КОМЕНТАРІ •

  • @yodiyodit5857
    @yodiyodit5857 2 роки тому +35

    እናቶች እኮ ሚሰሩት ምግብ ጣእሙ ከማንም ስራ ጋር ሊወዳደር አይችልም ። እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች።

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 2 роки тому +10

    እጅግዬ እጅሽ ይባረክ ያለሽበት ሁሉ ይሞቃል እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜሪካ ያሉት አሳዘኑኝ

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ ገና ከመምጣቴ ኢትዮጵያ እድትናፉቀኝ አደረክሽኝ ዝናቡ ትዝታ ይሁነኝ ድንች ውይ የመጨረሻ ቀን በአዋዜና በተልባ የበላሁት አይኔ ላይ አለ እናመሰግናለን እጅግ ረዥም እድሜና ጤናን ከነመላው ቤተሰብሽ ተመኘሁ!

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 роки тому +2

    በጣም ታምራላችሁ ግን በእጃችሁ ብሉ በማንኪያ አይበላም ምክንያቱም አፍ ውስጥ ገብቶ ስለሚመለስ በማንኪያ አይበላም ማሚ ትክክል ነሽ ተባረኪ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому +5

    የኔ ውብ እናት ሁሉግዜ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን መልካም ቤተስብ ይጠብቃችሁ❤️💪😘

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 2 роки тому +1

    እጅግ የምሰሪዉ ሁሉ ያሰጎመጃል በርቼ

  • @hannabiruagiz4927
    @hannabiruagiz4927 2 роки тому +3

    Ejigeye yeanchin genfo ayche amargn enem nege betewat genfo new kurse 👌👌😍😍 berchi des yelal srashe

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 роки тому +4

    Wow እውነትም የብርድ መላ ተባረኩ ❤️

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 роки тому +4

    አለምዬ እጅሽ ይባረክ ፍጥነትሽ ችሎታሽ በስማም አንቺን ያገባ እጅግዬ እጅሽን ይማረሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому +1

      አሜን አደርሳለሁ አስተያየቱንም

  • @zeleyitbarek5724
    @zeleyitbarek5724 Рік тому

    Bezewu temeheret satachehuegal tnx gen zarey naw batasabe yahuneketen. Batetewu❤❤❤

  • @Samrawit6
    @Samrawit6 Місяць тому

    Selam ehte enquan dhna betash wow muya belo zm newu bewnt yasgmegal des yemil koyta neber enmesgnal selam adnet fikir ysten❤❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 роки тому

    Ewunti Gobzi Enat Neshe egziabher Edmnina Tena yestshe hulachun tbarekulini❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Рік тому

    አለም ጎበዝ በድንብ ነው የምትልጊው አስጎመጀሽን ዋው ነው

  • @eristegetachew2941
    @eristegetachew2941 2 роки тому +3

    ደስ ስትሉ በእመቤቴ ስታስቀኑ መልካም ቁርስ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 роки тому +1

    አሠይ እናት የሠራችው ደስ ይላል እኮ።የተባረከ ይሁን ገፎዬ ።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 10 місяців тому

    Wow!! አለም በጣም ጎበዝ ናት አያይዟ በጣም ደስ ይላል መልካም ቁርስ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 роки тому +4

    እጂጌ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህህህ ለወጥ የዶሮ አይን ይባላል ለግፎስ አላህ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ ከሳውድ አርቢያ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 роки тому +2

    አይ እናት መጀመሪያ ለልጆች እጅሽ ይባረክ

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 2 роки тому +1

    በጣሞ ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-xt3wn7ll3f
    @user-xt3wn7ll3f 2 роки тому

    ዋዉ በጣም ነው እሚያምር

  • @enush7338
    @enush7338 2 роки тому +3

    አለም እንዴት ነው ገንፎውን የላግሽው? እጅሽ ይባረክ🙌 ሁሉ ነገራቹያምራል❤️

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 роки тому

    ማማዬ እናመሰግናለን

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 2 роки тому

    Alem mashaallah megeb endezih befeqer sebela betam des yelale alleh feqer yechemerelachu

