HIV እንዳለብኝ ደበኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 195

  • @kaleab298
    @kaleab298 Рік тому +11

    እንደ አስተያየት ጥሩ ነገር ነው። የምታቀርቡት። ስለወጣቱ ስሜት ውስጡያለውን እውነታ ውሸቱን እውነቱን አውጥታቹ እንደዚህ ማወያየታቹ የሚደገፍ ይበል የሚያስብል ነው። በርቱ

  • @mahita12345
    @mahita12345 Рік тому +39

    For the last girl....since she is living in the US there might be communities supporting positive peoples .....so its better to look for those groupes &try to get psychological support & share their experience.....but i don't think that she should tell her status to every guy she met ....they may blackmail her...and don't you worry girl there are so many diseases far worse than HIv....bzw Liyu and Mahi i am your big fan...

  • @meronestifanos900
    @meronestifanos900 Рік тому +80

    Story#1, በፍጹም ይቅርብሽ እህቴ በጣምtoxic ነው ያለሽበት ሁኔታ ልክ አይደለም ሲቀጥል ሀይማኖቱ ላንቺ አይሆንም እንደው ፋቅር እንኳን አለበት ብዬ ልመንና ነገ ከነገ ወዲያ ቢጤውን ይዞ ይመጣል ምክንያቱም ሀይማኖቴ ይፈቅድልኛል ይልሻል። ስለዛ plz ተይው በጣም በቶሎ እንድትረሽው ጸልዪ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ ሲጀመር ለኛም አይፈቀድልንም ጌታ ይርዳሽ🙏❤

    • @hanasahle6648
      @hanasahle6648 11 місяців тому +5

      Very true 👍

    • @hayatmohammed7744
      @hayatmohammed7744 8 місяців тому +3

      emnetuma endimetat ayfekdletm nbr ende negist endiyezat enji this is his personality not religious problem

    • @meronestifanos900
      @meronestifanos900 8 місяців тому

      @@hayatmohammed7744 manbeb atchiyim ende? Endimetat yemil neger biyalew? ሲቀጥል realityውን ነው comment ያደረኩት

    • @ArwalAhmed
      @ArwalAhmed 7 місяців тому

      @@hayatmohammed7744 yaa

    • @ArwalAhmed
      @ArwalAhmed 7 місяців тому +2

      haymanotu bifekdim lela set mamtat kefelege isuan yemanager gideta alebet so if she don't want it he have to forget about that so don't contact this with religion

  • @elshadaybirhanu2251
    @elshadaybirhanu2251 7 місяців тому +3

    ye Religion difference yihen R/ship lemakom beki nw chrash nw mayihonew just red መጸሐፍ ቅድስ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መጨራሻ ላይ HlV ያልሽው ልጅ የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ ትድኛለሽ የምር ዩቲብ ላይ ሰርች አድርግ ገጠመኝ ብለሽ በተረፈ እመብረሃን ትማርሽ😢❤

    • @adeyabebe4749
      @adeyabebe4749 Рік тому

      የቪድዬውን Link ብትልኪልኝ እህቴ please 😊

    • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
      @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ Рік тому

      @@adeyabebe4749 ገጠመኝ ብለሽ ሰርች አድርግ እማ

    • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
      @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ Рік тому

      @@adeyabebe4749 ዩቲብ ላይ ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋዬ አበራ ዘይም ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለስ ሰርች አድርግ ይመጣልሻል እማ ሁለቱም የሱ ናቸው

    • @heniman4435
      @heniman4435 7 місяців тому

      Tesfaye abera blesh search adrgiw tagegniwalesh ehte enem ende anchi hiv alebg relationship mejemer ferche neber eski eyiw y​itekmshal@@adeyabebe4749

  • @gezusudan6827
    @gezusudan6827 Рік тому +22

    Mahi እርጋታሽ በጣም ቆንጆ ነው።

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Рік тому +1

      Love her❤

    • @NedhiYared
      @NedhiYared 7 місяців тому +1

      mahi you are so great on reading and keep reading 🥰😍😘🥰😍🤩🥰🤩

  • @tigistaffine2546
    @tigistaffine2546 Рік тому +63

    Hi, I don’t know the medical access in US especially in her visa status but in the western world, they can treat her to extent that the virus will disappear from her blood. These people can have normal relationships without imposing any danger of transmitting the virus to their partner and can have kids free from the virus. So my advice try your best to get this treatment after that you can freely enjoy love and life. But even without the treatment, as long as you are open about it, you have the right to enjoy life with people who are in similar situations. Above all take care of yourself, stress is not good for your health, focus on settling your visa and school situation, stand on your feet, young lady the world is yours and you just started it. May God bless you!

