Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃላ ህይወትን ያሰማልን አባ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምርኝ አትለፉኝ ውዶችየ
ወንድም የእዚህ ድኅረ ገጽ አዘጋጅ፣አንዳንድ ግለሠቦች በሃይማኖት ጥልቀት ግንዛቤ የሌላቸው፣ሃይማኖትን ለመገንዘብ ዕድሜያቸው፣ልቦናቸውን በቅጡ ያልሰበሰቡ፣ግለሰቦች በየድኅረ ገጹ ባገሱ ቁጥር ማቅረብ ለእነሱ ማስታወቂ መስራት፣ለሌው ማኅብረሰብ የረከሰ፣ያልበሰለ ሃሳባቸውን ማንሳት እንዳሆን ቢታሰብበት!!!
ወዳጄ ማንኛውም ሰው ለማወቅና ለመረዳት ከጠየቀ መልስ ይሰጠዋል። ደግሞም መንፈሰዊ ጥያቄን እኮ ልጆቻችንም ይጠይቁናል በሚገባቸው መልኩ ይመለሳል ለማስተዋወቅ የምል ብህል ግን የተሳሳተ ነው ምክንያቱም በዚህ መንገድ በማስተማርና እውነታውን እንድያውቁ በማድረግ ብዙ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንድመለሱ ሆኗል። ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን 🙏 የሚጠይቅ ሰው ልበረታታ ይገባል ከእኛ የሚጠበቀው የሚገባውን ማድረግ ብቻ ነው።