አባትየው ሙሽሪት ላይ መሳርያ መዙዙባት ። በገዛ ሚዜውና እጮኛው የተከዳው ሙሽራ ነገሩን ሲሰማ ጨርቁን ጥሎ አበደ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @gojotubee
    @gojotubee  Місяць тому +226

    ሁላችንም ለምስኪኑ ጳውሎስ እንፀልይለት ። ወደ ጤናው እንዲመለስ በፀሎት እናስበው ውድ ቤተሰቦች ።

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ Місяць тому +10

      እሷ የስራዋን ይሰጣት እሱ ግን ጤናውን ይመልስለት

    • @Hundumak
      @Hundumak Місяць тому +8

      ሠርጉ መሰረዝ አለበት። በዚህ ውርደት ሠርጉን ማካሄድ የባሰ ውርደት ነው።

    • @KokebKoki-g9r
      @KokebKoki-g9r Місяць тому +3

      ,እረ ሚኪ ይሄ ነገር ግን እውነት ነው ማመን ስላቃተኝ ነው በጣም ጨነቀኝ እባክህን

    • @Genet1223
      @Genet1223 Місяць тому +4

      ፀበል ውሰዳት ሜኪ በናትህ 😢

    • @sebleberhanu4950
      @sebleberhanu4950 Місяць тому +1

      fetare mehretun yelakleh

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Місяць тому +230

    እስኪ ሚኪን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ

    • @AyalAshenafi
      @AyalAshenafi Місяць тому

      እግዚአብሄር ያሳድገው

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 Місяць тому +17

    ሚኪ እግዚአብሔር ይባረክህ ለእውነት ብቻ የቆምክ ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ ♥

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Місяць тому +75

    የጆቸውን. ያግኝ. መታስር. አለባቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Місяць тому

      ይህቺ በካንሰር መሞት ነበረባት

    • @HappyCroquet-xx4rn
      @HappyCroquet-xx4rn Місяць тому

      በትክክል አሁንም ይመለስባት ያረብ​@@destasenbeto7038

    • @YeshMaru-h1l
      @YeshMaru-h1l 14 днів тому

      በምንም ተአምር ሠርጉ መቅረት አለበት። ልጃቹ ኦቲዝም ነገር ነው አላለችም።

    • @YeshMaru-h1l
      @YeshMaru-h1l 14 днів тому

      ሠርጉ መቅረት አለበት።

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Місяць тому +48

    ሚኪ አትጨናነቅ ስራህም አንተም የቆምከው ስለ እውነት ስለሆነ እውነትን መናገርህ አግባብ ነው እንኳንም ነገርክ ልጅቷ እና ሚዜው ወደህግ መሄድ አለባቸው ችግርን አጋለጥክ እንጂ ችግሩን እንትን አልፈጠርክም እንኳንም አጋለጥክ በርታ ምንም አትጨነቅ አይዞህ በርታ ።

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Місяць тому +54

    እ/ር ከበለጠ አደጋ አትርፎታል እንኳንም ያልተጋቡ ሚኪ እንደምንግዜውም ተባረክ

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 Місяць тому +15

    ወንድማችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ትማርክ ጨርሳ❤

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 Місяць тому +55

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወድሜ በቅርቡ ወደጤናው ይመለሳል ብዬ ተስፋ አለኝ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Місяць тому +15

    እግዚአብሔር ይማረው እናንተም እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ጀግናው ሚኪዬ በርታ

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Місяць тому +61

    እውነት. መውጣቱ. በጣም. ጥሩነው. በግዝ. ማወቅህ. ጥሩነው. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 Місяць тому +36

    ሚክዬ አንተ እውነተኛ ጀግና ነህ ከበሽታው ይድናል የወደፊት ህይወቱን ግን አትርፈኸዋል።

  • @abdiawol5185
    @abdiawol5185 Місяць тому +46

    የኔ አባት የኔ ዘመናይ አሉ አላህ ጤናውን ይመልስለት ኡፍፍፍፍ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ Місяць тому +30