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Рік тому

      Ya go to community that will help u with HIV and link u up with bf,please

    • @solomonjima2097
      @solomonjima2097 Рік тому

      best advice

    • @saronmengistu9707
      @saronmengistu9707 Рік тому

      @@danayithabte4733is there any community you know with that in USA especially involves habesha??

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  Рік тому

      Great advice

    • @rebeccabogale1810
      @rebeccabogale1810 7 місяців тому

      @@leyuandmahi Speaking as a medical professional, the most important thing is that she is under the right treatment. Just google the term 'UequalsU' and you will understand what I mean. Her doctors will also let her know all she needs to know about relationships and whether she needs to disclose her infection to a partner or not.

  • @sarinare5544
    @sarinare5544 Рік тому +32

    The first story😮girl are you okay? You have to run as fast you can endeee gud eko nw

  • @HeluMekuria
    @HeluMekuria Рік тому +33

    I like how clam Mahi's advice is...

  • @avi_king301
    @avi_king301 Рік тому +29

    Positive የሆኑ ሰዎች የሚገናኙበት ሴንተር ይኖራል ሰርች አድርጋ በመሄድ መፍትሄ ታገኛለች ፣ድንገት ደግሞ እራሷም ተፈውሳ ይሆናል 🎉

    • @seidhassen4422
      @seidhassen4422 Рік тому +2

      Awo enem bekebet mawkew sew habe Hospital bemsera seat positiv yehonu sewoch yagenagn neber

    • @saronmengistu9707
      @saronmengistu9707 Рік тому

      @@seidhassen4422yet USA kehone esti negerugn

    • @mekdesteshom7288
      @mekdesteshom7288 Рік тому +1

      ምን ተብሎ ነው ሰርች የሚደረገው

    • @helinasolomon4661
      @helinasolomon4661 Рік тому

      ​@@mekdesteshom7288@Ethidating

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Рік тому +15

    አንዳንድ ሴቶች መመታት ይወዳሉ እኔ ሶስት በቅርብ የማቃቸው ሴቶች አጋጥመውኛል ባሎቻቸው መምታት ሳይሆን የመግደል ሙከራ በሚባል መልኩ ነው የሚመቷቸው ፊታቸው ተጋግጦ ደም በደም ሆነው ጉልበታቸው ተሰባብሮ እያነከሱ ውዴ ማሬ ሲባባሉ ይገርመኝ ነበር ቆይ እንዲህ እየተመታቹ እንዴት ነው አብራቹ የምትኖሩት ብዬ ስጠይቃቸው ሶስቱም የመለሱልኝ መልስ ዱላ እኮ ሱስ ይሆናል ፍቅር ይጨምራል ነው ያሉኝ ይሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው 😂

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ Рік тому +2

      ክክክክ እኔ እማቃት ድግም አንዳንዴ ባል ሲማታ ጥሩ ነው ትል ነበር😅😅😅😅

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 Рік тому

      @@መኪነኚየእናቴናፋቂ አባታቸው እናታቸውን እየመታ እያዩ ያደጉ ሴቶች ናቸው መመታት ልክ እንደሆነ የሚያስቡት ወንዶችም እንደዛው ከአባታቸው ያዩትን ነው ሚስታቸው ላይ የሚደግሙት ይሄ ደግሞ የስነልቦና ህክምና ያስፈልገዋልብ ብዬ ነው የማስበው