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 роки тому

    wow betam arife new mom betam tamralachu amesegenalewe 🙏🙏🙏❤

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 2 роки тому +2

    የኔ እናት እንዴት እንደምወድዎት ቢቁ ማርያምን እናቴን ነው የሚመስሉኝ እፍፍፍ እጅዎት ይባረክ❤❤❤
    ወይኔ ዘመናዊት በቃ በቅናት ነደደች በሉኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому +2

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @fatubella5956
    @fatubella5956 Рік тому

    I love your channel and I love you too. Betam fikirnesh emayen stnafkegn yenaten mitk liyi bye channelish ekeftalhu ergatchu betam yimesaselbgnal. Kelbnew yemwedish Egzabiher edme, tenanna, desta yistish. Lijochshnmm Egza’abiher abzto eybarklish!!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya Рік тому

      Betam amesegnalew yene lij fetari yakbrelgn

  • @hiwderj4994
    @hiwderj4994 Рік тому

    ማሚዬ አዲስ ገቢ ነኝ ♥♥

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 2 роки тому +2

    ስታምሩ ውድድድድድድ ተባረኩልኝ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 роки тому +4

    የእናት ምግብ ሁሌም አይጠገብም ❤🌷

  • @YfghGyji-ei9uf
    @YfghGyji-ei9uf 2 місяці тому

    .ወይ እናቴ ሀወን አድረገወና ገፍወን ሳየወ አራስ ቤት ሆኙ ያለ ገፎ አልበላም ነበረ ❤❤❤❤በጣም ያወፍራል ❤❤በረቱ እድሜ ይስጥልን መልካም በሀል

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +2

    እናንተ በብርድ እኛ በሙቀት አይ ልዩነት በጣም ያምራል ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት ዋው ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      አመሰግናለሁ

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o 3 місяці тому

    እይታንትዋ በጣም ጎብዝ ናት እኔ ፈዘኛ ሞስለን ነበር tebareku

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 2 роки тому +2

    በጣም.ደስ.ትላላቹህ💕💕💕🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 роки тому +1

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት እውነት ነው በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 Рік тому

    It looks yummy 😋

  • @muhammedmuhammed1427
    @muhammedmuhammed1427 Рік тому

    Betam konjo new mashiallah

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 2 роки тому +2

    Sereti it is very expensive plant in Paris they use it to make perfume Ethiopians now they have to export this unique perfumed plant it is white outside the AA they use it on their ear I still remember the sweet fragrance 🙏🏽

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 2 роки тому +1

    Wowowow tebarekuu

  • @kiyamatthew1018
    @kiyamatthew1018 2 роки тому +1

    Best Family!
    Tebareku

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 роки тому +1

    Wow mom yummy 😋 I love it 🥰 be blessed

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 роки тому

    little melat good job you are wonderful helper mama

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому +3

    የተባረከ ይሁንላቹ ማዘር እጆት ይባረክ ያስጎመጃል ገንፎ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @mekdesakalu5734
    @mekdesakalu5734 2 роки тому

    Egnam enewedeshalen egigeye ejesh yibarek

  • @hayatguta8827
    @hayatguta8827 2 роки тому

    Mamaye yene inat rejim idime katenagar yistish.

  • @appledr3819
    @appledr3819 2 роки тому +2

    እማዬየስቁሽንአድራሻብታስቀምጪልንበተረፈእጅሽይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому +2

      አድራሻ ሳሪስ ከታር ሆቴል ፊት

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Рік тому

    ንግስትነሽ ጎበዝ ደስ ይለኛል ያገሬ ይናፍቀኛል አታርገብግቢ እጅሽን እንዳያምሽ አገሮንናፋቂ

  • @selamogbamichael1496
    @selamogbamichael1496 10 місяців тому

    Beautiful family God bless you all

  • @aesahnooro3241
    @aesahnooro3241 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 роки тому

    ዋው😋😋👍🙏

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 роки тому +1

    Ejigye lbrdu yemihon Konjo genfo nw zare labate kurs esun neber yeserahulet ejsh ybarek ljochsh yegezulsh yehager bahl lbsu yamral egziabher chemro ystachew enamesegnalen

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому +1

      Betam amesegnalew egziabhair yakbrelgn

  • @merry_hani
    @merry_hani Рік тому

    Mami God bless ur hand i wish ergim edima ka tena ga asyweshighn enaten endanchi balamuya nate

  • @adu319
    @adu319 Рік тому

    Mamiye ena eqw be mixer hone mnamaselew . gena syzew eje new mizlew.gen men cjeger alew? mixeru keje yeblete yamaselal.