    ሚኪየ ጀግነዉ ፀበል ዉሰዱት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ፅበል ውስዶት 😢😢😢😢

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Місяць тому +9

    እግዛአብሔረ ምህረቱን ይላክልህ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Місяць тому +19

    ሚኪየ ወደ ገዳም ውሰዱት ይድናል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ጻውሎስየ❤

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 Місяць тому +18

    ሰርጉ ይቅር አታስፈልግም የስራሽን እግዛብሔር ይስጥሽ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +26

    አህለን ሚኪ ❤❤❤❤ ጀግናው እራስህን እየጠበክ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢.

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 Місяць тому +17

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ! ከተጋቡ ቦኃላ ትልቅ አደጋ ላይ ትጥል ነበር ካሁኑኑ ተቋጬ ‼

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Місяць тому +21

    አይዞህ❤አባ❤❤በጊዜ ማወቅህ ጥሩ ነዉ 😢😢እቅዳቸዉ ተጋብታ ንብረት መካፈል ነዉ እርግጠኛ ነኝ ፈጣጣ ነች ደሞ የተረገምሽ በሽታሽን ይመልስብሽ😢😢

  • @DuEf8
    @DuEf8 Місяць тому +4

    ፍዛር እና ማዝር አይዞቹ ልጆ ድኖ ለማይት ያብቃቸው

  • @UaeUae-zb8du
    @UaeUae-zb8du Місяць тому +28

    ሚኪ ስህተት ስራህ እንደዚህ አይነት ህመም ያልበትን ሰዉ መናግረ አለነበረብህም እባክህ ጤናዉንንንን የሚመልስበትን መንገድ ፍልግልት እባክህ መጨረሻዉንም አሳዉቅን እባክህ ሚኪየ ኧረዳዉ አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Місяць тому +10

    ጳውሎስ ይድናል ፀበል ውሰዱት❤🎉❤🎉❤

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት Місяць тому +37

    ሚኪ እንደዚህ ብልግና ስትናገር ዝም ትላታለህ ትልልቅ ሰወች ላይ አፏን ስትከፍት

  • @Efratameketa
    @Efratameketa Місяць тому +14

    የተደረገውን ድግሰ ለመቅዶንያ አብሉት ቤተሰቦቾ ጉዳቸውን ይሰሙ ትዋረድ

  • @weseneThilahun
    @weseneThilahun Місяць тому +7

    ቤተሰቡ በጣም ያሳዝናሉ ሁሉም ፀበል ይግቡ ያረገችው ነግር አለ

  • @MeskeremMeski-e9t
    @MeskeremMeski-e9t Місяць тому +8

    እቺ መገለጢጥ የሰዉ ክብር አታወቅም

  • @mhirat
    @mhirat Місяць тому +46

    አይነ አውጠ ነች እችን ማቀጠል ነው በእሰት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @HggGgf-s9b
      @HggGgf-s9b 22 дні тому

      Yshalal. Esatm yansatal

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie Місяць тому +1

    ሚኪዬ ደግ አደረግህ ሰው የፈለገውን ይበልህ እውነቱን አወጣህ እንጂ ምንም ክፋ አልሰራህም ሚኪዬ በርታልን

    • @SabaErgetie
      @SabaErgetie Місяць тому

      አባሯቸው እነዚህን ባለጌዎች አላቻ ጋብቻ ይሏችኋል ኢሄ ነው

  • @sophiaabraham5380
    @sophiaabraham5380 Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይረዳዋል ይፈወሳል እናት አባ ይፅናናሉ ሚኪ ጀግና ጋዜጠኛ የእግዚአብሔርን ጥበብ የተካንክ ለእውነት ለንፁህነት ለትማኝነት የቆምክ ተባረክ እልሃለሁ አሁንም ተባርከሃል በርታ

