UNITY PARK - አንድነት ፓርክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • የትዉልድ አሻራ አንድነት ፓርክ ከመስከረም 30, 2012 ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ይሆናል።
    Unity Park, embodying generational legacy, will be open to the public as of October 11, 2019.
    #የትዉልድአሻራ
    #GenerationalLegacy
    #PMOEthiopia

КОМЕНТАРІ • 70

  • @eliashaileu8843
    @eliashaileu8843 4 роки тому +4

    ኡፍፍፍ የዘላለም አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይባረክ እግዚአብሔር አይጥለንም አይተወንም ጨለማው እየተገፈፈ ነው የእናቶች የአባቶቼ እንባ ሊታበስ ነው አፍራሹ ሊያፍር ነው ይህንንም በትግስት እጠይቃለሁ ከፍታዋንም አያለሁ ።

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 4 роки тому +12

    ዋው እንግዲህ አገሬ ስገባ የመጀመርያ ስራዬ ይህን የአስተሳሰብህ ውጤት የሆነውን የአንድነት ፓርክ መጎብኘት ነው።

  • @mickeydi
    @mickeydi 4 роки тому +6

    Wow! This is Amazing! The name Unity Park is a Great name for the Park, hope to see it soon🙏. We Thank our Prime Minster Dr. Abiy from the bottom of our hearts!. God Bless That soil🙏

  • @edlawitdejene8733
    @edlawitdejene8733 4 роки тому +1

    ዶ/ር አንተን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል አንድ ነገር ልበል የትኛውም ሰው ፊት ስላንተ አቛም ለሰዎች መናገር ቢያኮራ እንጂ አያሳፍርም። እ/ር ይርዳህ ተማኝ እና አብሮክ የሚሆን ሰው ይስጥህ!

  • @sebrinanigreti5329
    @sebrinanigreti5329 4 роки тому +14

    የእኔ መሪ
    ስራ አክባሪ
    ዛሬን ዘዋሪ
    ነገን አብሳሪ
    ጥላቻን ጠዬ
    ፍቅርን ሰባኬ
    ሁሉን ደማሪ
    ለእኔ ግን ለሰብሪ
    ከቶም አይገኝም እንዳንተ አይነት መሪ።

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 роки тому

    Ebakachehu beged dr endentela ategotgutun. Meneney kezeh belay bado kazenaterkbo. No words

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 4 роки тому

    እንዴት ደስ ይላል በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ደስ ይላል ወደ ሃገሬ ስመጣ ማየት እችላለሁ ማለት ነው😘😘😘 ይሄ መሪ ግን ምንአይነት መሪ ነው በጌታ ብቻ ዘመንህ ይለምልም የኔ ብርቅዬ ነህ በጣም ነው የምወድህ💖💖💖💋💋💋💋🌹🌹🌹💝💝💝💝💝💝

  • @fevengirma1827
    @fevengirma1827 4 роки тому +8

    ቃሉን አክባሪው መሪያችን ስራህ አስደንቆናል ገና ሀገራችን ካንተ ብዙ ትጠብቃለችና በርታልኝ

  • @hiwotmohammed3444
    @hiwotmohammed3444 4 роки тому +3

    WOW WORD IN ACTION THANKS Dr.ABEY

  • @liyatube754
    @liyatube754 4 роки тому +2

    እጅግ በጣም ውብ ነው። በዚህ አጭር ጊዜ የተሰራው ሁሉ አስደናቂ ነው በርቱልን !!!

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d 3 роки тому

    የኔ ጀግና
    የኔ አንበሳ
    የኔ ነበር
    የኔ አዋቂ
    ያኔ ብልህ
    አብዬ ምርጥ መሪ

  • @fevengirma1827
    @fevengirma1827 4 роки тому +2

    እኛም እንደ መሪያችን ትልቅ እናስባለን፥ ትልቅ እናልማለን፥ጠንክረን እንሰራለን ህልማችንን እናሳካለን!!