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Рік тому +1

    ይኔ እመቤት ቢይ እኛ ስደተኛች ይራበን እንጂ ባገርሽማ ያማረሽን በዛላይ ያገራችን ጠአም አለው ተባረኩልኝ

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 2 роки тому

    Wz Ejgye, enkwan dehna metash, I wish u could be my mom, yr children are so lucky. Enat timihrtbet nat. Deciplin, Love, respect, anegager, etc, endme tena yestish kenelijochsh.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      Betam amesegnalew hulachuhum lijocha nachu

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +1

    በጣም የምራላ ዋዉ ፈጣሪ ይባረከላቹሁ በጣም ታምራላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      እናመሰግናለን በጣም

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 роки тому +2

    ማማሳያችሂ እጂ ያማል ቀይሩት ወጥት ተጠቀሙ ማለቴ ባህላዊዩን ይሄ ለወጥ ኖ🙏🙏🙏

  • @letish3773
    @letish3773 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ማዘርየ እንዴት ደስስ ይላል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd 22 дні тому

    Wowww,አስቀናሽኝ

  • @mesiyoutube6178
    @mesiyoutube6178 2 роки тому +1

    ዋው ማዘርየ እጅሽ ይባርክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ማዘርየ

  • @fekaduguda1715
    @fekaduguda1715 2 роки тому +2

    እጅጌ ገንፈው በጣም ግሩም ነው

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 роки тому +3

    እጅሽ ይባርክ እንዴት ደስ ይላል 🙏❤❤

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c 2 роки тому

    እትይ በጣም አምሮባችሆል የኔማር ደስታሽ ፈገግታየነዉ እኔ ቀናሁ በገፎዉ በብርዱ አገሬ እራብ ነዉ ያለኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      በሰላም ለሀገር ያብቃሽ

    • @user-rg6jx5qc6c
      @user-rg6jx5qc6c 2 роки тому

      አሚን የኔ እናት❤💞🌹🌷💐 አረጀመ እረጅምእድሜከጤናጋርተመኝሁልሽማሚ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን የተባረከ ይሁንላችሁ 👌

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 роки тому +1

    Vrai maman 👌🏾 💖 Ethiopian exactement ça 👏🏾 bravo à vous je vous aime toujours, élégant parfait 👌🏾🤩 très Long vie maman . ❤️🌾🌿🌾🌿🕊️💖✨✨✨✨✨✨✨✨✨🌻🌼💐

  • @newassong7494
    @newassong7494 2 роки тому

    Mashalla

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 роки тому

    ኡፍ አማረኝ
    በጣም አሪፍ

  • @nigijimma9404
    @nigijimma9404 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰Emeye enate nure le zelalem

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @belekassaye9644
    @belekassaye9644 2 роки тому +2

    ዋው ዋው ገንፎዬ በጣም ነው የምወደው የማይሰለች 🥰🥰🥰🥰

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 2 роки тому

    ማም የገንፎን ዱቄት እንዴት እንደሚዘጋጅ ብትነገሪን በተረፈ ያጓጓል ገንፎ በድንች

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Рік тому

    ስታምሩ እንትእና ልጅ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 2 роки тому +2

    አቦ ይመቻችሁ የተባረከ ቁርስ ያርግላችሁ

  • @Olympiabole
    @Olympiabole 2 роки тому +2

    Yenekonjo you are so beautiful 😍

  • @hawaseid7997
    @hawaseid7997 2 роки тому

    Lovely Mom

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ቸር እንሰንብት አሜን🙏😘👈💫

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому +1

      Amen

    • @genetzeray7138
      @genetzeray7138 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይማርልኝ እጅግዬ ወገኔ አንድ ነገር ብጠይቅሽ አሰብኩ ፈቃደኛ ከሆንሽ ሚጥሚጣ ቅመማቅመሞች አንዳንድ እምፈልጋቸውን እኔም አንችም ሳንጎዳዳ ውዴ መልስ እጠብቃለው አደራ እቴ በፅሎታችሁ አስብን ውዴ በቸር እንሰንብት🙏😘👈💫