  • @ghada1723
    @ghada1723 Місяць тому +17

    ሚኪ.እባከህ.ገዳም.ውሰድው..የሁን.ነግረ.አርጋበት.እዳይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesasfaw8009
    @mekdesasfaw8009 Місяць тому +10

    ጀግና ጋዜጠኛ እዳተሀይነት እናት ደጋግማ ትውለድ ❤

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b Місяць тому +16

    ፀበል ውሰዱት ፀልዩለት በአባቶች አፀልዩለት እግዚአብሔር ይማረው እመብርሀን ፈጥና ትድረስለት

  • @user-ur8xq1vf7y
    @user-ur8xq1vf7y Місяць тому +3

    እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን ሚኪ ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ እዳአተ ኣይነቱን ያብዛሌን😢😢😢

    • @KtabTegaru-ls3ur
      @KtabTegaru-ls3ur 20 днів тому

      ምን ኣመጣው ትግራወይቲ ነኝ የሚል

    • @YEHENEWTILAHUN
      @YEHENEWTILAHUN 14 днів тому

      ኢትዮጵያዊት አድለሽም?

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +20

    Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን
    8: ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +2

    ሚኪየ ጅግና አንተ ምርጥ ጋዜጤኛ ❤ ይቅርታ አንድ ሴት ታማኝ ናፈቀይ ፎእ😢😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +11

    እናትየው እና አባትየው በእውነት በጣም ጥሩ ናቸው ፍቅር አውሮት እንጂ ሲነግሩት ቢሰማ መልካም ነበር ። አሁንም አልረፈደም ፀበል ይግባ እውነታቸውን ነው ያደረጉበትን ማን ያውቃል። ሚኪዬ ቢቻል ለሰርጉ ያወጣውን ወጪ እነሱ እንደአንድነታቸው ተባብረው ይመልሱለት።

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe 20 днів тому

    ወይ ሐገሬ ትልቅ ሰዉ ማክበር ቀረ አምላክ ይቅር ይበለን ለዚሕ ነው ምድራችን የምትሰቃያው ምረት አርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MaeregWubneh-i2d
    @MaeregWubneh-i2d Місяць тому +11

    የኔ ጀግና ትፈለፍላለህ ከስር ይዘህ ጀግና ነህ በርታልኝ

  • @misksilam
    @misksilam Місяць тому +1

    ሚኪ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤ተባረክ እዳአተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Місяць тому +16

    የትም ይሁን የት ማንም ይሁን ማን ዝሙት ዝሙት ነው፤ ኃጢአት ኃጢአት ነው። ማሻሻያ የለም።

  • @بيزه
    @بيزه Місяць тому

    ህይወት እንድዝህ ነው ውንድሜ አይዞህ እንኩዋን ቀረችበት የተሻለ ነገር ሊስጥክ ፍላጎ ነው ለፍጣሪ ምን ይሳነዋል ጅግናችን ሚኪ ብርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MiralAlawashi
    @MiralAlawashi Місяць тому +27