    • @beza7754
      @beza7754 Рік тому +1

      Stockholm syndrome ነው።

    • @elhamnegn4597
      @elhamnegn4597 Рік тому +1

      😂

  • @redietsolomon9643
    @redietsolomon9643 11 місяців тому +3

    ልዩዬ ልክ ነሽ በማስተዋል ነው ምትናገሪው .....አንዳንዴ ሚሰሙንን ስሜቶች በትክክል ምናቃቸው አይመስለኝም ወንድ ልጅ አንዴም ቢሆን ከመታሽ ✋ stop ማለት አለብሽ...የፍቅር መገለጫ አደለም እባካቹ what do u want ? 😢ነገ እማትወጡበት መንገድ አትጀምሩ የሆነ ምልክት ስታዩ አስቡ ቆም ብላቹ ......ልዩ እና ማሂ እወዳቸዋለሁ በርቱ 👏👏❤❤🔥

  • @meronmandefro9133
    @meronmandefro9133 Рік тому +5

    እኔ በሁለተኛው ሀሳብ እስማማለው በህይወቴ ወስኜ ወጥቼ አሁን አግብቼ ወልጃለው ❤ስለዚህ መወሰን በጣም ትልቅ ነገርነው!

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Рік тому +15

    አይደለም የስምንት ወር ጓደኝነት ትዳር ይፈታል በሚማታ ወንድ አትቀልጂ በራስሽ

  • @sasi849
    @sasi849 Рік тому +28

    Guys, you missed the whole point about the educated lady and her situation. His ego will give her he'll on earth. Men don't like to be dominated. You might think he is ok with her success now but in the long run he'll start to feel it.

    • @ephrataleulseged4689
      @ephrataleulseged4689 Рік тому +1

      But she didn't really say he was exhibiting that kind of behavior 🤷🏽

    • @sasi849
      @sasi849 Рік тому +7

      @ephrataleulseged4689 I know he won't show it now. Regardless of what she thinks is the problem. A woman should go for someone better than her in every aspect of life.

    • @selmik6591
      @selmik6591 Рік тому

      ​@@sasi849not necessarily..u cant generalize

    • @tsiondemere3982
      @tsiondemere3982 9 місяців тому

      Not now but gradually.........​@@ephrataleulseged4689

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ

    እንዴት ነው ሁለት የተለያዩ ሀይማኖት ፍቅር ውስጥ በጣም ይከብዳን ወላሂ እሱም በሀይማኖቱ እሱም በሀይማኖቱ ጪራሺ ይማታን እህቴ ይሄ ፍቅር አይመስለኚ ልጂ ስትወልዱ እንዴት ልትሆኑነው ራቅ እያደረጋችሁ እስቡ እንጂ ❤❤❤❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Рік тому +6

    ሁሌም 1ኛ አድማጫችሁ ነኝ ልዩን ደግሞ ልክ እንደኔ ጄሚኒ ነች መሰለኝ ብዙ ነገራችን ይመሳሰላል። ልዩዬ ውድድድ❤ ማሂም😊❤

    • @wudasseephrem8234
      @wudasseephrem8234 Рік тому +1

      She is scorpio

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Рік тому

      ​@@wudasseephrem8234 እስኮርፒዮ እብድ ናቸው እንዴ ?እኔነኝ አሁን

  • @meklitbekele610
    @meklitbekele610 Рік тому +9

    the last girl beam tasaznalech I hope she heals from her pain and trauma and she has to move on from the mistake she made she has to forgive herself, get therapy and get closer to God. I hope she gets all the love and care she deserves.

  • @frehiwetwaleligne7028
    @frehiwetwaleligne7028 Рік тому +12

    በናታቹ ማሂዬ እና ሊዬ የመጀመሪያ ባለታሪካችሁን ከኔ ጋር አገናኟት ከኔ ታሪክ ላካፍላት እንደዚ አይነት ሰው መጨረሻ እድሜዋን ገሎባት ነው የሚሄደው አይጠቅማትም ምንም ምርጫ ውስጥ እራሱ አታስገባው አስባችሁታል ከእምነት አይሆናት ከፀባይ አይሆናት አውቆ ነው ጓደኞቹ ፊት እንደሚወዳት የሚሆነው ውሸታም ነው አክት ነው የሚያደርገው እራስ ወዳድ ነው እሱ ስሜቱን ነው የሚኖረው እሷን ግን እድሜዋን ነው የሚጨርሰው ውይይይ ስሜታዊ አደረገችኝ ይቅርታ፡፡

    • @NedhiYared
      @NedhiYared 7 місяців тому

      are you guys real you to have a such story what??????????😳😳😳😳😳

  • @bethelsitotaw6379
    @bethelsitotaw6379 Рік тому +5

    for the first story- run away from that toxic guy....yes the religion difference matters because you never be in a common ground. there is no such kind of respect!

