የጃዋር አካሄድ ከአማራ ህዝብ ትግል አንጻር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 137

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  Місяць тому +5

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ>
    gofund.me/43103ca8

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 Місяць тому +7

    When two dynamic minds come together, it creates tangible political discussion. Dear Moges, please bring on such intellect's who can make a difference in our thinking. Thank you both.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Місяць тому +4

    ዛሬ ያለፈኝ ሁሉ እያደመጥኩት ነው አሪፍ ውይይት ነበር ከ ሄኖክ ጋርም ስለ መፅሐፍ የተለያዬ ሰዋችን ሀሳብ ወደፌት ማምጣትህ ለየት ያደርገዋል በርታ ሞገስ
    መልካም አዲስ አመት

  • @girmaalem
    @girmaalem Місяць тому +1

    Wow እጅግ እጅግ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በርቱ !!!!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Місяць тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ አገዛዙ ጭንቅ በጭንቅ ሆኗል።❤❤❤❤

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 Місяць тому +1

    You guys are so brilliant. I really appreciate your thoughts and logical arguments. Best wishes.

  • @tedkasaye5897
    @tedkasaye5897 26 днів тому

    Great discussion, keep it up the good work.

  • @shineAllTime
    @shineAllTime 28 днів тому

    Excellent discussion. Thank u Henok 🌷❤️, brilliantly expressed your thought love ❤️ it. Moges Ty🙏🏽

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal Місяць тому +3

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሰው በማያገባው ቤት ገብቶ ካልተጣላሁ የሚል ሰው ነው። አማራ ያለው ጥላት ከበቂ በላይ ነው ቡድኖችንን ግለሰቦችን እየተቹ ሌላ ጥላት የመፈልፈል አባዜ መቸ እንደሚለቀ አይገባኝም። ጁሃር ስላንተ ወይም እታገልለታለሁ ስለምትለው ህዝብ መጥፎ ነገር አሁን እስካልተናገረ ድረስ አንተ ስራህን መስራት ነው። ጠላቴ ካልሆክ ብሎ ወሬ ማመዠክ ምን ያክል ለህዝብ መጥፎ እንደሆነ የሚረዳ ጭቅላት እንደቀጨጨ ያሳያል። ጁሃር ትናንት ምንም ይሁን ምንም ቁምነገሩ ከአሁን የህዝብ ጥቅም አንፃር ምን አለ ብለህ ከጥቅምህ አንፃር ትንተናህም ሀሳብህም ያጠንጥን። የአንተን ጥቅም ሲቃወም ትቃወመዋለክ ትናንት እንደዚህ ነው ነገረ እንዲህ ይሆናል እያሉ ወሬ መተንተን የእራስን ፍላጎት ከመጠራጠርና ከፍርሃት የሚመነጭ ማነስ ነው። ማንም ይምጣ ምንም ይሁን ቁም ነገሩ የአንተ ነው። ለህዝቡ አስቡ ለደጋፊ ተብሎ የነቀፋ ክምር ትርጉም የለውም። ሀሳብህ የሰላና አላማ ይኑር ባይ ነኝ። እያንዳንዱ ቃል አላማ ይኑር።

  • @efremyemane-brehan663
    @efremyemane-brehan663 Місяць тому

    Thanks!

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Місяць тому +11

    ሔኖክ ለኦሮሙማ መሪዎች ጠቃሚና ነፃ ምክር ሰጥቷቸዋል።

    • @Song-Ram
      @Song-Ram Місяць тому

      አደል😂😂😂😂😂

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Місяць тому +1

      @@ፍኖ
      የኦሮሞ ሊሒቃን፤ ተከታያቸውን በስሜት መንዳትና ጥላቻን መጋት እንጅ፤ ገዥዎችን ከተራው ህዝብ ነጥለው በማየትና አብሮ መኖርና መበልፀግን አያስተምሩም። "በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ" እንደሚባለው፤ የሰውን ክብር የሚያወርድ ፣የጅምላ የቃላት አጠቃቀም የሚረዳ አይመስለኝም። የአንተ አይነት ኮሜንት ቢረዳ ኑሮ፤ እስከዛሬ በሁለቱም ወገን የሚወረወሩት ቃላት ወደ መጠፋፋት አይወስዱንም ነበር።

