ 😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Місяць тому

    እኔም ከታናሼ ጋር እንድህ ነበርኩ አይ ትዝታ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ😢

  • @user-sf4go7oo9x
    @user-sf4go7oo9x Місяць тому

    ኡአአአ የዛሬውስ ባስ ያለነው በሳቄ ሆዴ ነፈሬ ።ሞ የጭቃው😅😅

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Місяць тому

    እኔ ከወድሜጋ እደዚህ ነበርን😂እህት ባይኖረኝም😢

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Місяць тому +2

    🤣🤣🤣ያወዳደቅ ክፍት ተጫረሱ አይ መደነቂያ 🤣🤣አልተረፍሽምኮ🤣😜😜😜

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому

    😂😂😂😂😂ወይኔ የእውነት ነውደ ግን ድብድቡ 😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Місяць тому

    ወይ ጉድ ተደባለሉ እኮ ትልቅ ታናሽ ይጣላል ግን የነዚህ ተጋነነ

  • @user-ln9uw9eg1y
    @user-ln9uw9eg1y Місяць тому +1

    OMG 😂😂😂😂😢❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Місяць тому +1

    አቤት እነኝህ ሰወች እማይገቡበት የላቸውም እያዳዱ በየቤቱ ያለውን ጉድ ፍልፍል አድርጋቹህ እኮነው እምተውኑት 😂😂😂😂 እኔ ይህ ትእይት ሲቀረፅ ከካሜራ ጀርባ እሚስቁትን ማየት ጋጋሁ😂😂😂😂😂😂

  • @tilahun123
    @tilahun123 Місяць тому

    እናንተ ተዋናቹን ከልቤ አደንቃችሁለሁ። ክህሎታችሁ ድንቅ ነው። አንዳንድ እንከኖችን ብታርሙ የበለጠ ጥሩ ይሆንላችሃል። ለምሳሌ ዌብ ሳይታችሁን ሃፒ ወርልድ ብላችሁታል። ድራማችሁ ሃገሪኛ ርዕሱ ውጪኛ። ችግሩ የእናንተ ተዋናዮቹ ሳይሆን የመድረክ መሪዎች ችግር ይመስለኛል ብታርሙት ጥሩ ይሆናል።

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Місяць тому

    መወዳደቁ በዛ ተጠንቀቁ በኃላ የሚያስከትለው ችግር ቀላል አይሆንም አጉል አወዳደቅ ጣጣው ብዙ ነው

  • @user-on7xn8ed7c
    @user-on7xn8ed7c Місяць тому

    ኑሩልን ውዶች😂😂😂😂

  • @user-xw8eq8es2s
    @user-xw8eq8es2s Місяць тому

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ነጩ ቀሚስ አሳዘነኝ😅😅😅

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 Місяць тому +1

    እናትና አባት የማይከበርበት አገር

    • @banchiamsalu6053
      @banchiamsalu6053 Місяць тому +1

      እረ ባክህ አማራወች ነን እንኳን ወላጅ መንገደኛ ሰግደን ሰላም የምንል አማራ ጎጃምየ❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Місяць тому +1

      ደሞቸ የኔ ውዶች ደምሩኝ❤

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Місяць тому

      ​በትክክል ጎጃም የፍቅር አገር እንግዳ ተቀባዩ❤❤❤​@@banchiamsalu6053

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 Місяць тому

    የሴት ጎረምሳ ያለባችሁ እሪ በሉ ተደፍታችሁ ይላል ያገሬ ሰው የዛሬ ደግሞ የጉድ ነው በየ ሁሉም ቤት ያለ ድብቅ ሚስጥር ወጣ 😂😂😂😂

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 29 днів тому

    ኧረ ምን ጉድ ነው እስኪ ተረጋጉ የአይናበባ እና መደነቂያ ምንድን ነው የሚያናኩራችሁ???

