ምስኪን ዲያስፖራ - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

КОМЕНТАРІ • 240

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  3 роки тому +53

    ውድ ቤተሰቦቻችን ለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !
    Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
    ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!

    • @kuzimami5222
      @kuzimami5222 3 роки тому

      P!ppp!p!p

    • @shebreb6338
      @shebreb6338 3 роки тому

      Berichlen ababi,des yemile asab new,groupishnim adinakiyachu negn።

    • @ደሴ1
      @ደሴ1 3 роки тому

      ቤተሰብ ጎረ አልንህ

  • @miliyongebre8433
    @miliyongebre8433 3 роки тому +30

    ያማል ቅኔው😂😂National#✌️👍

    • @Gracenigussie
      @Gracenigussie 3 роки тому

      Kelale😂😂

    • @belaineshweldemicheal5984
      @belaineshweldemicheal5984 3 роки тому

      የሚሠጋ ነገር የለም ተብለካል ተፍ ተፍ ብለሕ ስራ ጀምር ለትራንስፓር:አይዞን ናትዬ😄😃😀

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +20

    ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ ናቲ ፈታ ኑርልን

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 роки тому +27

    ሻይ በፌርሙዝ ደሞ ተመችቶኝል🤣🤣🤣 ናቲዬ የኔ ምርጥ ወንድም አይ እኛ 🤣🤣🤣

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому +2

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 3 роки тому +1

      @@christinatube760 ሰላም የሐገሬ ልጅ አድርጌሻለሁ እሺ 😂🥰🥰

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 3 роки тому +8

    የሚያሰጋ ነገር የለም love it

  • @ኡሙእሬደዋን
    @ኡሙእሬደዋን 3 роки тому +15

    ፍትህህህህለሣኡዲ አረቢያ ስደተኞች ፍትህህህህህህለእህት ለወዲሞቻችንንን ፍትህህህለህፃናት

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 4 дні тому

    በጣም 100% ትክክል ናቲ ማን፡ አሪፍ ቅርቃር ነው፡ እዚህ በክሬዲት ካርድ እና በታክስ ሪተርን ለሚኖር ህዝብ ። እሱ ጋር እኮ ሲመጡ እኮ ፡ ተመችቶአቸው የኖሩ እኮ ነው የሚመስሉት። እዚህ መተህ ብታይማ ብዙ አይዲያ ታገኛለህ። መረጃ ከፈለክ አግኘኝ እኔ ፖስ አረግልሀለው ፡ አሪፍ አሪፍ መረጃ ፡ ከሴቶቻችን የሺሻ ቤት ጉድ ጀምሮ

  • @tgtg1599
    @tgtg1599 3 роки тому +2

    ጌታን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @kiki123779
    @kiki123779 3 роки тому +4

    That was funny, nice, good job.

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 3 роки тому +13

    ምን ይዤ ልሂድ እያልን በሰው ሀገር ቆመን ቀረን እኮ !!!

    • @tigistmera323
      @tigistmera323 3 роки тому +1

      Ejina egrihin yizah wera and semmon new

  • @12seye
    @12seye 3 роки тому +10

    የሚያሰጋ ነገር የለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 роки тому +10

    ወይኔ ይህ ቪዲው ሠምና ወርቁን ለለየ በጣም አስተማሪ ነው

  • @haregh8760
    @haregh8760 3 роки тому +2

    Nati 🙋🏽‍♀️👏🏽👏🏽 Funny 😄

  • @wsintie5620
    @wsintie5620 3 роки тому +4

    ናትዬ ትወነው መቶ በመቶ ምርጥ ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

  • @girmaggk3110
    @girmaggk3110 3 роки тому +10

    የአሜሪካ ዲያስፖራ በክብር መጦ ቀሎ ይሄዳል
    የአረብ ሐገሮች ተዋርደው መጠው በክብር ሃገራቸው ይኖራሉ

    • @YAYA21-o6o
      @YAYA21-o6o 3 роки тому

      በትክክል አስተዋይ ነህ

    • @keepright5232
      @keepright5232 3 роки тому

      This is movie bro.

