ቃና ዘገሊላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @ethopiagr
    @ethopiagr Рік тому

    ጎበዝ. በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ. አፁዬ በጣም ደስ ብሎኛል ከስደት የመለሰሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን.

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ወንድሜ አሁን እኮ አገራችን እንዲ ሊበታተን መንስኤ የሆኑ ነገሮች አሉ እነሱም ይህ የክልል ባዲራ ናቸው (የክልል ባዲራ ለምን ሊያመጡት እንደ ቻሉ ሁላችንም የምናውቀው ነገር አለ እሱም ምንድነው አንደኛ መንግስቱ (መለስ በክልል የክፍለው እቅዱ ተገጥሎ ለመውጣት ስለሚፍልግ ነበር ነገርግን ያነገር ሳያደርግ የማይሞት የለና ወደ ማይመለስበት አቅንቷል (አቀላፉ አቤት ጌታሆይ ይቅር ይበለው ለማንኛውም ነቅተናል ክግዲ እንዲ አይነት ሥራ እንደ ማይስሩ የሀይማኖት አባቶች ተነስተዋል እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅ፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 Рік тому

    ቃና ዘገሊላ ቃና ዘገሊላ ተገኝታሻል ድንግል ተልጅሽ ጋራ ተገኝተሀል ጌታ ከእናትህ ጋራ እልልልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልልል👏🌻እልልልልልልልል🌻👏እልልልልልልልል

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 Рік тому

    selam lanchi enkuwan adereseshi

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ኬርዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🙏🙏🙏🙏

  • @Henoka369
    @Henoka369 Рік тому

    ጥር 10 #ከተራ
    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! #መልካም_በአል!
    #ከተራ ምንድን ነው?
    ከተራ 'ከበበ' ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡
    በጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰቡ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላሉ፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥሉ ይውላሉ፡፡ የምንጮች ውኃ እንዲጠራቀም ይከተራሉ (ይገድባሉ) ጉድጓድ እየተቆፈረ ውኃው እንዳይሄድ በመገደብ ለመጠመቂያ (ለጥር 11) ዝግጁ የሚያደርጉበት ዕለት ነው፡፡
    በተጨማሪ በአቅራቢያ የሚገኙት ቤተክርስቲያናት ተሰብስበው ከዚሁ ከተቆፈረው ገንዳ ወይም ከተገደበው ጅረት አጠገብ ባለው ዳስ ወይም ድንኳን ታቦቶቻቸውን ያሳድራሉ ሊቃውንቱም በዚያው እግዚአብሔርን በማህሌት ሲያመሰግኑ ያድራሉ።
    በበዓለ ጥምቀት የታቦታቱ ወደ ወንዝ መውረድ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በእደ ዮሐንስ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ በዋዜማው የመሄዱ ምሳሌ ነው፡፡ ታቦቱ የጌታችን፣ ምሳሌ ሲሆኑ ካህናቱ የመጥምቁ ዮሐንስ ምሳሌ ናቸው፡፡ መዘምራኑና ሕዝቡ ደግሞ ዮሐንስ ያጠመቃቸው ሕዝቦች ምሳሌዎች ናቸው፡፡
    @ orthodox tewahido