  • @jasmin-kw5iv
    @jasmin-kw5iv Рік тому +9

    For 21 year girl the last story ayzosh Allah ale alresashm sewn kmichelew belay alfetnwm belo kal gebtoal swoch enesasatalen esu gin fetsum nw wde fetarish temeleshi miwedewn nw bekbadu mifetenw u r young betam gena stay strong time will heal you, eraseshn tebki stay healthy and then trust him ena start from zero maybe after years you might say malfew almeselgnm kebad neber gin enem ezi dershe yehenn miyakel social support founder honku teyalesh eza mehoneshnm ende big opportunity metekem techiyalesh mejemeriya stable yehone sera eskteyzi ketyna temrteshnm kakomeshbet kety Allah yerdash yene konjo feeling guilty is also a good sign that you have a pure heart 😊

  • @eutimjv
    @eutimjv Рік тому +6

    የመጀመሪያዋ አስቢበት ገና አጭር ጊዜ ነው ከቀጣይ ህይወትሽን አስቢ እንድህ ያሉ ወንዶች በሴት የሚቀልዱ ናቸው ከምንም በላይ መከበር ይቀድማል

  • @HanuBaba-nb2xj
    @HanuBaba-nb2xj 4 місяці тому

    the first story #ምን ማለት ነው ይመታኛል እንኩዋን 8 moth ያወቅሽ bf ይቅርና ልጆች የወለድኩለት ባሌ እጁን ያነሳ ቀን ቀይ ካርድ ኸ 😒

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Рік тому +5

    ያከብረኛል ያልሽው ልጅ ምን ሆነሽ ነው ኤ እየደበደበሽ የምን ክብር ነው

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Рік тому +4

    ያልበሰለ ሰው ፍቅር ነው በነገራቹ ላይ ይሄን ምታነቡ ሰዎች ዱላ ሱስ ይሆናል እና በተቻላቹ መጠን ወንዶች አትጀምሩት እኔ ባለፈው ህይወቴ በጣም ካቅም በላይ ሆኖብኝ በጥፊ መትቻት ሴቶች ይወዱታል ጭራሽ አውቀው ማጥፋት ይጀምራሉ እና በፀሎት ነው ያቆምኩት ምን መሰላቹ ከዱላ በኋላ ያለው ፍቅር ይጣፍጣል ታባብያታለሽ የምትሰሪው ፍቅር እራሱ ይለይብሻል እና ያን እንክብካቤ ይወዱታል እና ሁን ብለው ያንን ሙመንት መፍጠር ይፈልጋሉ ችግሩ ያ ነው እና እናንተም አትፍረዱ

    • @solomonjima2097
      @solomonjima2097 Рік тому +4

      giltsinet another level gn betam new negeru yasakegn beteley awikew miyatefut part

    • @orangeafrica8812
      @orangeafrica8812 Рік тому

      @@solomonjima2097 yemir gegema yihonubhal almata kalk balefew yanadedehin awkew yidegmutal ena chigiru ke tifi eyebelete yihedal man litmotibih tichlalech bicha yante personality sayhon kerasih gar yakeyayimuhal

    • @hereiam3692
      @hereiam3692 Рік тому

      thats stockholm syndrome...it needs treatement

    • @orangeafrica8812
      @orangeafrica8812 Рік тому

      @@hereiam3692 Stockholm alkew Sweden abate alemejemer new

  • @menen9475
    @menen9475 Рік тому +8

    Yemejemeriyawa lij love is blind honobesh hono nw enji It's toxic relationship west nw yaleshiw bezu red flag eyasayesh nw open your eyes girl

  • @RutawitZeray
    @RutawitZeray Рік тому +12

    የመጀመርያዋልጅ ገና 8 ወር እየተዋወቅሽ ነው እና እኔ ይሄነኝ እያለ ነው ምን አይነት ቤተሰብ እንደሚ ኖርሽ አስቢበት

  • @Yeabtsegamulu
    @Yeabtsegamulu 7 місяців тому

    The second story is totally my story.. this is supportive to me honestly
    leyu & mahi lv u ladies

