መውለድ ላቃታቸው ትልቅ የህይወት ምስክርነት ክፍል1 * በህክምና ስህተት 2 ኦቫሪ ሳይኖራት በጌታ ተዓምራት ልጅን ስላገኘችው ኤሚ *
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
www.facebook.c....
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!
ኤዱዬ እግዚአብሔር ረድቶሽ ይህንን ቪዲዮ እንደገና ለመልቀቅ ስለበቃሽ ክብር ለጌታ ይሁን ስሰማው የኔ ታሪክ እስከማይመስለኝ ድረስ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እርግጠኛ ነኝ የሚፅናኑ ሰዎች አሉ የሚጎበኙ ነገራቸው ተሰርቶላቸው ለእግዚአብሔር ክብር የሚመሰክሩ ሰዎች ይበዛሉ ክብሩን እግዚአብሔር ጠቅልሎ ይውሰድ
Please እንደገና በሰፊው መስክሪዉ ወይም በዝርዝር በመፅሀፍ ፃፊው እውነት ለመናገር ይህ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ ነው how can a woman with no ovary can bear a child? praise God ❤❤❤
Amen tebarkiy Anchin yaseb geta egnanime yasebne
አዎ የጌታችን ድንቅ ስራ ህያው ምስክር ስለሆንሽ ተባረኪ
እንዴት ጌታ የረዳሽ ሰው ነሽ ? አምላካችን እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው 🙏🙏🙏 ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏ሃሌሉያ 🙏🙏🙏
አሜን ጌታ ሆይ ለኔም ቶሎ ናናና
Amennnn!!!ጓደኛዬ እግዚአብሔር ይመጣል አይዞሽ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ትልቅ ምስክርነት ነው። መጠበቅ ቢያደክምም ጌታ ግን ይመጣል።
የኔ ውድ የምወድሽ ስለቆምሽ እንደገና ስለበረታሽ ደስ ብሎኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
አሜን ቃሉ ዛሬም ህያውና የሚሰራ ነው
I saw this testimony on Elshaday TV and I promised to God if he give me a daughter I will call her name Elroi! Now my daughter name is Elroi 🙌🏽 keber le geta yesus yehun 🙌🏽
እግዚያብሄርን የሚጠበቀው በብዙ ምጥ ነው ግን እንዲህ በራሱ ጊዜ ያስቃል
Ameeeen egezyabher yerdal
God bless you and your family ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
I know this story from my childhood but i always want to hear like new story.i know you are the most powerful woman.akst amy may god bless you with more blessing.love ya
ለኮሜንቴ ቦታ ይዣለሁ😂። ሰምቼ እመለሳለሁ።
ኤደንየ ሳይሽ ልቤን ደስ አለው። ያቆመሽ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይብዛለት።
🙏 🙏 🙏
ኤዱዪ የበፊቱን እየደጋገምሽ አምጭልን እንደዝህ መቶ ግዜም ደጋግመው ቢያዳምጡት አይሰለችም ተባረኩ
100 times?? No, please!! If someone wants to watch 100× just repeat the one you like more & watch it!! GBU dear!😘 🎉
@@deehope9477ምነው የእግዚያብሔርን ስራ ደጋግመን ብናየው ምኑ ጋር ነው ጥፋቱ ? ደግሞ ኤደን እድስ ስራ ስርታ ጌታ እረድቷት ነገሮች ተስተካለውላት በእድስ ስራ በደንብ ስራ እስክትጀምር ይቱቧ ቢሰራላት የበፊቱን ቢታሳየን ምንድ ነው ችግሩ እንኳን ይሄን የመሰለ የጌታ ታምራት ቀርቶ ስንቱ የማየረባ ነገር ትክቶክ ላይ ተጥደው ያጠፋሉ አይደለ እንዴ? በቅንነት እንየው ደግመን ማየቱ በድጋሜ ማቅረቧ እሷን የሚረዳት ከሆን ደግሞ ላላዩት ጋር ደርሶ የሚጠቅም ከሆነ ምንም ችግር የለውም
❤❤❤
ከስንት አመት በፊት ሰምቼ ነበር ድጋሚዬ ልስማት
ሰላም ኤዱ ከ18 አመት በፊት የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ከነበርሽበት ህብረት ጋር መጥተሽ ጎብኝቱሽኛል።አሁን ላይ ከ3ት ልጆቼና ከጌታ ጋር በምድረበዳ አለን ።ኤዱ እንደኔ አይነቱን ሰው የማየትና የመደገፍ ሁኔታ አንቺና እብረውሽ ያሉ ወገኖች ትፈቅዱ ይሆን?የምጠብቀው ጌታ እናንተን መንገድ አድርጎ ይጠቀም ይሆን?በፊትሽ ጌታ ሞገስ ቢሰጠኝ ብዬ በዚህ በአስተያየት መስጫ ቦታ ይህን ጥያቄ አቀረብኩ።አዱ እኔና ልጆቼ ጥቂት ማስፈንጠሪያ ድጋፍ እንፈልጋለን በጌታ በእየሱስ ስም ደግፊን???
I can't listen the last testimony no voice 😢
Welcome back, Eduye! We're so happy to see you again! God bless you abundantly! 🙏
ua-cam.com/video/jtdaQWvGY_I/v-deo.htmlfeature=shared