    Tokkoffaa commente anaa ❤❤❤ leki nafii godhaa ❤❤❤

  • @GaladOsss
    @GaladOsss Місяць тому +6

    ለነዚህ ሴተኛ አዳሪዎች እራሱን መሳት አልነበረበትም

  • @OmuHabib
    @OmuHabib Місяць тому +21

    ድፍረት አልወጣም እናተ ውጡልኝ አላለችም

  • @AbdellaEbrahim-po1uq
    @AbdellaEbrahim-po1uq Місяць тому +2

    ሚኪ የጀግኖች ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Місяць тому +32

    ካሠር ራሡ የታመመች አይመሥለኝም አውቃ ብሩን የወሠደችው ሚመሥለኝ በደንብ አጣራ 😢

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይለክልን

  • @DuiGgy
    @DuiGgy Місяць тому +10

    በጣምያሳዝናል😢😢😢😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Місяць тому +1

    በእውነት እነዚ ወላጆች እርርር እንዳደረግሻቸው😢😢😢 መብርቅ ከስማይ ወርዶ እርርር ያርግሽ አንቺ እርኩስ ባለጌ

  • @lebethopia358
    @lebethopia358 Місяць тому +14

    በጣም ያማል 😭።ቶሎ ወደ ፀበል ውሰዱት 😢

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 Місяць тому +4

    እናትየው አስተዋይ ናቸው ቤተሰብን አማክረው ቢሆንና ቀስ ብለው መናገር ነበር

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara Місяць тому +10

    እግዚአብሒርያጠነክራህ❤❤❤❤❤

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 Місяць тому +5

    ሁለቱም ከባድ ተንኮልና መዳኒት አደረጉበት ለዚህ ያበቀውት ንበረቱንም ለራሳቸው ለማደረግ ያጠመዱት ወጥመድ ነው ።
    ፈጣሪ አምላክ ፍርዱን ይሰጣቸው ።

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ Місяць тому +14

    ሚኪ እባክህን አብረው የሚሰሩትን ስራም ሆነ ሂሳብ እንዳያንቀስቅስ አሳግድበት እስኪ ሻለው ድረስ እንዳይዘርፉት ።

  • @EtaferawminilikEtaferawminilik
    @EtaferawminilikEtaferawminilik Місяць тому +8

    ሚኪ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ጳውሎስን ደግሞ እግዚአብሔር ይማረው !!

    • @yoditasmerom1740
      @yoditasmerom1740 Місяць тому

      ወይኔ እኔ ብሆን እንቅ አርጌ እገድላት ነበር

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +8

    ኡኡኡኡኡኡኡ ይሕችን ነው የሚያገባው እግዚኦ አረ አያግባት አባቱ ያሉት ተቀበሉ አትጠቅምም ትገለዋለች

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde Місяць тому

    ሚኪ አደኛ ጋዜጠኛ እዉነት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅት 🙏🙏🙏

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +11

    የስራዋን ይስጣት ጌታን ክብረቢስ ናት😢😢😢😢😢😢

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Місяць тому +4

    እግዚያቤር ይማርክ እነዚሂ አረመኔ የእጃቸዉን ማግኝት አለባቸዉ

  • @FyGu-y1d
    @FyGu-y1d Місяць тому +7

    የዋህ ነው ልጁ 😢💖

  • @MelkumEnyaw
    @MelkumEnyaw Місяць тому

    ❤አተ መልካም ሰው ነኸ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኸ ❤❤❤❤❤

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu Місяць тому +7

    ወይ ጉድ ጳውለስ ምህረቱን ያምጣልህ መረጋጋቱን ይስጥህ ምን አይነት አይን አውጣ ሴት ነች አካበዳችሁ አለች እኮ ክርስቶስ ያብርዳት

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Місяць тому

    ሚኪ ምንም ጥፋት አላጠፋም እዉነቱን ሳያዉቅ ማግባት አለበት ነዉ ሚኪ ትክክል ነዉ እግዝአብሔር ይማረዉ ህልናዉን ይመልስለት፡፡

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b Місяць тому +7

    ሚኪ እንዳትፀፀት ማወቁ ጥሩ ነው የንፁሀን አምላክ ያድነዋል እግዚአብሔር ይማረው

  • @ገነትሞላገነትሞላ
    @ገነትሞላገነትሞላ Місяць тому +2

    ይሄነገር ድራማ ነዉዴ ለኔብቻነዉ የሚመስለኝ በተደጋጋሚ አንዳይነት ድምፅ አባትዮዉ የተባለዉ የአብርሀም አባት

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr Місяць тому +8

    ሚኪ የኔ ጀግና በምን ቃል እደምገልፅህ አላቅም ግን ያክስትህን ልጂ ኬዝ እዳትረሳ

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt Місяць тому

    ጀግናው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr Місяць тому +18

    ምን አይነት አይናውጣ ከሀዲ ይድፋሽ

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde Місяць тому

    ሚኪየ የኛ ጀግና ጸዉሎስ እድለኛ ነዉ የነዝህ እዉኘተኛ ትልቅ ጭዋ ሰዎች ስሐተፈጠር የነሱ ፀሎት ነዉያወጣዉ ያድልጅ ጊታ ፈጣሪ ነዉ ያወጣዉ ማማረር የለባየዉም ሚኪየ እድሜ ላተአተን ያመስግኑ የኔ አባት የኔ እናት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty Місяць тому +11