  • @birtttt1064
    @birtttt1064 Рік тому +2

    Enate bemetelkute hestorye betame bezu eytmarku nwe bertu like fection❤

  • @TgistTgist-l5e
    @TgistTgist-l5e Рік тому

    ልዩና እና ማሂዬ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ነው የታዝናኑኝ እና ትምህርት የምትሰጡኝ ልነግራችሁ የምፈልገው እና የስጨነቀኝ ነገር አለ ምክራችሁን እፈልጋለሁ እና ጉዳዬ እንዴ ነው የምፅፍላችሁ እና ምክራችሁን እፈልጋለሁ

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Рік тому +4

    ስህተት ተፈጠረ ብለሽ ምታልፊው አይደለም ደሞ እንዲ አይነት የሚረዳ ትያልሽ እንዴ ልጅቷ ወሮበላ ናት እየተጠቀመችበት ነው እንኴን መሳም አይደለም ሳትነግረው ከወጣች እንዴት አይነት ጓደኝነት ነው ለጓደኛዋ ግልፅ የማትሆን ሴት አባቴ አትወድህም ሴት ከወደደች ትጠነቀቃለች ስለዚ አባቴ አስረግጠህ ነግረህ ሸኛት

  • @eakrameku2341
    @eakrameku2341 11 місяців тому +2

    እኔ የሚገርመኝ እንኻን መቶኝ በሀይል ቃል እንኻን ቢጮህብኝ የዛ ገን የማያቃትን ሴት ነው የማስተዋውቀው እንዴዴዴዴዴዴ

  • @kasahunmekonen101
    @kasahunmekonen101 Рік тому

    ሲጀመር ይሄ ፈቅር አደለም እሺ የኔ እህት እየመታሽ እወደዋለሁ አይከብድም

  • @Musicforlife711
    @Musicforlife711 Рік тому +2

    Le mejemereyawa lij ( bale month relationship) sijemer anchi Protestant isu muslim, machem yemayihon ngr nw, zare gizew sayrefd biteleyiw yeshaleshal! God will give you the right one at the right time

  • @ምንአዲስከቲክቶክ
    @ምንአዲስከቲክቶክ Рік тому +12

    Mahi u are amazing advisor 😊😊

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Рік тому +5

    ሲጀመር ያለ ሀይማኖት ማፍቀር ለልጆቺም ዋጋ ያስከፍላል

  • @kalkidan127
    @kalkidan127 Рік тому

    ለመጀመሪያዋ ሳይኮሎጂካል ዲስኦርደር አለበት አማኑኤል ውሰጂው የፀባይ ችግር ብቻ አይደለም እህቴ በሽታ ነው

  • @hanaalemu4171
    @hanaalemu4171 9 місяців тому +2

    tbh your educational status needs to match...he won't understand u

  • @wintanaabay3456
    @wintanaabay3456 Рік тому

    አይወድሽም እንደ እባብ ቀጥቅጦ እዳይገልሽ ነገ የተሻለ ነገር አለ ትተሽው ውጪ ብዙ እድል አለሽ ነፍፍፍፍፍ

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Рік тому +2

    ወይኔ እንደት እንደምወዳችሁሁሁሁሁሁሁሁ የእኔ ሱሶች❤

  • @meklitbekele610
    @meklitbekele610 Рік тому +1

    the first girl is crazy ends yamatal ende

  • @tsitatiki2987
    @tsitatiki2987 Рік тому +1

    Yene ehet yemiwedesh yemiyakebresh sew ayidelem limetash lanchi yesasal plus neges.... setocheye zare lay yalachehun genegnunet benege lek asebut neges mn yihonal belu ❤❤

  • @NedhiYared
    @NedhiYared 7 місяців тому

    for the first story what do you mean sis, you say he respects you on another hand he even beat you what does it mean you both are not ok so, go speak to a docter.

