የጥብስ ቅመሞች አዘገጃጀት ( Ethiopian Spices)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лип 2020
  • Ingredients 1 cup Rosemary
    1/2 cup oregano
    1/3 cup thyme
    1/4 cup parsly
    2 teaspoonful cumin
    2 teaspoonful black pepper
    1teaspoonful mustard
    1 teaspoonful garlic
    1 teaspoonful Ginger
    1 teaspoonful salt

КОМЕНТАРІ • 98

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  4 роки тому +22

    ሰላምና ጤና ለሁላችንም ይብዛልን።
    የቅመሞቹን ዝርዝር discription box ውስጥ አስቀምጫለሁ።
    Subscribe, like, share ስለምታደርጉ ከልብ አመሠግናለሁ።

    • @user-um8ie1qq7k
      @user-um8ie1qq7k 3 роки тому +1

      የት አለ እህቴ

    • @hvgyty3350
      @hvgyty3350 2 роки тому

      ፐርስሊ. ማለትምድነው. አላህይጨምርልሽ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 роки тому +14

    ኦርጋኖ ማለት ጦስኝ አይደለም ወይ? ካልሆንስ ኦርጋኖ ምንድንው

    • @HANUSHNUSHA
      @HANUSHNUSHA 8 місяців тому

      Oregano ማለት "ኮሰረት" ሲሆን "ጦስኝ" ደግሞ Thyme ይባላል።

  • @Eldanadawit4546
    @Eldanadawit4546 4 роки тому +2

    የጥብስ ቅመም እንደዚህ ተደባልቆ እንደሚዘጋጅ አላቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ በርቺ።

  • @fortunasemere3533
    @fortunasemere3533 4 роки тому +2

    Thank you so much 🙏 from Eritrea 🇪🇷

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 роки тому +1

    ዜድዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ያላወቅሁትን አሳወቅሽኝ

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 4 роки тому +3

    Thanks so much.

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ቅመም👍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @amrufamily891
    @amrufamily891 4 роки тому +1

    Comment ስስጥሽ የመጀመሪያዪ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @LuLu-gn3rs
    @LuLu-gn3rs 4 роки тому

    Thanks dear 🙏

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 роки тому +1

    Waw thanks

  • @yeneworkkassa4493
    @yeneworkkassa4493 3 роки тому

    Thank you

  • @user-xz4eq2ci6h
    @user-xz4eq2ci6h 4 роки тому

    For what you use it?

  • @user-wn8ve2hs3q
    @user-wn8ve2hs3q 3 роки тому +1

    የኔ ባለሙያ ተባረኪ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እህቴ

  • @adanechmitiku2108
    @adanechmitiku2108 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ዜድዬ በርቺ ኦርጋኖ ምንድነው በኛ ስሙ

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 6 місяців тому +1

    ኦርጋኖ ምንድነው በአማርኛ ስም የለውም

  • @AbCd-cz1de
    @AbCd-cz1de 4 роки тому

    Zedye balmuya ymefelgewn agegnehut amesegnalehu

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 2 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @sintesintelove6325
    @sintesintelove6325 Рік тому

    Amharic yemayigebawu ale

  • @biruktadesse4017
    @biruktadesse4017 3 роки тому +2

    What is meaning of organo

  • @birtawitme1425
    @birtawitme1425 Рік тому +1

    ኦርጋኖ እና ጦስኝ ልዩነታቸው ምንድን ነው?