    • @getachewkefe9992
      @getachewkefe9992 Місяць тому

      ⁠@@namanekemti8556 መማር ያለባችሁ እናንተ ናችሁ። ኦሮሙማ የምባል መንግስት የለም፣ አንግሰህ አሻሼ ገዳሜ ካልክ ቦኋላ መልቀስ ምንም ፈይዳ የለውም፣ ሲጀመር አብይ ኦሮሞን አይወክልም። እሱን ማንም ተራ የ ኦሮሞ ይነግርሃል። ህዝብንና መንግስትን ነጥለው ያቃርባሉ የአማራ ምሁራን ብለህ አንተው ወርዴህ ኦሮሙማ ለካልክ ችግር አለብህ፣ አብይን እና ተካታዮቹ የአኦሮሞም የአኢትዮዽያም ጣላት ናቸው፣ 😊

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Місяць тому +1

      @@getachewkefe9992 አብይ፣ ሽመልስ፣ ብርሀኑ፣ ይልማ፣ አዳነች፣ ወዘት ራሳቸው " የኦሮሞን ገዳይ ዘራፊ መንግስት ሲቀሙህን ነው" የሚሉት እውነት አይደለም? በዚህ በኦሮሞ አገዛዝ ነኝ በሚል ቡድን አይደለም ህዝብና ንብረት የሚያልቀው?

    • @zelalemized
      @zelalemized 28 днів тому

      በጣም ጠያቂው በቻለው ሀይል ሁሉ ስትራቴጂካዊ ምልከታዎችን ለመቀበል Squeeze ሲያደርግ ነው የቆየው-I think that was the whole objective of the discussion ግን መራራ ኮሶ በቅል አንጠልጥሎ እንዲሄድ ነው ያደረገው ግን ለጀዋር በምን ሊያቀምሰው እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው😂

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful Місяць тому +1

    Thoughtfully moderated discourse between two educated and knowledgeable individuals. It was balanced and highly enjoyable.

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 Місяць тому

      It seem like the are friend at at school ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዩንቨርስቲ

  • @abrahamyohannes3188
    @abrahamyohannes3188 Місяць тому +7

    ሔኖክ ጥሩ አመለካከት ለመጀመርያ ያየሁት ፊት።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Місяць тому +1

    Ato Henok's political View is really reasonable and also very matured.

  • @DawitGetaneh-ml7dt
    @DawitGetaneh-ml7dt Місяць тому +1

    አመሰግናለሁ! አሪፍ ፕሮግራም ነበር።

  • @DawitGetaneh-ml7dt
    @DawitGetaneh-ml7dt Місяць тому +2

    አሪፍ ፕሮግራም ነበረ። አመሰግናለሁ!

  • @EyobYTsegaye
    @EyobYTsegaye Місяць тому

    Good to see you after long years, Heni. I do remember our time before 15 years in the Benishangul-gumuz region of Kurmuk Woreda.

  • @danielwmariam8737
    @danielwmariam8737 Місяць тому

    Good substantive discussion.

  • @kuchiye1
    @kuchiye1 Місяць тому

    This in a nutshell is Ethiopia's political reality. Elequently, informedly and responsibly discussed.

  • @zelalemized
    @zelalemized 28 днів тому

    Henok represented Amhara very well Such insightful discussion🤞
    Jawar እና አማራ? ምንም ቅቤና ማር ለውሶ ቢመጣም J-war ነው☝️

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому +3

    ጂዋርና ሰዉበላዉ አብይ አህመድ ባንድ ራስ ሁለት ምላሶች አንድም ሁለትም ናቸዉዉዉ ።

  • @abrahamyohannes3188
    @abrahamyohannes3188 Місяць тому +2

    ከሁለቱምጥሩ ትንታኔ።👏👏👏

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому +2

    ፋኖ አንድ አመራር ይኑረዉ የሚለዉ እሳቤ የሰዉበላዉ አብይ ከሆነ የፋኖን አመራር ካጠፋሁ ፋኖን አጠፈዋለሁ ይመስላል ግቡ። ፋኖ በራሱ ጊዜ መሪዉን ይመርጣል አራት ነጥብ።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Місяць тому +3

    የፓለቲካ አካሄዳችንን ማስተካከል አለብን ግትር ብሎ ባለፈ ነገር ላይ ግትር ማለት አያዋጣም።

    • @endalemera25
      @endalemera25 Місяць тому

      እውነትህን፡ነው፡ሰው፡መሆን፡ያቃተው፡ያንን፡ነው፡ለሀገር፡ሲባል፡ከዚህም፡የበለጠ፡መስዋዕትነት፡እየተከፈለ፡አይደል፡እንዴ?

