ከዕለታት ሙሉ ፊልም Keletat full Ethiopian film 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 182

  • @helanayoutube6287
    @helanayoutube6287 5 років тому +124

    በእውነት ከባየን ነው የጬረስኩት በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ፊልሞ ነው እዩት እኔም በዚህ አይነት ታሪክ ሴት ልጅ አለችኝ እናቴ ጋር ነች አመት ሆኗታል ያሳድግልሺ በሉኝ

  • @berhaneholoversohone2180
    @berhaneholoversohone2180 5 років тому +43

    ውይ እንደዚህ በስቃይ ተወልዶ ነው ልጅ የሚጣለው ጌታ ሆይ የናትነት ክብር ትልቅ ነው እናት ካረከኝ የማሳድግበት ብርታቱንም ስጠኝ

  • @natanjigna5130
    @natanjigna5130 4 роки тому +11

    Ene zare gena tefatga mhonen awekeku seti liji megdat men aynet metfo mehnu terdahug ena kelbe betam texexchalew ❤️

  • @ምስርልጇንናፋቅ
    @ምስርልጇንናፋቅ 5 років тому +15

    ይሄ ፈልም ልጄን ያስታዉሰኛል የነም ልጅ እደሱ ነዉ የምያወራዉ ሁሌም ከመተኛቴ በፊት ፊልሙን አየዋለሁ ልጄን ያየሁ ነዉ ሚመስለኝ

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 5 років тому +8

    ይህን ፊልም አይቶ አለማልቀስ ከሰዉ መሀል ወይም ሰዉ መሆናችንን ያሳስበኛል ብቻ አስተማሪ ነዉ የአንድ ቀን ስህተት ነው የዘላለም ፀፀት ነዉ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 роки тому +1

    የበሱ ፈቃድ እናት እፀ ሕይወት ነች።! እራሷን ጥላ ለልጇ ተተኪ የምትኖር ዝነጣ የለ ገለ መሌ የለ!!!

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 11 місяців тому

    በጣም ደስሚል አስተማራ ፍልም ስቴአየሁት በጣምነዉ ያለቀስኩት😢😢

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 3 роки тому +1

    ይሄ ፊልም ሁሌ ሳየው ያናድደኛል እሷን አላዋቂ አለቻት እሷ አዋቂ ከሆነች ብሩን ሰጥታት ልጁን ታሳክም ነበር ለክብር ለገንዘብ ብላ የጣለችውን ልጅ መጠየቅ አልነበረባትም

  • @qqwwee232
    @qqwwee232 5 років тому +2

    اعشق النساء الاثيوبيات والاريتيريات والصوماليات
    الاثيوبيات والاريتيريات اجمل الافريقيات
    الاثيوبيات عشق لا ينتهي الاثيوبيات اغراء

  • @HermelaMekonen-sw2bx
    @HermelaMekonen-sw2bx Рік тому

    Ejeg migerm astemari film nw 👌👍👍👍 ketelubet

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 років тому +7

    በጣም ግሩም የሆነ ፊልም ነው ደግሞ የበሱ ፈቃድ እናቶች ሁላታችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @ለከልሀምዱዚድ
    @ለከልሀምዱዚድ 6 років тому +3

    አሪፍ ፊልም ነው ደስ ይላል!! ሩታ መንግስትአብ በጣም ውብ ነሽ !!እፀሒወትም ቆንጆ ነሽ።

  • @nooraldeen5093
    @nooraldeen5093 6 років тому +11

    ጎበዝ እስኪ እንዲ ወጣ ያለ ነገር ስሩ ተመችቶኛል በርቱልን

  • @yonatanenigusie9084
    @yonatanenigusie9084 3 місяці тому

    ፊልም ዩትዩብ ላይ የ ምተፖስቱ ሰዎች የ ፊልሙን ሳውንድትራክ ተታችሁ ሌላ ክላሲካል የምታደርጉት ከሙድ የምያሰወጣ ቢያንሰ ለሲኑ የሚሆን ሳውንድትራክ ምረጡ ::

  • @ToybToybaa
    @ToybToybaa 6 місяців тому

    በጣምአስደሳችአሆነፊልምነው

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 3 роки тому +1

    20/8/2021 ይበደ ፊልም ነው ብዙ ጊዜደጋገምኩት ❤👌

  • @amhasilassieberhanu2037
    @amhasilassieberhanu2037 2 роки тому

    an excellent movie. my two thumbs up for kiddy....