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 3 роки тому +8

    ናቲዬ ስወድህ ሪያሊቲውን ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +9

    እኔ እኮ የአረብ አገር ስደተኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር ከወር በኋላ የሚጠርበት ለካ ዳያስፖራም እንዲህ ይሆናል 😂😂😂 አይዞን 😘💚💛❤

    • @honey48757
      @honey48757 3 роки тому +1

      Tadiya Birun Sicheris 😂😂😂😂😝😝😂

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 роки тому +3

    Sayk gena Yemskew Negers😂😂😂

  • @bizuneshdibabatube3793
    @bizuneshdibabatube3793 2 роки тому +1

    እውይ የኔ ምስክን😂😂❤

  • @ahmdala6135
    @ahmdala6135 2 роки тому +1

    ያማልቅኔውአለ😁😁😁😁😁

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 3 роки тому +14

    የቀረፃ ትእይንቶች ዛሬ አልተካተተም ለምን ?
    ናቲ ያራዳ ልጅ አድናቂሽ ነኝ

  • @zerihungirma1160
    @zerihungirma1160 3 роки тому

    Natiye betam new des yemitiyign #1

  • @elfigntube
    @elfigntube 3 роки тому +9

    ሰላም አልክ ናቲዬ 😁😁😁 አይዞህ የቀድሞው የሰላም ሚኒስተር ስብሀት ነጋ ስለተፈቱ ከአሁን በኋላ ሰላም እንዳያሰጋክ😁😁😁😁😁😁

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

    • @elfigntube
      @elfigntube 3 роки тому

      @@christinatube760 eshi des ylegnal

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 2 роки тому +2

    የምር ትምህርት አለዉ እናመሰግናለን ናቲዬ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 3 роки тому +10

    🤣🤣🤣 ያስቃልግን ሁሉን ዳያስፖራ አይመለከትም.

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

  • @kertiyatsaeed9217
    @kertiyatsaeed9217 3 роки тому +5

    አንዳንድ ዲያስፖራዎችን በትክክል ይወክላል

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 3 роки тому +18

    ናቲ ገና ሳይክ ሳቄን መቆጣጠር ያቅተኛል አያልቅብህም መቼም

  • @zzx.730
    @zzx.730 3 роки тому +3

    I love it 😀

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 3 роки тому +4

    ኧረ ተው ሁላችንም እንደዚህ አደለንም

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 роки тому +2

    Wow natiye 👌

  • @statfG
    @statfG 3 роки тому +4

    6:45 character broken

  • @minteestifanos9883
    @minteestifanos9883 3 роки тому

    the first ng zarea 1 natiya abate nurilin

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 роки тому +1

    አልጨፈሩም ነበር 😁😁😁አይ ዲያስፖራ እንደዚ ናቸው እኮ ጡዘታሞች 😁😒👌

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 роки тому +12

    ቦርሳው ባዶ ከመሆኑ የተነሳ አየር እንኳን የለውም አይ ናት😃😃😃😃😃

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому

      ያለአይፎን ይያዛል ያለው ሠውዬ ኖክያ ያዘ አይ ዲያሥቦራ

    • @elehemahmed2617
      @elehemahmed2617 3 роки тому

      ክክክክ

  • @honey48757
    @honey48757 3 роки тому +1

    Wey Diaspora 😂😂😝😝😝😂😂

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 3 роки тому +1

    Welcome Nati 👍👍👍👍👍👍💯👌

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 3 роки тому +2

    ዲያስፖራ ሆነህ ስትሰራ ጎበዝ ነህ

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 3 роки тому

    Ke endezi aynet zegas ayyy

  • @dinaabrahamlincoln4752
    @dinaabrahamlincoln4752 3 роки тому +2

    🤣🤣🤣 thats so funny #1

  • @عبداللةعبدالله-م5ج
    @عبداللةعبدالله-م5ج 3 роки тому +3

    ናቲ ይመችህ የኔ አንደኛ !!

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 3 роки тому +1

    🤣🤣🤣🙈🙈Weyene diaspora kisara yemechiki nati

  • @marthakassa5013
    @marthakassa5013 3 роки тому +5

    They use stone to knock the door man 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @belenchanali2759
    @belenchanali2759 3 роки тому +1