  • @lilysolomon3150
    @lilysolomon3150 Місяць тому +1

    ሞገስ አማራ ጭዳ እየተደረገ አትግደሉን ስለሚሉት ታጋዮች ገና ለገና ጎጠኛ ይሆናሉ ማለት አይከብድም።

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 28 днів тому

    ድንቆ ትንታኔ🙏🙏🙏

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 29 днів тому

    Amen 🙏

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 24 дні тому

    ወንድም ሄኖክ ይህ የአማራ ቄራ ይሆነው ጅውር አሀምዱ የተባለ ናዚ ካለበት ማንቁርቱን ተይዞ ለፍርድ መቅርቡ የማይቀር ጊዜ ጉዳይ ነው ለአማራዎች እልቂት ግንባር ቀደም ተጠያቂ ነው

  • @mikekefale4099
    @mikekefale4099 29 днів тому

    ብዙ ግዜ ያልተገነዘብነው የሚመስለኝ ባህላችን ትልቅ ተፅእኖ በኣስተሳስባችን ላይ ማለትም ስሜታዊ ወላዋይ በግል ሳይሆን በግሩብ ማሰብ ይሉንታ ማብዛት ኣንድን ሰው ታላቅና ታናሽ ሳይሉ በኣስተሳሰቡ ያለማክበር

  • @endalemera25
    @endalemera25 Місяць тому +1

    ሞገስ፡ሚዛናዊ፡አስተሳሰብ፡ያለው፡ምርጥ፡ምሁርና፡አወያይ፡ነው።

  • @TayeAbebe-u2k
    @TayeAbebe-u2k Місяць тому

    አዲስ አመት የሰላም የጤና የ... ይሁንላቸሁ ሲባል 3ኛው ቃል እየተገደፈ ነው::
    ያ ቃል የሚያመለክተው በዘር ተደራጅተው ህዝብን በማፈናቀል ሐብት ንብረቱን ቀምተው በመቸብቸብ: ዘርፈው: ቀምተው: ሰርቀው ሎችንም ወንጀሎች በመፈጸም የከበሩ ግለሰቦችና ድርጅታቸውን ስለሚያስታውስ ህዝቡ ቃሉን መጠቀም ተጸይፎአል

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b 27 днів тому

    ጃዋር አሁንም ያንኑ ስሜት መፍጠር ይችላል፡ እንደው እንደ ተራ ተሸናፊ አየው።

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 29 днів тому

    እናተ ወጣቶች ኢትዪጰያን መታደግ አላፍነት አለባችሁ ከዘር ወታችሁ ሀገራችሁን ታደጉ ይህ ካልሆነ የታርክ ተጠያቅ ትሆናላችሁ !!

  • @assefanegash9562
    @assefanegash9562 Місяць тому +1

    ሔኖክ በከፍተኛ ጥላቻ እና ምቀኝነት ያበደ ግለሰብ እንደሆነ ከመልሶቹ ለመረዳት ነብይ ወይም ወልይ መሆን አያስፈልግም።

    • @WegTesfaye
      @WegTesfaye Місяць тому

      Jewar be amhara hizeb lay laderesew bedel kezih wouch litigelitsew yemitechelew menged yelem yihe degmo tilacha sayhone ewneten memesker new

  • @lilysolomon3150
    @lilysolomon3150 Місяць тому +1

    ሞገስ ፋኖ ዘረኛ ብለህ ለአንድ ደቂቃ እንኩዋን ማሰብ የለብህም ምክንያቱም ፋኖ እኮ ዘረኛ ቢሆን ኖሮ አማራን ያረደ የደፈረ ሰብሉን ያቃጠለበትን የአማራን ዘር አጠፋለሁ ብሎ እየገደለ የመጣውን የኦሮሙማ መከላከያ ሲማርኩ ቁጭ አድርገው የሚቀልቡ ብር ሰጥተው ወደ ቤተሰብ ሲሸኙ በተግባር እያየን ነው።

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u Місяць тому +7

    የጃዋርን ማንነት የአማራ ህዝብ በተግባር አይቶታል። ዛሬም ያለው ጃዋር ያው የድሮው ጃዋር ነው። በአማራ ጉዳይ ጃዋርም ሆነ አብይ ልዩነት የላቸውም። አማራዬ ዝም ብለህ ፋኖን ደግፍ ተደራጅ መዳኛህ ነፍጥህ ብቻ ነው።

