መድናችንን ኒውዮርክ የሚያደርገው ግዙፉ ታወር በቻይና ሊገነባ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 чер 2024
  • "Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 36

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 24 дні тому +1

    ለኢትዮጵያ ህዝብና አገራችን በመጀመሪያ ለቅዱስ እግዚአብሔር ቃል መታዘዝና እርሱን ብቻ ማምለክ፣ ፍቅር፣ ሰላም፣ ጤና፣ ዕድገትና አንድነት ይሁን❤❤❤!! ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ምህረቱን፣ ፍቅሩን፣ ሰላሙንና ፊቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይመልስልን ❤❤❤ አሜን

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Місяць тому +5

    እናመስግናለን ሐያላን አገር ኢትዬጵያ የዲፕሎማሲ መህን የለባትም ስው በየቦታው እየሽና ቆሻሻ አገር እያሉ የአፍሪካን ህብረት ወደ ኬንያ ወይም ኢጅብት ለሚረግ ሲሯሮጡ ይህ ጀግና አፋቸውን አስያዛቸው

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Місяць тому +1

    It is good. Gin tikimun le mahibereseb misetewun tikuret bitiset. Wudidir bataderigewu. Ethiopia rasuwan newu mashenef yalebat.

  • @kwjwtw403
    @kwjwtw403 Місяць тому +2

    ከአፍሪካ 1ኛ ሳይሆን ምናልባት 2ኛ ነው ምክንያቱም ግብጽ ባለ500 ሜትር በአዲሱ ከተማዋ እየገነባች ነው

  • @pearls1626
    @pearls1626 Місяць тому

    Let’s just continue with the corridor project!
    What is the use of wearing a diamond earrings,
    while I am walking barefooted,
    or no dress to match it!
    “Gintil gett” Ethiopian proverb!

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 Місяць тому +1

    ኧረ የከተማዋ መንገዶች መብራት ይኑራቸው! በጨለማ በተዋጠችው አዱስ አበባ እንኳን በእግር በመኪና እንኳን እየተቸገርን ነው !

    • @booro1177
      @booro1177 Місяць тому

      መብራት የጠፋው በጭንቅላትህ ውስጥ ነው የደሃ ሓሣብ በደንቆሮዎችና በደናቁርቶች ጭንውላት ውስጥነው።

  • @geremewsahle8611
    @geremewsahle8611 Місяць тому

    ምር ጥ መረጃ በርቱ

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 Місяць тому

    ትልቅ ሀንፃ ህይወት ይዘራብኛል ተስፋ ይሰጠኛል ግን ከመክና ውበት ጋ ሲሆን የሰውን ፈጠራ ሲያመላክ ጠማማውን ህንፃ ማለቴ ነው

  • @AgegnehuAgiw
    @AgegnehuAgiw Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz5ql2re1q
    @user-sz5ql2re1q Місяць тому +1

    "የካም ልጅ ናሙርድም ከምድር እስከ ዳመና የሚደርስ ህንፃ ገንብቶ አልኖረበትም"

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 Місяць тому

      Well, even if you live in tcheka, korkoro you're still gone a die. So let people enjoy what they can. It's about the behaviour rather than the building.

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu Місяць тому +2

    አንድ ህንፃ ኒዮርክ ሊያደርገን?

  • @mikiaslegasse5597
    @mikiaslegasse5597 Місяць тому

    Nice

  • @getmer5301
    @getmer5301 Місяць тому

    እየሞቱ መኖር ብዬዋለሁ።

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Місяць тому

    ታወር መሰራቱ መልካም ነዉ።እኔን የሚገፋና ሜዳ ላይ የሚጥል ታወር ግን አይሁን!!

  • @YegnaTube-1
    @YegnaTube-1 Місяць тому

    we do have such types of project

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Місяць тому +3

    ወንድሜ እኛ ማንንም ለመምሰል መላላጥ የለብንም። ከሌሎችና ከቀደሙን መማር፣ ከነሱ የሚያስፈልገውን መውሰድ፣ እራሳችንን መሆን፣ አቅማችንን ማሰባሰብ፣ ለአለም የምንጨምረውን ባርኮት ይዞ በቁርጠኝነት መነሳት ነው።

    • @omaridris3167
      @omaridris3167 Місяць тому

      አላሙዲን ከሰራው በምን ተለየ

    • @pearls1626
      @pearls1626 Місяць тому

      Tikikil Tebarek!!!!❤

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 Місяць тому

    ጫካዋ: ወንጀለኛ: የሚደብቅ: ከሆነ:ይቃጠል:የገደለ: የዘረፈ: የማይዝ: አመራር: በቶሎ: ይዉረድ: ወንጀለኛ: የሚያስመልጥ: ያለወንጀል:ሰዉን: የሚያስር: እራሱ: ይቸንከር:::

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu Місяць тому

    Wendeme egna yemyasfelegene beki ameretene hezbachine beken bekene 1 gize 😂mebelate tehknolgye aquire madrege new

  • @FaanniAkililu
    @FaanniAkililu Місяць тому

    The Bank of Abyssinia hasn't even started hiring construction workers, yet you're making many assumptions. why?

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Місяць тому +1

    አይ ገለቴ! ዜናሽ ብቻ ሳይሆን የአማርኛ አፃፃፍሽ ገለቴ እንደሆንሽ ያስታውቅብሻል። በጣም የምትጠይውን አማርኛ ለፖለቲካ ፍጆታሽ ስትይ እየተጠቀምሽበት ነው። አይ የገለቴዎች ነገር!!!

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese 24 дні тому

    ዳቦ ዳቦ ዱባይክ ህዝባ ጠግብ ነዉ

  • @Tamgn
    @Tamgn Місяць тому +1

    በወያኔ ስጠላው የነበረውን ውሸት እናተም ጀመራቹት

  • @fisehasilas6436
    @fisehasilas6436 Місяць тому

    ስልብ አሽከር በጌታዉ ቆለጥ ይፎኮራል አሉ። በሰዉ እየተሰራ እንዲህ ከፎከርን እራሳችን ብንሰራ ምን ልንሆን ነዉ? ግን እኔ ምለዉ መቸ ነዉ ይህ አንደኛ አንደኛ አባዜ የሚለቀን። አሳፋራ!!!!!

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 Місяць тому

    አንተ ሆድህን እንጂ ስልጣኔ አይገባሆ ሆድም ዉደም????????

  • @ArefayneTeshome
    @ArefayneTeshome Місяць тому

    ካሳንቺስ ኣካባቢ ይስራል የተባለው ፎቅ በፍፁም ወደ ሰራ ኣልተገባም ቦታው ታጥሮ ላለፉት 7ዓመታት ተቀምጧል ወሬ ብቻ ነው !!

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 Місяць тому

    ቅራምብጣ:ሁሉ: ኢትዮጵያ: 120% ሰላም:ትፈልጋለች: ሰላም: ሕዝቧ: ጫካዉስጥ: ማደር:እስከሚቻል: ሎሎ: ሰላም

  • @ESkinder146
    @ESkinder146 Місяць тому

    ከብት። የሚበላ የለህ ቤተመንግሥት ና ኒዮርክ መሆን ደደብ