  • @tyuu2390
    @tyuu2390 4 роки тому +1

    ተከብብያለሁበሀብትብለህየሰዉንህይወትአታመሰቃቅል

  • @isakgebremikael9575
    @isakgebremikael9575 4 роки тому

    Betam arif film

  • @ኢትዮሰሚራወለዮዋ
    @ኢትዮሰሚራወለዮዋ 5 років тому +4

    አልቅሼ ልሞት ነው ወይኔ ህፃን ልጁ ሲሞት ያረቢ ኦ

  • @myhabesha7040
    @myhabesha7040 2 роки тому

    Love from Nepal🇳🇵😥😍

  • @እናቴእወድሻለሁአባቴኑርል

    የብልሁ ዳኛ ፍርድ እሚል ነበረ አማርኛ መፅሀፍ ላይ

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 6 років тому +2

    ኦአምላክ አቤቱ አንተው አስበን ጭካኔን ከእኛ አርቅልን ፍቅርስጠን

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 5 років тому +5

    የወለደ አጀት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KhanKhan-lx2oo
    @KhanKhan-lx2oo 2 роки тому

    በጣም ምረጥ ፊልምነወ አሰተማሪነወ😢

  • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ

    ወይኔ. ስንት ጊዜ አየሁት ይሄንን ፊልም. በጣም ነው ደስስስስስስ የሚለው

  • @luhamyoni814
    @luhamyoni814 5 років тому +1

    Rutaya betam adinakish negn gobezi nesh hulam

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሐ9አ

    ደጋግሜ ባየዉ የማይሰለች ፊልም ህፃኑ አፉ ሲጣፍጥ ዉይ

  • @raheel6135
    @raheel6135 5 років тому +2

    በጣም ብዙ ጌዜ ነው ያየሁት አስተማሪ ነው🌹🌹🌹😚😚😚😚😘😘

  • @የገጠሯነኝስደተኛዋየገጠሯ

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መስቀሉ የእነ አባ መቃርስ ቆብ የድራማ መስሪያ ሆነ ሰውረን አምላኬ

  • @flrehlwotkasahunasfaw9169
    @flrehlwotkasahunasfaw9169 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ያምራል

  • @mansurmuktar6398
    @mansurmuktar6398 4 роки тому

    Betam yasazinal

  • @eyuyetewahdolig3599
    @eyuyetewahdolig3599 4 роки тому +1

    ህፃኑንልጅ ስወደው ወይኔ እንዴትእንዳለቀስሁ በእውነትእኔጃብቻቃላትያጥርኛል

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 4 роки тому +3

    ወይኔ፣እናቴ፣የአለም፣እናቶች፣ክፉ፣አይካችሁ፣

  • @belaytessma4668
    @belaytessma4668 3 роки тому

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው ዋነኛው ነገር ልጁ መሻሉ እንጂ 1ኛ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    በጣም ልቤን የሚነካኝ ፊልም ልጅቱ በጣም ልቤን ይነከዋል

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነው

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому

    ዋው ብደጋገም የማይሰለች ነው

  • @kalifikr2748
    @kalifikr2748 5 років тому +2

    የሄ ፍልቅልቅ ልጅ በርሚል ውስጥ ማነው የከተተው ገና ሳየው ወደ ላይ እያየው እግዚኣብሄር ሆይ እንደዚ ኣይነት ልጅ ስጠኝ ብየ ፀለይኩኝ እኔ እንጃ ለምን እንደሆነ !!!!