  • @BubbleTea-sl8vb
    @BubbleTea-sl8vb Місяць тому +1

    ሁለት ጅላንፎዎች ስለጀዋር እንዲህ ለማውራት ምን አነሳሳችሁ😂

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Місяць тому

    ጥያቄ ለአቶ ጀዋር። 1. የት እንደተማረ ከነደረጃው የተማረበትን ኮሌጅ እንዲሁም የተመረቀበትን ዘመን በትክክል ይንገረን። 2. የስራ ልምዱን እና ያገለገለባቸውን መስሪያ ቤቶች ስማቸውን በትክክል ይጥቀስልን። ዋሺንግተንም ነውዮርክም ስራ ነበረኝ ሲል ሰምተነዋል ፣ አሁንስ አውሮፓ ስራው ምንድነው ይኽን ግልጽ እንዲያደርግልን ጥያቄውን አቅርብለት። እናመሰግናለን ሞገስ።

    • @assocakazama9269
      @assocakazama9269 Місяць тому +1

      Search for yourself! Don't bother the Lion king!

    • @alisemir2527
      @alisemir2527 Місяць тому +1

      There is no record of his work experience or educational history. This guy is fake.

  • @geez2016
    @geez2016 Місяць тому +2

    ጀዋር አሁን መጥቶ በየሚዲያወቹ በተለየ አቋም እንደመጣ ለማሳየት ቢሞክርም ሄኖክም ቤቲም እንዳሉት ተሸንፏል##አገልግሎቱን የጨረሰ የጋሪ ፈረሰ ሆኗል#ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ከጅምሩም ቅን ያለነበረ፡እንደሚያወራዉ የፖለቲካ እዉቀት የሌለዉና የመርህ ሰዉ ሰላልነበረ ነዉ#

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 Місяць тому +1

      @@geez2016
      ምን ይሻለናል ? ጀዋር እንዲህ ብሎ ነበር እንዲህ ነው ማለት ያዋጣል ? ያለፈን እያነሱ መውቀስ እርምጃ ያስኬዳል ? ጀዋር በአዲስ ሀሳብ ከመጣ መቀበል ነው ያለብን ስለዚህ እንደርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሆኖ መገኝት እንጂ መልካም ሀሳብ ያመጣውን ሁሉ እየገፉን እስከመቸ። ወንድሜ የፓለቲካ አካሄዳችንን ማዘመን አለብን ስለዚህ ነገሮችን እረጋ ባለ መንፈስ እናስተውል።

    • @geez2016
      @geez2016 Місяць тому +2

      @ ይቅርታ አድርግልኝ ወዳጄ#ሞኝ ሆነን ከበራችን ሞፈር ስናስቆርጥ የነበረበት ዘመን አብቅቷል….

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 Місяць тому +1

      @
      ከማታቀው መልአክት የምታቀው ሴጣን የሚለውን አትርሳ። የማናቀውን አብይ አብይ ብለን አሁን የደረስንበትን ታቃለህ ስለዚህ ጀዋርን መቀበል ጉዳት ካለው አስረዳኝ ?

    • @geez2016
      @geez2016 Місяць тому

      @ በማናዉቀዉ መሸወዳችን ሳይሆን በምናዉቀዉ ለመሸወድ የምትጋጋጠዉ ነዉ የሚገርመዉ ጋሽ ሜንጫዉ#አንድ ጊዜ እንጅ ሁለት ጊዜ እንቅፋት እንድመታኝ አልፈቅድም ምክንያቱም ድንጋይ አይደለሁም…ለብርሀኑ ነጋም በቀጣይ ማስታወቂያ ስራለት#ሾርት ሜሞሪያሞች ይሰሙሀል…

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Місяць тому

    እኔ የሚገርመኝ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞንን የሚሉ በአብይ ፈቅር የተጠመዱ ሰዎች ያሳዝኑኛል ይሄ ቀን ማለፉን ይዘነጉታል. በረቶ ሙህራኖች ሄኖግና ሞገስ ተባረኩ ለመልካም ትተናችሁ

  • @endalemera25
    @endalemera25 Місяць тому

    በጣም፡ምርጥ፡አስተሳሰብ፡ያለው፡ልጅ፡ነው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    የኢትዮጵያና የኢትዮጵያኖች ዉነታ አንዱ በእሴቱ ሲኖር ሌላዉ እሴቱ ላይ ቁጭ ብሎ በሌሎች ድካም የሚኖርና ሌላዉ ምንም እሳቤ የለላቸዉ ብሎ መለየት ይቻላል።