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Місяць тому +2

    ዝማም ምነው የተደበቀ ባህል ከየት አመጣሽ

    • @Tmr930
      @Tmr930 Місяць тому +2

      ይሄ አሁንም ድሮም ቀጣይም የሚኖር ነው ልጅ አብሮ እየኖረ ሳይጣላ አያድግም

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 27 днів тому

    😃😃😃😃ወይኔ

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Місяць тому

    በጣም ነው ምትችሉት🙏😘😊

  • @user-mw6qr2zx2s
    @user-mw6qr2zx2s Місяць тому

    ወየዉ ዛሬ በጭቃ የመጓተት ቀን እየተከበረ ነዉ እንዴ😂😂😂

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Місяць тому

    ክረምቱ በጎጃም አካባቢ እንዳየለ ሁሉ ጭቃውም ስራውን እየሠራ ነው:: ተንከባለላችሁበት 😂😂😂😂❤❤❤❤💚💛❤️

  • @g7vg900
    @g7vg900 Місяць тому

    አረ የዛሬው የዝማም ይለያል😅😅😅😅

  • @de4xi
    @de4xi Місяць тому

    አይ ትዝታ 😂😂😂😂😂😂

  • @hteyhtdhfj
    @hteyhtdhfj 22 дні тому

    እዴዛሬውስቄአላቅምየምር😂😂

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole Місяць тому +1

    ኸረ ታዴ የሰው ጭልፍ ወስደሀል መልስ

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 Місяць тому

    አርግዜነው ላይክ አድርጉ

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w Місяць тому

    የቱፓርት ፈታእዳረጋችሁ ንገሩኝ እኔየጭቃው😂😂😂😂😂

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Місяць тому +1

    ምግብ ሞልቶ ተርፎ አብስሎ በመመገብ የሚጣላ ቤተ ሰብ እጅግ በጣም ያሳዝናል ፡፡ማን ይምከራቸው! ማንስ መሶቡን አቅርቦ ይመግባቸው!.....

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 Місяць тому

    ወይኔ ዝማም ዛሬ😂😂😂

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Місяць тому

    ይሔ ስርአት አልበኝነትን ነው የሚያስተምረው። ወላጆቹን የማይፈራ ልጅ። የገጠር ልጅ እንዲህ ነው??? እንዲህ አይነት ፊልም-----

  • @user-pd2cz9cs9h
    @user-pd2cz9cs9h Місяць тому

    የዛሬዉማ ይለያን ሲሳይን የሴት ጎረምሳ አከባለሉት አባታቸዉን 😂😂😂😂😂

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Місяць тому

    ወይ ዛሬስ የድብድብ ቀን ነው😂😂😂

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Місяць тому

    እንካን ደህናመጣቹህልን ዳይመድቸ ❤❤❤❤❤

  • @user-ky6cb7le9y
    @user-ky6cb7le9y Місяць тому

    Kkk ena ena Ehtam endi neberin Aun gen esaw Dubai Ena Barut nafikechig😅

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w Місяць тому

    Ere wayine beciqa talawasachiw 😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆ere min gud new

  • @Fekere-t2v
    @Fekere-t2v 8 днів тому

    Betam btam beza enat abat bezhe Leke ??? Btam ewedacehu neber Leke ata yegermale ????

  • @yitu8355
    @yitu8355 Місяць тому +1

    ራሱን የቻለ ጦርነት መደነቂያና ያይኔአበባ😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Місяць тому

      ደሞቸ የኔ ውዶች ደምሩኝ❤

    • @yitu8355
      @yitu8355 Місяць тому

      @@-againyoutube5771 እዴ ደመርኩሽኮ

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Місяць тому

    አረ ይሔም በዛ ታላቅና ታናሽይጣላል እኛ አባታችን ቀጥቶን አይደለም አያቴ አንች ብሎ በበር ሲገባ በመስኮት ዘለን ታገር የምንጠፋዉ ጭራሽ ትግል ልሳፈጠዉ

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi Місяць тому +1

    የዛሬው ምንም ደስ አይልም የትግል ጋጋታ😮😮😮

    • @ethio1283
      @ethio1283 Місяць тому

      አብዛኛዉ ወዶታል ከኔ ጨምሮ

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 Місяць тому

    የኔ እና የህቴስራ😂😂😂😂

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Місяць тому

    የሴት ጎረምሳ አይጣልባችሁ😂😂😂😂

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 Місяць тому

    አመሠግን አለሁ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @kamermohammed1070
    @kamermohammed1070 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