  • @rahelargawtoke8209
    @rahelargawtoke8209 Рік тому

    Ye mechershaw history lay yalchu yemr nw feel yaregachu des setlu
    Egzaber yireday

  • @yanniyanni1234
    @yanniyanni1234 10 місяців тому

    the 3rd story ,Sometimes good hearted people dont meet😢

  • @mio4165
    @mio4165 8 місяців тому

    Setoch eco gn mlasachew rejim nw leza nw boyfriendachew andande ሚያጮላቸው

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 Рік тому +2

    Betam new miwedachu ❤ lijetwa eraseshen askberi

  • @NedhiYared
    @NedhiYared 7 місяців тому

    For the first story, We are on 21 century

  • @itss_herr
    @itss_herr Рік тому +2

    Mwahhhhh nachu💋‼️

  • @Onlysocialsubject
    @Onlysocialsubject 8 місяців тому

    #1story ሰይጣን ነው ይቅርብሽ የኔ እህት

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Рік тому

    እኔ አንድ ጓደኛ ነበረቺኝ ፍቅረኛሞች ሆነው እኛ ፊት ሁሉ በጥፊ ይመታታል እኔ ለምን ስል መማታቱ ልክ እንደሆነና ስለሚወዳት እንደሆነ ነው የምትነግረኝ።
    any way ተጋብተዋል አሁን ምን ላይ እንደሆኑ ባላውቅም

  • @wishgeme9861
    @wishgeme9861 Рік тому +2

    why don't you ladies talk having some snack bebado bendzi aynet storywoch kemtkatelu
    🙂

  • @NiciLove-fs1ee
    @NiciLove-fs1ee Рік тому +1

    Liyuye love u sooooooo mach bewnet❤❤❤❤❤😘😘

  • @fritafrita4412
    @fritafrita4412 Рік тому

    እየተመቱ ፍቅር የለም ተይዉ የኔ እናት

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 Рік тому

    Hi ehite please just you need jususe you dont need wend please ask forgivenes to god

  • @rozroshikorina7436
    @rozroshikorina7436 Рік тому +1

    Lemegemeraw history Kibir yibeltal ke fikir so🏃‍♀️

  • @MahiTesfaye-v8j
    @MahiTesfaye-v8j 9 місяців тому

    leyuye&mahi lamakrachu efelige nbr mn lay letafelachu hasaben

  • @hereiam3692
    @hereiam3692 Рік тому +1

    about the masters girl....just make sure he doesnt feel inferior ...anchim asteway hugni if he is asteway and inferioirity maysemaw khone u can handle this

  • @AlazarTola
    @AlazarTola Рік тому

    Bemejemerya selam setoch
    Seketele yehaymanote different kale betam telek issue nw cherash lemetash kerto set aydelem wende wenden memtate bakomebete zemen ena heyweteshen yalesu lemenor memoker alebesh sele familysh asebe

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 8 місяців тому

    Besal nachihu ewunet

  • @antenehager4092
    @antenehager4092 Рік тому +8

    እኔ ያልገባኝ ኢትዮጵያ እያለች ምንም ነገር happen ካላደረገ እንዴት HIV ሊኖርባት ቻለ ???

  • @mama12373
    @mama12373 Рік тому

    Yene fikeroch ❤❤❤endet endemiwedachu

  • @hassetteame5143
    @hassetteame5143 Рік тому

    serodiscordant relationships are possible!

  • @EdanM-m2g
    @EdanM-m2g 2 місяці тому

    አሁን ሰው ፊት ከመታሽ እመኝኝ ነገ ከነገወዲያ በአሲዲ ነው ሚያጥብሽ እህቴ

  • @adamabukhamis
    @adamabukhamis 7 місяців тому

    Wawu betam Des tilalachu

  • @SorinaKb
    @SorinaKb Рік тому +1

    አንድ ቀን በገጀራ ይቀምሳታል ተዋት

  • @AffectionateAlbatross-pl6zx
    @AffectionateAlbatross-pl6zx 4 місяці тому

    Love you guys

  • @TsedasheLegeseFayesa
    @TsedasheLegeseFayesa Рік тому +1

    ካሁኑ መምታት የጀመረ ስታገቢው ሞቀጫ ውስጥ ጨምሮ ይወቅጥሻል😂😂😂🤣🤣😂😂

  • @SamrinaAbebe
    @SamrinaAbebe Рік тому +2

    I love you guys ❤

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Рік тому +2

    👩🏾‍🎓👩🏾‍🎓ድግሪው ተመቸኘ የኢትዬጵያው😅

  • @metimasre
    @metimasre Рік тому

    Positive yehonu sewechi ga megenagnt tchilalechi degmom tenegna ena negative liji mewled ychilalu mnm ayasasbm ayzoshi