  • @billiko3620
    @billiko3620 27 днів тому

    ይሄ ስውዬ ዝም ብሎ ያልተባለ ነግር የሚዘባዝክው. ዝም ብሎ በጥላቻ ነው የሚያወራው

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Місяць тому

    ትክክል ምን ጥሩ ሰም ኑሯት ያቃል ለ25አመት መለሰ አሳርፋት ነበር እሱ ከሞተ ብኋላ ተመልሶ ወደመጥፎ ሰማ ተመለሰች ሌላ በሰባሰባት ከወሎና ትግራይ ከሀርር በሰፈራ የሔደው አይደለም እዴ አሁን የሚታረደው መን ማለት ነው ባይሆን ወደመተማ ሰፊ መሬት አለ ወደዛ ቢሄዱ ወይም በተከዜ ዙሪያ በመሰኖ እዳመርቱ ቢመቻችላቸው መልካም ነበረ መግሰት ቢኖር ንሮ በመለሰ ግዜ ረሀብ እኳን ቢመጣ በሰአቱ እረዳታ ይደረሰ ነበረ እሄ ወሸታም ልፍሰፍሰ ግነ እኳን እሄን ሊያደርግ እደሰፈር ዱረየ አማራ ኦሮሞ እያለ ነገር እያመላለሰ እደሴተኛ አዳሪ ይውላል እርግማን ነው

  • @7kilo853
    @7kilo853 28 днів тому

    ሲሳይ አጌና፣ቤተልሔም ታፈሰ፣ኤርሚያስ ለገሰ.....ኑ ከሀሜት ወጣችሁ የሙህራን ዲስኮርስ ዉስጥ ግቡ።

  • @AntenehZG
    @AntenehZG 29 днів тому

    የአማራ ትግል ላይ አቃቂር ማውጣት መቼ ነው የሚሰለችህ ሞገስ?

  • @BubbleTea-sl8vb
    @BubbleTea-sl8vb Місяць тому

    ማሜ ማሜ

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim166 Місяць тому

    ኃይለስላሴ በደም ኦሮሞ ቢሆንም እእምሮ ዐማራ ነው። ኃይለስላሴ የዐማራን ቋንቋና ባህል ሲያሳድግ የነበረ ፣ የኦሮሞን ቋንቋና ባህል እንዲረሳ እና እንዲጠፋ ሲሰራ የነበረ ነው። መንግሥቱም ኃይለማሪያም የኦሮሞ ህዝብ ቋንቋና ባህል ይንቅ ነበር።
    ሌላው የዐማራ ገዢ መደብ ነበር። ይህ ሲባል ዐማራ ብቻ ሳይሆን ከሌሎች የብሔረሰቦች ወጥተው ነገር ግን የወጡበትን ብሔረሰቦች ባህልና ቋንቋ መጥፋስት ተባባሪ የሆኑ ፣ዐማርኛን ና የዐማራን ባህል ያነበሩትን ሁሉ ያካትታል።

  • @g4ever7764
    @g4ever7764 24 дні тому

    የሄኖክ ነው

  • @Yitulala
    @Yitulala Місяць тому

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤ ይህ አይከብድም❤❤❤

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Місяць тому

    ለመስማት ያልፈለገ ጆሮ ቢኮረኩሩት አይሰማም ነው እንጂ ትንተናና መልእክታችሁ ለከፋፋዮች በቂ እውቀት ነው የአንድነት ኃይል ያሸንፋል በርቱ

  • @ekokebe
    @ekokebe Місяць тому

    በድብልቅ የተወለደው በቻ ሳይሆን የተጋባውም ኢትዮጵያዊ ነው

  • @mohammedendris5826
    @mohammedendris5826 Місяць тому

    አይ ሞገስ በትጥቅ ትግል ወቅት የፖለቲካውንና የውትድርናውን ሚና ፍፁም ለይተህ መሥራት ያስቸግራል። ያለህን ኃይል አስፈላጊው ቦታ ላይ አስተባብረህ መስራት አለብህ ብየ ነው የማምነው

  • @NigusieTeshome
    @NigusieTeshome Місяць тому

    Yehenok aysemam

  • @kemerdawid1482
    @kemerdawid1482 Місяць тому

    እነሱስ proactively ምን መሥራት ይጠበቅበታል?