    😃😃😃😄😄😄Ethiopyawiyan Eko Fograw Faxar Hoyii😃

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 2 роки тому

    ohhhhhh my god cant stop laughing 🤣🤣🤣😂😂😂

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 3 роки тому +5

    እኔም ስልኬን ሽጬ ነው የተመለስኩት ክክክክክ አይ ናቲሻ።

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

  • @sikosilo6489
    @sikosilo6489 3 роки тому +2

    ውልብ ውልብ።።።

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 роки тому +5

    ክክክ እኔስ ዲያስፖራ መሆን አማረኝ ማነው ካረብሀገር ወደ እንግሊዝ የሚልከኝ

  • @ff-sb4bu
    @ff-sb4bu 3 роки тому +2

    አደኛ ነኝ

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 роки тому +10

    ታድያ እኛም እኮ ይሄን ፈርተን አርፈን ቁጭ ያልነው 😂😂ባዶህን መለሱልኝ አደል 🤣🤣

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 3 роки тому +1

    የሚያሰጋ ነገር የለምን ውድድድድድድድ

  • @ETHIOPIANISM13
    @ETHIOPIANISM13 3 роки тому +3

    ትለያለህ 😂😂😂

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 3 роки тому +5

    Hilarious 😂, this reminds me of someone lol

    • @AbiyeKetema
      @AbiyeKetema 3 роки тому

      really? I am totally offended by this video... It's a slap on the face but I don't want to be considered diaspora either so count me off this group.

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 роки тому +1

    እረ ናቲዬ ቬርሙዝ ይዞ ሲገባ ሙሉ ሻይ አለዉ ሲል ነበር 🤣ከዛ ደሞ ሙይበት ሻይ 🤣አላለም 😁😒

  • @samuelgebremichael9818
    @samuelgebremichael9818 3 роки тому +2

    እረ ቡዙ ጨረር ለቀቅቡን እንዲ አናበዛዉም ግን አዝናንቶኛል

  • @shewayebelay2249
    @shewayebelay2249 3 роки тому +2

    So funny 😆

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 3 роки тому +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው ናቲዬ በርታ

  • @Ekramomz
    @Ekramomz 3 роки тому

    Badoo shanta🤣🤣🤣

  • @Yeabek
    @Yeabek 3 роки тому

    Era Naty yemechiik!

  • @MohammedAhmed-zq4if
    @MohammedAhmed-zq4if 2 роки тому +1

    ሻይ አለ እንዴ የፈላ ቅጅበት😅

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 3 роки тому +2

    True 🇺🇸 no problem in Ethiopia they knew it

  • @muktarshemsu7627
    @muktarshemsu7627 3 роки тому +2

    ወይ አሜሪካ የሚያሰጋ ነገር የለም አላለችም😂😂😂

  • @Ayu-jw1mp
    @Ayu-jw1mp 3 роки тому

    Nati betam aerif. lijta gin wube nate

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 3 роки тому +1

    Nateya Ayalkebet Endeh Keledeben 🤣🤣🤣👍

  • @salemwoldeyohannes3591
    @salemwoldeyohannes3591 3 роки тому +2

    ምን አለህ ....የሚያሰጋ ነገር የለም ...አይ አሜሪካን ኤንባሲ ..ሸወዱህ ናቲሻ

  • @kanshdikoko9727
    @kanshdikoko9727 3 роки тому +2

    ይመችህ ከአይፎን ውጪ

  • @ሳያቹሳያቹተሾመ
    @ሳያቹሳያቹተሾመ 3 роки тому +3

    ሀሀሀሀሀሀ አይፎን ሸጦ በተን ያዘ ሁሌ ነው ማደርጋት ይቺን ነገር ዲያስፖራ ሳለሆን አሁን ራሱ J2 ሸጬ በተን ልይዝ ነው ፡፡

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 роки тому +1

    whaseup men??? you know😂😂😂😂feta arekegn yimechik nati

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +4

    Oh my God indeed 😂😂

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    ጌታ ሆይ ዲያስፓራ ዘጋኚ

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 3 роки тому +2

    አብዛኞቹ እንደዚህ ናቸው 😂😂😂😂

  • @tilahunyemata1025
    @tilahunyemata1025 9 місяців тому

    ደስይላል

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 3 роки тому +1

    Good job

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 3 роки тому +1

    አእይ ድያስፖራ 😂😂😂😂😂

  • @elhamseid7610
    @elhamseid7610 3 роки тому +6

    6:44 her face🤪🤪

    • @sami4ff
      @sami4ff 3 роки тому

      nice catch😃

  • @alem23able
    @alem23able 3 роки тому +7

    እኔ የመጣሁት ድራማውን ላይ ሳይሆን ልጅቱን ላይ ነው😋
    ስታምር😍
    በናትህ ናቲ የልጅቷን ☎️🙂

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Рік тому

    Konjo nesh

  • @amanuelmengesha978
    @amanuelmengesha978 3 роки тому +7

    ናቲ እንዲሁ ሳይህ ታስቀኛለህ ✌

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 3 роки тому +2

    ናቴ ትውነህና አለባበስ አንደኛ ዳይስፓራዋች ይሄን ቻካ አይፍቱቱም

  • @demose255
    @demose255 3 роки тому +1

    Arif new gen diaspora eko round trip ticket yezo new yemimetaw.