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ዘመን የማይሽረው ትውልድ የሚወራረስው መልካም ስራ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰርተዋል

  • @fevengirma1827
    @fevengirma1827 4 роки тому +2

    አንድነት ፓርክ የሀገራችን አንድነት ቀደምት የታሪክ ባለቤትነት ማሳያ ቅርሳችን ነውና መሪያችን ይህን ስላሳየህን እናመሰግናለን

  • @liyatube754
    @liyatube754 4 роки тому +2

    ከአብያችን ጋር ወደፊት ገና ብዙ እናያለን!!!

  • @liyatube754
    @liyatube754 4 роки тому +3

    እናመሰግናለን! ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ።

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 4 роки тому

    Woooow Abeyeyeeee mene leblehe kalat yeleghem becha God ekef degef adergo yasbekwen hulu yasakalhe zemnhe yebarwk wendmalem ayzoooo yemtamlkew amlak yashagerhal

  • @fiyoriabreham6467
    @fiyoriabreham6467 4 роки тому +1

    ዋው እንዴት ያምራል አብቹ ሁሌም ሀሳብሀ ይለይብኛል

  • @liyatube754
    @liyatube754 4 роки тому +1

    እውነት ነው ትልቅ እናስባለን፥ ትልቅ እናልማለን፥ጠንክረን እንሰራለን ህልማችንን እናሳካለን!!

  • @amanuelamsalu3562
    @amanuelamsalu3562 4 роки тому +1

    Awesome ተባረክ አብያችን

  • @Yitayew2
    @Yitayew2 4 роки тому +2

    i can't wait

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 4 роки тому

    Thanks Thanks Thanks, እናመሰግናለን።

  • @fiyoriabreham6467
    @fiyoriabreham6467 4 роки тому +6

    አብቹ ማለት ዘመናዊ
    ሃገር መሪ ነው ማንም አስቦት የማያዉቀውን ነገር እያሳየን ነው እናመሰግነዋለን

  • @zufantsegai7948
    @zufantsegai7948 4 роки тому +2

    የኛ ትልቁ ሠዉ ከአንተ ጋር ገና ሌላም እናያለን። ምስጋና ይድረስ የኛ ንቁ መሪ።

  • @fevengirma1827
    @fevengirma1827 4 роки тому +6

    ጊዜ ደግ ነው የማያሳየን የለምና በአቅራቢያው ለማለፍ ያስጨንቀን የነበረውን ቤተ መንግስት ገብተን ለማየት በቃን

  • @filominahawle
    @filominahawle 4 роки тому +4

    Am Coming Soon 🇪🇹💃💃💃💃💃

  • @fiyoriabreham6467
    @fiyoriabreham6467 4 роки тому

    አንድነታችንን የምናይበት አንድነት ፓርክ ልዩ ነው!!

  • @jss1027.
    @jss1027. 4 роки тому

    ላንቴ ስል ዶክተር አብይ ህወቴን ልሰጥ ዝግጁ ነኝ you are our hero!!! Wedahalew lemelkam astesasebih

  • @sisaytiruye8962
    @sisaytiruye8962 4 роки тому

    I can't wait to see!!!👌👍🇪🇹

  • @leggiet428
    @leggiet428 4 роки тому +3

    I'm Speechless ohhh, this guy Abiy is up to something wow!!❤❤❤ i just love it😱😍👊💌

    • @habeshacasual636
      @habeshacasual636 4 роки тому

      wake up this OLF thug is playing with us. i woke up after the Shimels speech

    • @lcye798
      @lcye798 4 роки тому +1

      @@habeshacasual636 Did you woke up to be added with a devil to make fight b/n people just like others? I rather wish you to sleep forever than waking up to spreed the same nonsense "tisheweden" that we tired to hear.

    • @leggiet428
      @leggiet428 4 роки тому +1

      @@habeshacasual636 wrong bro first we need to Appreciate a good things, and then we can oppose when we have a reason to do it, let's be a reasonable! for instance what he did here is a great job that deserve 👍 appreciation,
      " think like a wise man" 🙏😍

    • @Odim65
      @Odim65 4 роки тому +1

      @@habeshacasual636 I am feed up to hear "Wake up" and "Nika" speeches. let's not make every thing Politics and let's enjoy what we got here.