  • @endalemera25
    @endalemera25 Місяць тому

    በእልህና፡በእብሪት፡ሀገርን፡መምራትም፡ሆነ፡ዘመናዊ፡ፖለቲካን፡ማራመድ፡በፍፁም፡አይቻልም።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Місяць тому

    One of the worst poleticians is Ato Jawar. His mind is anti Amhara so no one be cheated due to his uncertain Book. What important is the Prime Minister knew who Ato Jawar is, so eager for the position of Prime Minister. Which is a madness,!

  • @falmaatabayeeraa9957
    @falmaatabayeeraa9957 Місяць тому

    ይህ እንግዳህም ሆነ አንተ መሠረታዊ የአስተሳሰብ ችግር አለባችሁ ወይንም ክህደት እየፈፀማችሁ ነዉ።
    "የአማራ ገዢ መደብ/የነፍጠኛ ስርዓት/እራሡን የሚገልፀዉ አማራ ብሎ ነዉ።ለትላንት በደል ዛሬ ለምን የአሁኑ ትዉልድ ይወቀሳል ለሚትሉት በዝያ ዘመን ለተሠራ ሁሉ እኛ ተጋሪ ነን አሁንም ያንን የአማራን የከፍታ ዘመን ለማምጣት እንታገላለን ብሎ እራሳቸዉን የነፍጠኛ ስርዓት እስቀጣይ ነን ብሎ የታጠቁ ኃይልችም ስለ አሉ ነዉ። ከዝህ ቀደም ሞገስ ዘዉዱ እራስህ ቀኝ ዘመም ፖለቲካ አራማጅ ነኝ ሲትል ነበር በኢቴዮ 360ላይ ተናግረሀል። ኢትዮጵያ የተዋቀረችዉ በአማራ ባህል፣ቋንቋ፣ኃይማትን የኢትዮጵያ ከለር አድርጋ የሚትገልፅ ሌላዉ ዜጋ በኢትዮጵያ ቀለም ዉስጥ አይንፀባረቅም።እና የአማራ ገዢ መደብ የኦሮሞነት ጣላት ነዉ ማለት ትክክል ነዉ።ይህ ማለት ጎጃም ጎንደር ያለዉን ገበሬን መዉቀስ አዬዴለም። ሌላዉ በጣም የሚገርመዉ የፋኖ ኃዬሎች ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ዉንጀላ አያራምድም ብሎአል እንግዳህ? ኧረ/ ኦሮሙማ የአማራ ጣላት ነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ?ሌላዉን ፀንፍ የወጣዉን ትተን ማለት ነዉ?ለራስህ ሲታደላ በልኩ ቢሆን? አልያ ከመፋረስ ዉጪ ምንም አይመጣም።

  • @abdallmotii4889
    @abdallmotii4889 Місяць тому +5

    ያማራ ፖለቲከኞችና ሊሂቃን በጮሌ አንደበት ሰለ ለሎች ብሄር ሊሂቃን ድክመት፣ ከማውራት ከለሎች በበለጠ የተጠናወታቸዉን የድንቁርና ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ፣ጥላቻ-ዘረኝነት በውስጣቸው መታገልና መሻሻል መቻል አለባቸው ።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Місяць тому

      @@abdallmotii4889 የምየን ወዳብዬ!

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k Місяць тому +1

    Abiy gafadhaa jedhin jawar biyaa bulchaa jiraa

  • @TadesseWoldegiorgis
    @TadesseWoldegiorgis Місяць тому

    Viva,,bufet

  • @BubbleTea-sl8vb
    @BubbleTea-sl8vb Місяць тому

    ሞገስ 😂ሁለተኛው የጀዋር ማሜ ማሜ ነው ተባለ እኮ ፕሬዚደንት ሞገስ ማሜ ማሜ አለቀለቅክ ለጀዋር 😂

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim166 Місяць тому

    የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ካልተመለሰ ፣ የኦሮሞ አገር ይመሰርታል!

  • @lilysolomon3150
    @lilysolomon3150 Місяць тому +2

    ጁሀርን በቅርብ አውቀዋለሁ አባቱ ሙሉ የመናዊ ነው እናቱ ትግሬና ኦሮሞ ነች። የስልጣን ፍላጎቱን ለማሳካት የሚጠቅመው የኦሮሞ ህዝብ ነው እንዳልኩት የሚሆንልኝ ብሎ ነው ኦሮሞ ነኝ ብሎ የተነሳው እውነትም እንዳሰበው ኦሮሞው ለምን እንዴት ብሎ ሳይጠይቅ አማራን እረዱ አስወጡ ሲላቸው እንዳለው አደረጉ የፈለገ ቢመጣ መቼም አይረሳም ክርስቲያንና አማራ ላይ የተናገራቸው መርዞች።

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b Місяць тому +1

    Would tell me a single Oromo intellectual who has been criticized and criminalized Amhara people as a whole??? If you know characteristics and steps of colonization, then what was executed on the southern nation and nationalities by Amhara dominated systems of government, would you differentiate it??? Absolutely no, tell me a single difference ?