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 роки тому +2

    😂🤣🤣🤣👍🏿👍🏿👍🏿

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 3 роки тому +2

    እኔም ስልኬን ሽጬ ነው የተመለስኩት አላለም አንዱ...

    • @AbiyeKetema
      @AbiyeKetema 3 роки тому

      It's weird because usually, it's cheaper to get a round-trip ticket than just by one way.

  • @shumetnecho1471
    @shumetnecho1471 3 роки тому

    Ay Nati

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 роки тому +1

    የሚያገሳ ወይስ የሚያሰጋ ክክክ

  • @chulukemona5656
    @chulukemona5656 3 роки тому

    keep it up

  • @mogesznebe3772
    @mogesznebe3772 3 роки тому +1

    ቆጆ ቅኔ ነው

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 3 роки тому +2

    አይ የእኛ ዲያስፖራ
    😃😃😃

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому +1

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

    • @ብሩክከበደ-ገ4አ
      @ብሩክከበደ-ገ4አ 3 роки тому

      @@christinatube760 ይሀው ቤተሰብ ሆነናል
      😁😁🤩🤩🤩
      አሁን ምን ልታዘዝ 😃

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому +1

      @@ብሩክከበደ-ገ4አ ሀ ሀ ሀ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @ብሩክከበደ-ገ4አ
      @ብሩክከበደ-ገ4አ 3 роки тому

      @@christinatube760 እሺ ችግር የለው ውዴ ይመችሽ 👍❤️

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 3 роки тому

    ጭራሽ 😂😂😂

  • @keberunine4675
    @keberunine4675 3 роки тому

    Betam yanadali

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 3 роки тому +1

    እቺን ልጅ ስወዳት

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 роки тому +1

    😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @whatwillbewillbe1099
    @whatwillbewillbe1099 3 роки тому

    eski kegebachew endezih bekine nigerachew

  • @top3days285
    @top3days285 3 роки тому +4

    በጊዜ አስጠነቀቀኝ ልበል😂😂😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ 😂

    • @top3days285
      @top3days285 3 роки тому

      አንተ እኔን ለማሳቅ ተልከህ የመጣህ የጥልቁ መልዕክተኛ ነህና እግዚአብሔር ይገስፅህ
      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      @@top3days285 ክክክክክ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 3 роки тому +1

    😄እኔ መካ የመዳም ልጂ ሂዶ መጥቶ ለቤተሰብ ዘመድአዝማድ ስጦታ ገዝቶ ሲመጣ የ10አመት ሰራተኛቸው ነኝምንም አላመጣልኝም ክፍት ነው ይለኝ. ደግሞ እህቴ ነሽ ይለኛል

    • @samrawit-e.2385
      @samrawit-e.2385 3 роки тому +1

      🤣🤣🤣😂😂ayzosh

    • @ኡሙሂባቲዩ
      @ኡሙሂባቲዩ 3 роки тому

      @@samrawit-e.2385
      kkk

    • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
      @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 3 роки тому +1

      Kkkkk ayzosh

    • @elehemahmed2617
      @elehemahmed2617 3 роки тому +3

      አብሽሪ ማሬ ቢሰጥሽም አያስደስትሽ. እነሱ የሰጡትን ሰጠናት እያሉ ሁሌም ይቦጭቃሉ. አብሽሪልኝሁቢ ዋናው ጤና ነውአላህ የምንፈልገውን ሁሉ ያሳካልናል ከኛኢሚጠበቀው ስበቡንማድረስነው

    • @ኡሙሂባቲዩ
      @ኡሙሂባቲዩ 3 роки тому

      @@elehemahmed2617
      أمين يارب 🌹🌹🍓🍓

  • @fifhvvfidhcj3489
    @fifhvvfidhcj3489 2 роки тому +1

    ከአይፎን ዉጭ አላለም

  • @amansol5572
    @amansol5572 3 роки тому

    Arif new

  • @antenehasfaw
    @antenehasfaw 3 роки тому +1

    ya yilal demo, Siyastela 🤣🤣🤣

  • @zedozedo6484
    @zedozedo6484 3 роки тому

    Chaxa😂😂😂😂

  • @shewayebelay2249
    @shewayebelay2249 3 роки тому

    😳😳😳😳😳

  • @betemekdest4664
    @betemekdest4664 3 роки тому

    😂😁😂😂😃😃😃😃

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 роки тому

    ናቲ ይመችህ