በአነስተኛ ገንዘብ አዋጭ ቢዝነስ ልንሰራባቸው የምንችልባቸው 10 ማሽኖች | አዲስ እይታ
Вставка
- Опубліковано 27 жов 2023
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World - Навчання та стиль
ከዋጋ ግምታቸው እና የቦታ ስፋት ፍላጎታቸው ጋር ብታቀርቡት አሪፍ ነው
ይህንን ማውራት ምንድነው ጥቅሙ የት እንደሚገኝ ስንት እንደሚሸጥ ምንም የተባለ ነገር የለም
what an eye opening video! And it will be great if there is pricing.
\
ሥጋውን የትእንደሚገኛ ና ሌሎችንም መረጃወች ለመስጠት ሞክር
አምስት ደቂቃ ሙሉ ዝባዝንኬ
ለናተ ቢዝነስ ብቻ አይሁን እውነተኛ ነገር ብቻ ስሩ ለምን ትክክለኛ መረጃ አድርጉት እንጂ ለናተ ብቻ ቢዝነስ ብቻ አታድርጉት
የብሎኬት ማምረቻው በእንዴ ስንት ያመርታል ?ስንት አይነት አማራጭ ለው? በአንድ ሰዓት ስንት ያመርታል ? ፓውር በመኖሪያ ቆጣሪ ይሰራል? ዋጋው ስንት ነው?
የት ነዉ የሚጠኘው ንገረን/ወይም ሰልክ ቂጥር
Adrshu ytnw ablokt masnflgnw 12:18
....incomplete information like where to buy the machines how much and where to get the materials....
Yehema fugera nw kefelegachu details negerun ,sent birr yefelegal,machine keyet hager yegegnal menamen negerun enji
Detail is ur home work
It is more attractive if you add its price
ለመነጋገር የት ትገኛላቹ
yetinewi yemigegnew siliki bitasikemitu
ahun chalk man ytekemal ???????/ ay ...........
ስልክ ቁጥር የላችሁም ወይ
የት ይሸጣል
ዋጋቸዉን አስቀምጥ
ማሽኖቹ የት ነው ማግኘት የሚቻለው
Like
የቡልኬት ማሽን እፈልጋለሁ የት ልምጣ
ግብሩን የሚተምኑት እነማን ናቸው ተስፋ አስቆራጮች ናቸውና እባክህ ተወን ሰውዬው የማይጣፍጥ ምግብ እየበላ እያለ አስተናጋጁ እዴት ነው ምግቡ ተመቸህ ሲለው እባክህ መጣፈጡ ቀርቶ ስታጠብ እጄን በለቀቀልኝ ብሏል ይባላል ።
like
አድራሻ ንገሩን
እመጣለሁ
ምኑን ያስተዋወቃቹን ታድያ፡ በአንስተኛ ዋጋ ብላቹህን ፡ ዋጋውን ሳትናገሩ ትቀራላቹህ ማፈርያዎች
ዋጋቸውን አትናገርም እንዴ
Lowest budget program i think its message lacks imagination
በአነስተኛ ገንዘብ ማለት ስንት ነው አነስተኛ ገንዘብ እውነት እግዚአብሔር በሚያውቀው መቼስ 300 ሺ ብር ልትለኝ ነው ይሄ ላንተ ትንሽ ነው ምክንያቱም ላንተ ቢዝነስ ነውና እና አነስተኛ ስትል ልቡ የሚቆመው ብዙ ነውና ማሽኑ ቢያንስ ከ10 ሚልዮን በላይ ነው አንተ አነስተኛ ያልከው
ሁሉም ኮሜንት ላይ በእናንተ ሲበሳጭ አያሳፍራቹህም