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 Місяць тому

      You mean between something that happened 60-70 years ago by uneducated backward people and what educated oromos are doing today claiming their actions represent a collective act? The feudal system started its atrocities among northerners before moving to the south. Dedeb athun.

  • @BubbleTea-sl8vb
    @BubbleTea-sl8vb Місяць тому

    አለቀስኮለት ለጀዋር ገና ነጠላ ትዘቀዝቃለህ ፖለቲካሊ ሞቷል

  • @ZulaikhaMuhammed-m3z
    @ZulaikhaMuhammed-m3z 29 днів тому

    Yee etoophiyaa hizb yaasazinal😢

  • @girmagumataw
    @girmagumataw Місяць тому

    IT IS ALL ABOUT MIND SET

  • @ZulaikhaMuhammed-m3z
    @ZulaikhaMuhammed-m3z 29 днів тому

    Abbiy kaa siltan mawrad albat

  • @abrahamyohannes3188
    @abrahamyohannes3188 Місяць тому

    ምናልባት ጀዋር ገብቶ እንደሆነ።

  • @bengared2281
    @bengared2281 Місяць тому

    ሄኖክ፣ ጀዋር በፊትም ቢሆን ምንም አይነት ተጨባጭ ኃይል /power base/ አልነበረውም። ቀለሙን የቀየረው የወያኔ ውላጅ ፣ ኦሮምኛ ተናጋሪ ፅንፈኛ ቡድን (ለማ፣ አብይ ወዘተ) ፣ የኢትዮጵያውያንን የለውጥ ትግል ለጊዜውም ቢሆን ለመጥለፍ ተጠቅሞበታል። ጀዋር ብዙ ቢያወራም፣ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ባይተዋር ነው። የሱም ሆነ እሱን መሰል የቋንቋ ጎራ " ምሁራን" በሽታ፣ ጎጥን ከኢትዮጵያዊነትና ከሰብአዊነት ማስቀደም ነው። ኢትዮጵያዊነትን የማይቀበል፣ በኢትዮጵያዊነትም የሚያጭበርበር ፣ የትግል ስልት ቢያሸንፍም ፣ ለተወሰነ ጊዜ ነው።

    • @assocakazama9269
      @assocakazama9269 Місяць тому

      "ጀዋር በፊትም ቢሆን ምንም አይነት ተጨባጭ ኃይል /power base/ አልነበረውም። " ቀዳዳው ደፋር! ቄሮው የማን ነበር? ቱልቱላ!

  • @aberamengistu3472
    @aberamengistu3472 Місяць тому

    WE can hear Moges

  • @BonsaMetaisa
    @BonsaMetaisa Місяць тому

    ሰውዬው ብቻውን ለብልፅግና በቅዎው ነው።

  • @DambobaaRobalee
    @DambobaaRobalee Місяць тому

    Seems people

  • @hussenabagissa9424
    @hussenabagissa9424 28 днів тому

    you don't have the concept of time value,why don't you summarize and make it short,

  • @seay2550
    @seay2550 Місяць тому

    ሄኖክ በአዲሱ አመት ሰላም አይሳካም ብለህ መጀመር አይገባም ነበር ምናለ አይታወቅም ብለህ ብትተወው?? የሚፈጠረውን ማን ያውቃል??

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 Місяць тому

    Mesfer kerto wust malef stchlum ke ahun jamero 😎

  • @misganaabera5442
    @misganaabera5442 Місяць тому

    yante yisemal Moges!