  • @Two_africa
    @Two_africa Рік тому

    Last one
    What about you are you sure you’re positive ??maybe

  • @yeabsiratemesgen8503
    @yeabsiratemesgen8503 7 місяців тому

    የመጀመሪያው btam toxic nw😐

  • @LeloTemesgen
    @LeloTemesgen 5 місяців тому

    Gen mahi 😂😂 temechignalesh😊

  • @ሎሚከናበይ
    @ሎሚከናበይ Рік тому +2

    እኔም የሆነ ነገር ላማክራቹ ነበር በየት ላገኛቹ?

  • @MahiTesfaye-v8j
    @MahiTesfaye-v8j 9 місяців тому

    mn lay nw hasab emnstew leyuye emamakrachu ngr nbr

  • @balemoyaejoch8748
    @balemoyaejoch8748 Рік тому +1

    Ye clubua lij gin endatdebedbachu ferawlachu

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Рік тому

    2 yene hewoti newo

  • @balemoyaejoch8748
    @balemoyaejoch8748 Рік тому

    Alememaru adelem, yeteleyaye hager yemihed shufer mehonu enji.
    Demom menged yemibezabet shufer hono, be amet wst yemigenagnubatn seat ina ye slk time tnsh nw mihonew, ya bezach gize wst demo sweet mehon ina fkr masayet kelal nw, gudu kehuala nw

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Рік тому +1

    እንደኔ ሚወዳቹ ሰው ግን አለ 💋❤😍

  • @bakaa2363
    @bakaa2363 Рік тому

    Ar mindnewu yetfachwut silver yezo lemamtatinewu😅

  • @hawetontolera-bk9wi
    @hawetontolera-bk9wi Рік тому

    Introachun keyrut pls

  • @justhere3369
    @justhere3369 Рік тому

    HIV positive kehonech endet hedech I thought they don’t allow u to leave the country

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    የምወዳችሁ❤ በርቱልኝ❤

  • @jeshiseifo34
    @jeshiseifo34 Рік тому +1

    Teketo aladegachom met manene gedele tefe Yale newe yefkr mete yemebale ale molkakoche kewendmachu ga tedebadbacu atakom enatachu gerfachu atakom eneso yetlacha newe Tadya 😢

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Рік тому

    Why amm be the first one grl zare demo ymn gud nw

  • @dunahabesha5361
    @dunahabesha5361 Рік тому

    I don't think he is the one for her the first story

  • @lidiajuhar7010
    @lidiajuhar7010 Рік тому

    Litashimuatitu judges litaregu nw litamakru nw

  • @netsanetlukas8680
    @netsanetlukas8680 Рік тому

    chelema ke bireah min hibret alew

  • @makiyajcyfyvfv5120
    @makiyajcyfyvfv5120 Рік тому

    መሂ ፣ሊዩ ፣ስወደቹ

  • @memews479
    @memews479 Рік тому

    Betam des telilchu

  • @netsanetlukas8680
    @netsanetlukas8680 Рік тому

    kemetashayakebrshm ..aleke

  • @buzabuza6653
    @buzabuza6653 Рік тому +1

    ስወዳቹ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    እንዴት እንምወዳችሁኮ ❤❤❤❤❤

  • @Two_africa
    @Two_africa Рік тому

    We have a lot of movie
    ideas

  • @DuDagi-i5w
    @DuDagi-i5w 3 місяці тому

    No one would tell mibalewn film tyew

  • @kal7795
    @kal7795 Рік тому +1

    🤩 am here 1st 🎉

  • @mekdesteshom7288
    @mekdesteshom7288 Рік тому +8

    ብቸኝነቴ ይሻለኛል የቴዲ አፍሮን ዘፈን ጋብዟት ወዶቼ❤❤❤❤😂

  • @Leltua-dd3gp
    @Leltua-dd3gp Рік тому

    yemejemeriaw mutemtim asertobat nw. lezih demo pastor cheren mesemat kelal nw eregetenga nenge church atehedm that's why grllll