  • @zahrazahra3388
    @zahrazahra3388 6 років тому +10

    ዋውው ልጁ ተመቸኝ ከለብ ሰርቶታል

    • @saidmobile8214
      @saidmobile8214 4 роки тому

      ስቴ አይቼው አልሰለቸውም ይህን ፊልም የእውነት ነው ሚመስለኝ

  • @shuhadafamily8714
    @shuhadafamily8714 5 років тому +1

    በጣም አሰተተማሪ ነው

  • @mmamayayele7028
    @mmamayayele7028 4 роки тому

    Ere mn aynet migerm film new yelele new yalekeskut betam des ylal

  • @hawahawa1434
    @hawahawa1434 5 років тому +1

    በጣም ይገርማል

  • @سلطانخليفة-م7ث
    @سلطانخليفة-م7ث 6 років тому +6

    በጣም ገራሚ ነው

  • @ኑራማሓመድ
    @ኑራማሓመድ 6 років тому +6

    ጉደኛ ፊልም ነዉ

  • @ቶምቶም-ተ9ሰ
    @ቶምቶም-ተ9ሰ 4 роки тому

    ምርጥ ፊልም

  • @riceumliza1877
    @riceumliza1877 4 роки тому +7

    አይኔ ሳይሆን ያለቀሰው ልቤ ነው

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 5 років тому +1

    ሀሪፍነው

  • @susuumahad2856
    @susuumahad2856 6 років тому +11

    እፀ እዚ ፊልም ላይ ያሳየችው ብቃት ገራሚ ነው!

    • @meeemomm1367
      @meeemomm1367 5 років тому +2

      እፅየናሩታፍቅርናችሁ

  • @futygjcweshetamneshe8982
    @futygjcweshetamneshe8982 4 роки тому

    betam yamrale gn belij yedeberal

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +3

    እፀ እሩታዬ ስወዳችሁ

  • @abisolomabraham5098
    @abisolomabraham5098 4 роки тому

    Lemn gn masmesl new enji police new metrat yeneberebat wey megdel new mn aynet telkasha wendoch siet baltefa ehtie bthon bsema betam chkanie betemolabet egelewu neber

  • @nabbeblackgold
    @nabbeblackgold 5 років тому +2

    Please Ethiopian artists you gys did well but the story of any movie its not cool at the end.This movie story about four people but only about three people .Eg father those boy after get what he deserves should be ask forgiveness.this movie fact is rubish.

  • @alemalem5092
    @alemalem5092 4 роки тому

    Baxam.yamzanweye.filmu

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 6 років тому +24

    እፀ ህይወት በሚገባ ሰርተሽዋል

  • @hshjshshah557
    @hshjshshah557 5 років тому +2

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልምነው።

  • @ቆንጅትቆንጅት-ሰ7ረ
    @ቆንጅትቆንጅት-ሰ7ረ 6 років тому +5

    በጣም የገርም ነው

  • @temesgenkobbot1181
    @temesgenkobbot1181 Рік тому

    BETEDGAGAM TAYITO YMAYESELCH FILM HONO ENEGN ARTISTOCHACHIN AHUNEME YEtIBEB SERA BISERU DESIYILEGHAL.

  • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ

    ውይ. ስምሪት ግን. ጭካኔሽ. ብር ስታገኝ. ልጅሽን. ፍለጋ. ይገርማል.

  • @jadajovani1741
    @jadajovani1741 6 років тому +4

    የት ፡ ላግኘዉ ፡ ይሄንን ፡ ልጅ ፡

  • @fozifozishamol1285
    @fozifozishamol1285 5 років тому

    Ewnet betam yasleksal

  • @fajermobile6756
    @fajermobile6756 5 років тому

    ጋነአ እየዬውት ናው በጠአም አሪፍ ናው ቅእድስትዬ የኔ ማር የቺኢን ፍልሞኦች ማየትእ እዴኤት እንደምየስዳስታኝ 💓💓💓 እነም በጠአም ናው የምየሰዝናው😂😂😂😂

  • @addisyetsionmom1098
    @addisyetsionmom1098 6 років тому +16

    ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም መቼም

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 років тому +1

    Betam yamral
    inamesegnalen

  • @እግዚአብሔርታላቅነውእናቴ

    ዋው በጣም ደስ ይላል አብሶ ልጅቱ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +2

    ውይይይይይይ ልጁ ሲያምር

  • @sofiyane1043
    @sofiyane1043 6 років тому +6

    አይ አለም አይ ህይወት

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 6 років тому +2

    Betam yemidebir film new ይህንን ፊልም ባትመለከቱት ደስ ይለኛል በጣም ነው የሚያስጠላው ::