  • @abrahimmohammed7084
    @abrahimmohammed7084 Місяць тому

    Makalaakayaan oromoo ayesha hin jiru

  • @ZulaikhaMuhammed-m3z
    @ZulaikhaMuhammed-m3z 29 днів тому

    Abbey awree now

  • @DambobaaRobalee
    @DambobaaRobalee Місяць тому +1

    Jawer innocent politician. Please accept d reality

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k Місяць тому

    Ati lalaxafii mee jedhin 😅😅

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k Місяць тому

    Umataa oromo harkka qabbaa sahibaa

  • @NigatupuhBerihanu
    @NigatupuhBerihanu 27 днів тому

    በጣምርጥ ጋዜጠኛ

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim166 Місяць тому +1

    ዐማራ ብለህ ስትመጣ ቅማንትን ፣ አገውን ፣ ራያንና ወይጦን አይጨምርም። ስለዚህ ዐማራን አግዝፈህ ማቅረብ ትክክል አይደለም።

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim166 Місяць тому +1

    ሔናክ ከፍተኛ የኦሮሞ ጥላቻ አለው።

  • @kemerdawid1482
    @kemerdawid1482 Місяць тому +2

    ሞገስ! እንደዚህ ልጅ አሰተሳስብ ከሆነ የፋኖ ትግል እጅግ በጣም ጥሬ ነው። ይህ ልጅ ገና አልበሰላም!

    • @endalemera25
      @endalemera25 Місяць тому +1

      ከዚህ፡የበለጠ፡መብስል፡ማረር፡ይሆናል፡ጭንቅላት፡ካረረ፡ደግሞ፡ውጤቱን፡አስበው?

    • @endalemera25
      @endalemera25 Місяць тому

      እንዲያውም ፡ከዕድሜው፡አኳያ፡ሲታይ፡አንድ፡አርምጃ፡ቀድሞ፡የሄደና፡የሰከነ፡አስተሳሰብ፡ያለው፡ነው።

  • @kemerdawid1482
    @kemerdawid1482 Місяць тому

    ሞገስ! ልጁ በጣም ጨቅላ ነገር ነው! እውነትን ሰለምክድ ለክርክር አይመችም! አማራው ህዝብስ ዉይም ፋኖ ምን ያድርግ?

    • @endalemera25
      @endalemera25 Місяць тому

      ተቃራኒውን፡ነው፡የምታወራው?

  • @mohammedyousuf2432
    @mohammedyousuf2432 Місяць тому

    What kind of authority to you want to build that is legitimate that can encompass the rest of Ethiopians. You can only be hallucinationg.

  • @wiliiifta5533
    @wiliiifta5533 Місяць тому

    I don't know this racist person interviews with mogas. How does someone carry useless mind like this in 21 century?

  • @Song-Ram
    @Song-Ram Місяць тому +2

    ሄኖክ አበበ የሚባል ቆምጬ ለኦሮሞ ያለዉን ጥላቻ ያየዉበት ሰዉ ነዉ ሁሉም ኦሮሞ ማወቅ ያለበት የነፍጠኛ ምሁር ተብዬ ባታመጣብን ሞገስ ጤነኛ ጥላቻ የሌለበትን ጋብዝልን

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 Місяць тому

      የት ጋ ነዉ ጥላቻዉ?

    • @endalemera25
      @endalemera25 Місяць тому

      ትንሽ፡እፈር፡እንጂ።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Місяць тому +1

      ለጥላቻችሁ ስለምትፈፅሙት ጭፍጨፋ በልካችሁ ስለነገራችሁ ለ ኦሮሞ ህዝብ ጥላቻ የሚል የምትመዙት ነገር 😂😂 ጊዜ አለፈበት እኳ

    • @endalemera25
      @endalemera25 Місяць тому

      @@Song-Ram ችግሩ፡ነፍጠኛ፡የሚለው፡ቃል፡ትርጉሙ፡ቢገባህ፡እንዲህ፡ባላልክ፡ነበር፡ቃሉ፡የወል፡ትርጉም፡ያለው፡ነው፡ወንድሜ፡ስድብና፡ሙገሳን፡መለየት፡ጥሩ፡ነው፡ስድብ፡ለማንም፡አይጠቅምም፡የበታችነት፡ምልክት፡ከመሆን፡በስተቀር።

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 Місяць тому

      Ke enante alfo tlacha tlaleh?

  • @teshaluajett2236
    @teshaluajett2236 Місяць тому

    Is it only government's failure? Fano has no even little contribution? You don't know Fano was preventing fertilizer delivery? If it was not for defense force convey the worse condition would happen.
    Mark my word with this hatred your opinion and with no substance you will be disappear from media.

  • @shibrutadese7424
    @shibrutadese7424 Місяць тому

    ጃዋር ሲራጅ መሀመድ የጌታቸው አሰፋ ገረድ መሆኑን እናውቃለን 😂😂😂😂