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 4 роки тому +1

    አመስግናለሁ እህቴ መጥቻለሁ በሁሉም በርቺልኝ ጎራ በይ

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h 3 роки тому

    ፐርስሊ እና ኦርጋኖ ምንድነው ??? አላወኩትም
    ጎበዝ ነሽ

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 4 роки тому +1

    እረ ጥብስ ያስጎመጃል አሪፍ ነው በርች

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 роки тому +6

    የጦሲኝ ቅጠል በእንግሊዘኛ ስሙን ንገሪን የትስ ይገኛል

    • @AbCd-cz1de
      @AbCd-cz1de 4 роки тому +2

      Thyme ይባላል በየስቶሩ አለ

  • @zeharakedir642
    @zeharakedir642 2 роки тому

    konjo new gen organo mendenewu

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @meseretberhanu608
    @meseretberhanu608 Рік тому +1

    እህቴ ኦርጋኑ የሚባለው ሀገራችን አለ እንዴ ሌላ ስምስ አለው እባክሽ

  • @Jesusismysaviourended
    @Jesusismysaviourended 4 роки тому

    Gobez

  • @nebiyoutesfaye-ys7wt
    @nebiyoutesfaye-ys7wt Рік тому

    ዜድዬ በናትሽ በአማርኛ አድርጊ የአስተያየት መስጫ ሳጥንሽን እዪው እስቲ

  • @martamanaye8027
    @martamanaye8027 Рік тому

    organoማለት ኮሰረት ነዉ

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 3 роки тому +2

    እባካችሁ ገላግሉኝ እኔና እግሊዝ ተጣልተን ሥንደባደብ አደርን

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 роки тому +1

    በአማረኝ ብትጲፊውሥ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 4 роки тому +1

    Zd ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብሉን በጸሀይ ነው ወይንስ በኦቭን ማድረቅ ጥሩ?

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 роки тому

      በፀሀይ ወይም አየር ያለበት ቦታ መጠጥ ካለ በኋላ በ ኦቨን ይደርቃል።

  • @marinegus9145
    @marinegus9145 4 роки тому

    C

  • @user-bz5gg1ht8o
    @user-bz5gg1ht8o 3 роки тому +1

    ፐርስሊን እና ኦርጋኖ ምድናው በአማርኛ የምታውቁንገሩን

    • @sebelealeme8690
      @sebelealeme8690 Рік тому +1

      ፐርሰሊ የድንብላል ቅጠል ነወ

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 4 роки тому

    Zed organo ምንድነው

  • @melkamminwuyelet2232
    @melkamminwuyelet2232 4 роки тому +2

    Oregano በአማርኛ ምን እንደሆነ ብትነግሪን

  • @samialmunime4570
    @samialmunime4570 3 роки тому +1

    ዜድ ኦርጋኖ ምን አይነት ቅመም ነዉ ከቻልሽ መልስ ስጪኝ

  • @yablakat6835
    @yablakat6835 Рік тому +1

    oregano በአማርኛ ምንድነው?

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 роки тому

    ኦርጋኖ ምንድነዉ ባማርኛ በርቺ በተረፈ

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 4 роки тому +1

    ተባረኬ ጥያቄ ጦስኝና ኦራገ አንዳይነት መሰለኝ

    • @samyon99d46
      @samyon99d46 4 роки тому

      Yeteleyaye new

    • @HANUSHNUSHA
      @HANUSHNUSHA 8 місяців тому

      oregano "ኮሰረት"ሲሆን ጦስኝ ደግሞ Thyme ይባላል።

  • @yeworkliben
    @yeworkliben 4 роки тому +3

    ዜድየ በጣም እናመሰግናለን ኦርጋኖ ማለት ምን አይነት ቅመም እንደሆነ ብትነግሪኝ ተባረኪ።

  • @hyatehyate2922
    @hyatehyate2922 3 роки тому +1

    በረስሌ ምንድነው በረቢኝ

  • @kalkidanmuluye8436
    @kalkidanmuluye8436 3 роки тому +3

    Oregano in amharic

  • @samirawiteshatuendale7063
    @samirawiteshatuendale7063 3 роки тому

    ኦርጋኖኖ ጦስኝ ምንድ ነዉ ልዩነቱ?