  • @semrimar165
    @semrimar165 6 років тому

    Bexam arrif ina as tamaari new manachinim irasachinin inxebiq

  • @أحمدالعزيزي-ف3ص
    @أحمدالعزيزي-ف3ص 5 років тому +2

    አሁን የምሰሩትን እታቹ ነው በልጅ ማት የምቀልዱት

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 5 років тому +3

    The background music is so annoying ,

  • @zahrazahra3388
    @zahrazahra3388 6 років тому +11

    እናትነት ከባድ ነው

  • @habibahabiba9318
    @habibahabiba9318 4 роки тому

    Mewoled qownqa new setochu bixalu ye liju abat 1 new

  • @barechabreha2418
    @barechabreha2418 2 роки тому

    Bsmab ?etsa hywote tchawatachwe yehen btam nwe yamwadate

  • @abisolomabraham5098
    @abisolomabraham5098 4 роки тому +1

    Mndnew yehe classic yehazen new party new

  • @ሰናይትጎንደሪዋየእናቷናፋ

    ዋውው

  • @jebs3215
    @jebs3215 6 років тому

    betam yamiral gin liju imba arechegn

  • @farwen4024
    @farwen4024 4 роки тому

    ቆጆ ፊልምነዉ በርቱ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 5 років тому

    Ayahut yimril gen eretiya ebikeshe emyislakes gasa bihere atchiwoche enaeko balkso ayna mumut ala lamingiwem esayam retam wodichehu alahu

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 років тому +5

    ፊልም አያለሁ እንደዚህ ያስደመመኝ የለም

  • @minyahilbekele660
    @minyahilbekele660 2 роки тому

    ሙዚቃው ወይም ሳውንድ ትራኩ ፊልሙን ረብሾታል በጣም

  • @hadisa4740
    @hadisa4740 5 років тому +2

    Omg

  • @ቅሳነትሙሉጌታስደተኛነኝየ

    Mewled endezi yasakayil endi besmaam enatn kufu atasayat atsemat besmaam

  • @ሙስጠፍቀልድ
    @ሙስጠፍቀልድ 4 роки тому

    ዋውውውሣምር

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 5 років тому

    Meme arife new yeha ye ebdoche sera eko new limesel ye maychel tarike

  • @reba222ajmanreba9
    @reba222ajmanreba9 4 роки тому

    ወይኔ የምረ አለቀሥኩ

  • @pgmatar6927
    @pgmatar6927 5 років тому

    Betam des yemel felem

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ወይኔ ህጻኑና ዶክተሩ በሳቅ 😂😂😂

  • @mallyediglmaryamlji8787
    @mallyediglmaryamlji8787 5 років тому

    yeliju af aytegebm e/bhar yasadigh

  • @hasinamuhammad7369
    @hasinamuhammad7369 4 роки тому

    Crying why

  • @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
    @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 років тому

    Betam das temple film

  • @zeyibagashu3655
    @zeyibagashu3655 4 роки тому +2

    ያላችሁ እዩት 👍👍

    • @tiblet1994
      @tiblet1994 4 роки тому

      Yalachihut eyut!!! Mndinew. ? Mn malet new?

    • @zeyibagashu3655
      @zeyibagashu3655 4 роки тому +1

      @@tiblet1994 ያላያችሁ እዩት ለማለት ነው ተሳስቼ ነው ስፅፍ

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 роки тому

    እይወትውሰብሰብነች። ለተገሰት። በጥምርጥ። ተጫውትአቹውትአልልል

  • @najatabdullah4275
    @najatabdullah4275 4 роки тому

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 yankojoo

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 5 років тому

    በጣም አሪፍ ፊልም!!!

  • @fetsmolagegnewemalchilewse1362
    @fetsmolagegnewemalchilewse1362 5 років тому +1

    Astemary film new

  • @fmgfhgfffjgdhhll794
    @fmgfhgfffjgdhhll794 6 років тому +2

    Betam. Yasaznal

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ዋውውውውው አሪፍፍፍፍ ነውውው

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 4 роки тому

    ልብ ይነካል

  • @mahamedamiin3463
    @mahamedamiin3463 6 років тому +2

    Yiihene inem liji yinorayal malatnaw