  • @alsfetmobail3913
    @alsfetmobail3913 4 роки тому

    አብቹ አብሽረ አላህ ይቁምልህ

  • @yanoreeshetu6038
    @yanoreeshetu6038 4 роки тому +1

    ለዚህ መሪ ጊዜ ስጡት ሳይቦከ ይጋጋሪ የምትሉ ?!
    #ኤል ቲቪ ይዘገልን ሠላም እንፈልጋለን አብረን ለመኖር
    ጋባዥ ሆነህ አትጓርሪብን አንድነት ነው የጥንካሬያች ዋልታ
    ዘመን በሰጠን ማእረግ አክቲቪስት ተብለናል ግን ሀገርና ማህበረሰብን የሚለይ ከሆነ ይህ ስም የእርግማን እንጂ ያበራካት አለመሆኑን ልንገነዘብ ይገባናል ።

  • @hannagetalijjesus32
    @hannagetalijjesus32 4 роки тому

    WOWOW

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 4 роки тому

    ጥሩ ነው እናየዋለን

  • @ebrahimali2912
    @ebrahimali2912 4 роки тому

    ብርቱልን

  • @fiyoriabreham6467
    @fiyoriabreham6467 4 роки тому +2

    የአብቹ የመደመር ፍልስፍና ትናነትን ያስታውሳል፤ ዛሬን ይዋጃል፤ ለነገ ይዘጋጃል፡፡

  • @ethioictmedia
    @ethioictmedia 4 роки тому

    Nice work keep it up.

  • @orgainnozambezi5102
    @orgainnozambezi5102 4 роки тому

    Ethiopia long live

  • @zera1
    @zera1 4 роки тому

    You did it!!!!

  • @hannagetalijjesus32
    @hannagetalijjesus32 4 роки тому

    ❤❤❤❤❤

  • @anannato1360
    @anannato1360 4 роки тому

    Abichuu humna keenya dadhabiin ati ummata itoophiyaatif hojjete waan laayyotti ilaalamuu miti nuuf jiradhu ilma abbaa gadaa.

  • @helendeguma7970
    @helendeguma7970 4 роки тому

    ❤❤❤❤👌👌👌

  • @esubalewababe4487
    @esubalewababe4487 4 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹Wake up ethiopia 🏗🏗🏗

  • @biruktube2207
    @biruktube2207 4 роки тому

    የኢትዮጵያዬ ከፍ ትላለች ገና
    ዶ/ር ዐቢይ🙏

  • @dawitdemessie6433
    @dawitdemessie6433 4 роки тому

    ቤተ መንግስት አካባቢ ፎቶ መነሳት ክልክል የነበረበት ጊዜ አልፎ ለዚህ ደረስን፡፡
    በተለይ የምንጊዜም ምርጥ ንጉሳችንን የአፄ ሚኒልክን ቤተመንግስት( የግብር አዳራሽ ዙፋን ቤት እንቁላል ቤት) ለማየት ጓጉቻለሁ፡፡