    • @HANUSHNUSHA
      @HANUSHNUSHA 8 місяців тому

      oregeno "ኮሰረት" አብዛኛውን ጊዜ ቂቤ ለማንጠር የምንጠቀምበት ሲሆን Thyme ደግሞ "ጦስኝ" የምንለው ነው።

  • @zaharaali2599
    @zaharaali2599 Рік тому

    ኦርጋኖ ምንድነው አልገባኝም?

  • @user-je1yb5lz9x
    @user-je1yb5lz9x 9 місяців тому

    What is organo

  • @TigistMulugeta-ju4mg
    @TigistMulugeta-ju4mg Рік тому

    በናትሽ አኦርጋኖ ምንድነዉ ቅመም ልገዛ ብዬ ስጠይቃቸዉ ማንም አላቅም አለኝ ነጭ አዝሙድ ማለት ነዉ

    • @HANUSHNUSHA
      @HANUSHNUSHA 8 місяців тому

      "ኮሰረት" ማለት ነው

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 4 роки тому +9

    ቆይ ኦርጋኖ ምድነው በአማረኛ? ??
    እናመሰግናለን እህት

  • @zelekasheshifferaw9505
    @zelekasheshifferaw9505 Рік тому

    ኦርጋኖ በአማርኛ ምንድነው

  • @user-xb1lq2gd3u
    @user-xb1lq2gd3u 4 роки тому

    ጦስኝ እና ኦርጋኖ ይለያያሉ እንዴ??

    • @AbCd-cz1de
      @AbCd-cz1de 4 роки тому +1

      አዎ ዲስክሪፕሽን box ውስጥ ፅፋለች እኮ

    • @user-xb1lq2gd3u
      @user-xb1lq2gd3u 4 роки тому +1

      @@AbCd-cz1de እሺ ማር

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 4 роки тому

    ኦርጋኖ ምንድነው ?

    • @samirawiteshatuendale7063
      @samirawiteshatuendale7063 3 роки тому

      አይመልሱልሽም ።

    • @samirawiteshatuendale7063
      @samirawiteshatuendale7063 3 роки тому +2

      በጣም ግልፅ አርገዉ ካልነገሩሽ በፍፁም ማየት የለብሽም ለአንቺ አስበበዉ ሳይሆን በትርፍ ጊዜ ከ you tub የሚያገኙት ን ብር እያሰቡ ነዉ በተአምር ከነሱ መልስ አትጠብቂ ። እኛ የነሱ ኪሲ አድላቢ መሆን የለብንም።

  • @umdode7879
    @umdode7879 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ግን ባለፈው ጥያቄ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 роки тому

      ውይ ምን ነበር

    • @umdode7879
      @umdode7879 4 роки тому

      የእርጥብ ቅመሙ ማለት ከነጭ ሽንኩርት እና ከዝንጅብል ጋር የተለያዩ ቅጠሎች ጨምረሽ የሰራሽው ለምን ለምን ምግብ ነው የምንጠቀመው

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 роки тому

      @@umdode7879 ለቀይ ወጥ አይሆንም ግን ለአልጫ ለጥብስ ለመሣሠሉት ይሆናል ብዬ አዛው ቪዲዮ ስር ኮመንት ላይ ፅፌዋለሁ አኮ፣ አመሠግናለሁ።

  • @hyatehyate2922
    @hyatehyate2922 4 роки тому +1

    Orgne mendnw bamriga

  • @missjanat9618
    @missjanat9618 4 роки тому

    ኦርጋኖ ምድነው በአማረኛ

  • @user-dc6sq8ng7k
    @user-dc6sq8ng7k 3 роки тому +1

    ጦስኝና ኦሪጋኖ አንድ አይደሉም እንዴ

    • @fikirtemamo3349
      @fikirtemamo3349 3 роки тому

      They are not the same

    • @HANUSHNUSHA
      @HANUSHNUSHA 8 місяців тому

      oregano "ኮሰረት" ማለት ነው።

  • @gennysol6539
    @gennysol6539 3 роки тому

    🙏🙏🙏