    ሱባሀን አላህ አላህ ይቅር ይበለን ምን አይነት ጉድ ነው

    • @ertaerta726
      @ertaerta726 Місяць тому

      እቺን በእሳት ነው ማቀጣል እንትንዎን

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Місяць тому +2

    ፀበሉንም ቶሎ ሞክሩለ የየዋህ አምላክ ጨርሶ ይማረው።

  • @SrUae-j5q
    @SrUae-j5q Місяць тому +9

    በእውነት ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @FarhanFarhan-j4s3s
    @FarhanFarhan-j4s3s Місяць тому

    አይዞህ ወድሜ ኪዳነምህረት እነቴ ትድረሠልህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ Місяць тому +12

    ጉድበልጎደር ለነገሩ እደዚችአይነት ሴትነዉ ወዶቹ የሚወዱት😢😢😢

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 Місяць тому

      ትክክክለ👌👌👍

    • @feruzaGetachew
      @feruzaGetachew Місяць тому +1

      ክክክክክ ሳልፈልግ ሳቅ

    • @meitohabibi
      @meitohabibi Місяць тому

      በትክክል ጨዋ ሴት አይመቻቸውም ምክንያት አለኝ ይህን ስል እኔ የ17 አመት ባሌ ታማኝ ሆኜብቻ ቁጭ ስላልኩ ወይ ፍችኝ ወይ ልሂድ አለኝ ከዚ ስምንት አመት ውጭ ሰርቼ ቤት ሰራን ከዛ ቤቱ ሱፈርስ እኔን አክስቴቤት ቁጭ አርጎኝ ስራሄደ ግን በጣም አፈቅረዋለሁአሁንም ግን እንዳለው ቀድ ሜ ነገሩን ሁሉ አቋረጥኩም እኔም እንደለመደብኝ ወደስደት አለም 😢😢😢😢 ያሳዝናል

  • @BeakalBeakal
    @BeakalBeakal Місяць тому

    ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abdurahmanmussa2484
    @abdurahmanmussa2484 Місяць тому +12

    ልጅቷዋና አንደኛ ሚንዜ ተብዬው ከሰርጉ በኋላ በዜዴ ልጅ ወልዶ ባልን ገድለው ምስት ልጅ ወልዳለችና ወራሽ ሆና ከዛ አብሮ ባልና ሚስት ሆኖ ለመኖር ሩቅ አስበው ነው እየሰሩ የነበሩት እና ፖውሎስ ጤናው ብታወክም ከሴራ ግዲያ ፈጣሪ በሰበብ አትርፎታል።

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @melshweyaya
    @melshweyaya Місяць тому +5

    ሚኪ ጀግና በግዜው ባይታወቅ ለሁለት በመተ ትይገሉት ነበር አሁንም ወደፀበልይህድ

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 Місяць тому +2

    ጳውሎስን እግዚአብሔር ይማረዉ።ለነኛ ክፉ ምስቱና ጓደኛዉ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ።በህግም እንዳትፋታቸዉ።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Місяць тому +4