  • @bekelemariam588
    @bekelemariam588 4 роки тому

    [b]አንደኛ፣ የዳግማዊ አጼ ምኒልክ ትክክለኛ ስም እና አጻጻፍ ምኒልክ ነው እንጂ ሚኒሊክ ወይም ምልሊክ ወይም ምንልክ ወዘተ አይደለም ።
    ሁልተኛ፣ አንድነት ፓርክ ፈጽሞ ጥሩ ስም አይደለም። አንደኛ ፓርክ ማለት የእንሰሶች መሰብሰቢያና የዱር አራዊት የሚታይበት ማለት ነው። ቃሉ ከዚያ የመጣ ብቻ ሳይሆን ራሱ ቃሉ የተውሶ ነው። አንድ ክቡር የኢትዮጵያ ምልክት ቦታ በተውሶ መጥራት ያሳፍራል ። ላቢይም ቢሆን አለው አለውና ሳይመታው ቀረ እንዳይሆን ከዛሬ ጀምሮ ፓርክ የሚለው ቃል አንጠቀም ።
    ሶስተኛ ፣ ፕሬዚዳንቷ እንዳሉት ይህ ቦታ ታላቅ ሆኖ የኢትዮጵያ ገዢዎች ማእከል የሆነው በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ስራና ምክኛት ነው ። ለማንም ፍትሃዊ ሰው ግልጽ እንደ ሚሆነው ይህ ቦታ ምንም ሆነ ምን የሚጠራው እና መሰየም ያለበት መጀመሪያ በፈጠረው ሰው ስም ነው ። ያም ሰው አጼ ምኒልክ ይባላል።
    ስለሆነም ይህ አዲስ ያንድነት ፓርክ ትክክለኛ ስሙ[/b] [b][size=200]ምኒልክ መስክ[/size][/b] [b]ነው፣ መሆንም አለበት፣ የአለም ቱሪስቶችም የሚሳቡት ምኒልክ መስክ ቢባል ነው።[/b]
    [b]አዲስ አበቤ ከዛሬ ጀምሮ[/b] [b][size=200]ምኒልክ መስክ[/size][/b][b]እንጂ ሌላ ቃል አትጠቀሙ
    [/b]
    ua-cam.com/video/ALYV1dlWe_o/v-deo.html[b]አንደኛ፣ የዳግማዊ አጼ ምኒልክ ትክክለኛ ስም እና አጻጻፍ ምኒልክ ነው እንጂ ሚኒሊክ ወይም ምልሊክ ወይም ምንልክ ወዘተ አይደለም ።
    ሁልተኛ፣ አንድነት ፓርክ ፈጽሞ ጥሩ ስም አይደለም። አንደኛ ፓርክ ማለት የእንሰሶች መሰብሰቢያና የዱር አራዊት የሚታይበት ማለት ነው። ቃሉ ከዚያ የመጣ ብቻ ሳይሆን ራሱ ቃሉ የተውሶ ነው። አንድ ክቡር የኢትዮጵያ ምልክት ቦታ በተውሶ መጥራት ያሳፍራል ። ላቢይም ቢሆን አለው አለውና ሳይመታው ቀረ እንዳይሆን ከዛሬ ጀምሮ ፓርክ የሚለው ቃል አንጠቀም ።
    ሶስተኛ ፣ ፕሬዚዳንቷ እንዳሉት ይህ ቦታ ታላቅ ሆኖ የኢትዮጵያ ገዢዎች ማእከል የሆነው በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ስራና ምክኛት ነው ። ለማንም ፍትሃዊ ሰው ግልጽ እንደ ሚሆነው ይህ ቦታ ምንም ሆነ ምን የሚጠራው እና መሰየም ያለበት መጀመሪያ በፈጠረው ሰው ስም ነው ። ያም ሰው አጼ ምኒልክ ይባላል።
    ስለሆነም ይህ አዲስ ያንድነት ፓርክ ትክክለኛ ስሙ[/b] [b][size=200]ምኒልክ መስክ[/size][/b] [b]ነው፣ መሆንም አለበት፣ የአለም ቱሪስቶችም የሚሳቡት ምኒልክ መስክ ቢባል ነው።[/b]
    [b]አዲስ አበቤ ከዛሬ ጀምሮ[/b] [b][size=200]ምኒልክ መስክ[/size][/b][b]እንጂ ሌላ ቃል አትጠቀሙ
    [b]

  • @samsona3503
    @samsona3503 4 роки тому

    This is not a park this is a palace? Why didn’t he name the park after Menlik? For us it will continue to be emeye Menlik Palace!

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 4 роки тому

      The whole compound is still miniliks palace. I think it’s the park that has a new name.

    • @samsona3503
      @samsona3503 4 роки тому

      Kidy Kassa , I stand corrected. I was a bit aggravated by OPDs heaven agendas trying to change history. They just can’t get over it.
      I have respect for our PM. He needs our support more than ever.
      Thank you

  • @todtod5393
    @todtod5393 4 роки тому

    I can see #David #Star on the #Carpet

  • @eliashaile7993
    @eliashaile7993 4 роки тому +1

    ማነው በቅንነት ሰብስክራይብ ሚያረገኝ
    I'm vlog from china 🇨🇳 love you guys I need your Support

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 4 роки тому

    Is there anything about Mesjid AlNegashi? I know

    • @ermiphysic
      @ermiphysic 4 роки тому

      Yes,there is religion section