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 роки тому

    ዋዉ የዛሬው ደሞ ጉድ ነው አቀራረቡ እጅጌ በጣም ተመችቶሻል እጅ ይባርክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      አመሰግናለሁ

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 2 роки тому

    ejoti yibarki erejim edime tena egzabher yabizaloti enaten astawesugn nurulin

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      Amen betam amesegnalew

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 роки тому +1

    @ ሜሉዬ እና ቃልዬ እናት ልዩ ነው በጣም እጅዎት ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏 እናመሰግናለን

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 2 роки тому

    ማዘርዬ በርቱ የሚሰሩት ሁሉ ይመቸኛል በዚሁ ቀጥሉ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      አመሰግናለሁ

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 Рік тому

    Batem aref now gobez 💯👍👍

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 2 роки тому

    እሙዬ እድሜና ጤና

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 роки тому

    Wow Wow syasegomaj yatabarke yihunelachhu

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому +1

      Amen amesegnalew

  • @abayneshabaynesh7424
    @abayneshabaynesh7424 Рік тому

    ሰላም ለሀገራችን አማርኝእኮ ገንፎው ሳውዲነበር ይሄየሚያስፈልገን ለብሩድ የተባርከይሁንላችሁ እናታችን።

  • @asteralemayehukendie9131
    @asteralemayehukendie9131 2 роки тому +1

    ውይ የቃልየና ሚላት እናት ይመቻችሁ

  • @user-ds1em1ml1m
    @user-ds1em1ml1m 2 роки тому

    ጉብዝ፣እናት፣እርሜና፣ጤናተመኝሁልሺ

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w 2 роки тому +2

    ወይኔ አለም ገንፎ ስታሽ ያዝ በለው አለችው ይሄ የታሸ ገንሮ ግባበለው ነው

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 2 роки тому +1

    እንባዬ መጣ እኔስ መቼ ነው ክልጆቼ ጋ እንደዚህ የማሳልፈው አይ የስደት ኑሮ ልጆቼ ገንፎና ሙቅ ይወዳሉ ሰርተውም ይበላሉ ሴት የምትሰራውን ስራ በደንብ አስተምሬለሁ ግን ግን ከኔ ጋ መቼ ነው።ስታምሩ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому

      ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @kennarebu4188
    @kennarebu4188 2 роки тому

    God bless you!!

  • @mariamawit2934
    @mariamawit2934 Рік тому

    👍👍👍

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 роки тому +2

    ማሚዬ ምራቄን ዋጥ ነው ያደረኩት ገንፎዬ❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya 2 роки тому +1

      ኑ ተቃመሱ

  • @mimiwagayemimi
    @mimiwagayemimi Рік тому

    Ersoen saye hager yenfekgen ale erejem edemaye ketena gere yesetote ye Ethiopia entoce ekoe dese silue

  • @getachewzeleke3849
    @getachewzeleke3849 2 роки тому

    This is misrak betam ewdotalhu Emayeyyyyaaaa

  • @user-cy3rc4fx7k
    @user-cy3rc4fx7k 2 роки тому +4

    _ማሻአላህ በጣም ቆጆ አድርገሽ ሰራሹ ማማዬ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት_

  • @zahidanuri8487
    @zahidanuri8487 2 роки тому

    Thanks

  • @user-fw4my1mo4f
    @user-fw4my1mo4f 2 роки тому +1

    ኢይወትኪኒ የአናትምገብ💓💓💔💔💔💔

  • @asimaasina8101
    @asimaasina8101 2 роки тому

    👌💐💝🥰

  • @zinashieul550
    @zinashieul550 2 роки тому

    Zemenawit yegeg hair colour asayen

  • @binttigrai3694
    @binttigrai3694 Рік тому

    💕💕💕💕

  • @mimi-jf8kl
    @mimi-jf8kl 2 роки тому +1

    ♥️♥️♥️🙏🙏

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 роки тому

    Abet Muya betam dis telalachu