    😢😢😢😢ሚስኪን ጳውሎስ እግዚአብሔር ይርዳህ እረስህን አረጋጋ

  • @sofiamuhammed6602
    @sofiamuhammed6602 Місяць тому +1

    እነሱ ሀለት ባለጌወች ብሩን ተማክረው አሞኛል ብላ ወስዳበት እነዳይሆን አጣራለት ወንድማችን

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Місяць тому +6

    ይህች ከፍ የሰራዋን ይሰጣት
    በጌታ በኢየሱስ ስም😢😢😢😢

  • @tirusewtegegne5228
    @tirusewtegegne5228 27 днів тому

    እውነት እማማየ አውነት ብለዋል መቸኮል አያስፈልግምነበር አተም ጎዳህው አስብ

  • @ghada1723
    @ghada1723 Місяць тому +4

    እግዚአብሔ.የማርው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ExcitedNightSkyline-ev4eq
    @ExcitedNightSkyline-ev4eq Місяць тому

    ሚኪዬ እንኳን ነገርከው ይጫወቱበት ነበር ፀበል ይጠመቅ ይድናል ይታሰሩ ሌቦች ናቸው እግዛቤር የሰራዋን ይሰጣት ተከራዩን ያመሰግኑት ገላገለው ከዝች ከማትረባ የበሉበትን ወጭት ሰባሪወጭት

  • @Zinu-T
    @Zinu-T Місяць тому +11

    ኧረ ለነሱ ይሄ አይገባቸዉም ጸሎት ያርግበት ይረሳቸዋል።

  • @JemilaKedir-u8r
    @JemilaKedir-u8r Місяць тому +1

    እላህ ጨርሶ ይማርህድሮም መልካም ሰው መልካም አይገጥመውም

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +4

    ሚኪዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ውድ❤❤❤በጣም እንወድሀለን❤❤❤ሙሽራው በጣም ያሳዝናል የኔ አባት መነጋገር ይሻል ነበር ይች አህያ በላዩ ላይ ከምደርቢ ይከን ሁሉ መስዋትነት ከፍሎልሽ😢😢

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ አዕምሮዋችሁንም ጤናችሁንም ይጠብቅላችሁ መፍትሔ ይሁንላችሁ!!

  • @ኤፍታህወለተአረጋዊ
    @ኤፍታህወለተአረጋዊ Місяць тому +6

    ፀበል ይሂድ ይመለሳን ወደጤንነቱ እባክህ ተባበረው ገንዘብንም ዋሽታ ነው የወሰደይበት

  • @Marech-iz4cn
    @Marech-iz4cn Місяць тому +1

    እቺማ የተረገመች ነች የጅዋንማ ታገኘዋለች
    ወንድሜ መዳኔአለም የልብህ ቅንነት አይቶ ጨርሶ ይማርህ አቅራቢውም ወንድማችን
    ከክፍ ነገር ሁሉ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 Місяць тому +4

    ልጂቱ በጭራሽ ከተዘራች አልታረመችም ለወላጆቹ አንዴት ክብር የላትም😢

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 Місяць тому +2

    ይቺ መርዝ ስትናገር መደዴ መተት አድርጋበት ነዉ ምስኪን እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ቤተስቦቹን በሚጦርበት ጊዜ እንደዚህ መሆኑ

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx Місяць тому +4

    እባካችሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ አልሆነም። እስከ ሠርጉ ቀን ድረስ ሌላ ሴት ይፈልግ።

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j Місяць тому

    ፀበሎ ውሰዱቱ ፈጣሪ መሐሪ ነው ዛሬ ነገ ሳትሉ ይዛችሁት ፀበል ግቡ ሚኪዬ ተባረክ ፈጣሪ ጤና ከእድሜ አብዝቶ ይስጥህ የኛ ጀግና በርታ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +3

    ጠበል ጠበል ጠበል

  • @HaymanotDemeswo
    @HaymanotDemeswo 9 днів тому

    እግዚኦ እግዚኦ😢😢😢😢ግን የተረገመች ነች

  • @RahelIjigu
    @RahelIjigu Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ወደ ፀበል ይሒድ ይድናል አሰርታበት ይሆናል

  • @elizabethlagiso9228
    @elizabethlagiso9228 Місяць тому +2

    ፈጣሪ ህይወቱን አትርፎታል ገንዘቡ ይጥፋ እዚህን አርቁለት