እናቴን በልደቷ ቀን አስደነገጥኳት። Tsinat Terefe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 413

  • @-vk6qz
    @-vk6qz Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ እናቱን የሚወድ ደስ ይለኛል ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @erdozakir5873
    @erdozakir5873 2 роки тому +25

    እረ ሰዎች እንደነዚህ ሴት አህቶቻችን subscriber like share እያረግን እናሳድጋቸው እቺ ልጅ በጣም ነው ምታሳዝነኝ 1 ቀን በጓደኞችዋ ፈታኝ የሆነ ፕራክ ተደርጋ ያየሁላት የትግስት መጠን ማንም ሰው ጋር አይቸውም አጋጥሞኝም አየውቅም በጣም ነው ያለቀስኩት ትግስትሽ አስቀናኝ ታድለሽ ትልቅ ሰው ነሽ ከምር ያሰብሹ ያሳካልሽ❤🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @mesi5970
    @mesi5970 2 роки тому +5

    ሰላም ፅኑዬ መሲ ነኝ ከጆርዳን እመቤቴን የኔ ማልቀስ እፍ እረጅም እድሜ ይስጥልሺ ለናትሽ ፈጣሪ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አሁን ካለሽበት በበለጦትልቅ ቦታ ደርሰሽ ያሳየን በተረፈ መልካም ልደት ለማሚ በጣም ነው የምወድሽ 🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 роки тому +16

    በጣም ደስ የሚል ነው እንኳን ደስ ያለሽ የደብረ ብርሃንዋ ባለማህተብዋ እንቁ ጽናትዬ !!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @tegestademasu4776
    @tegestademasu4776 2 роки тому +14

    ለእናትሽ እድሜና ጤና ይሰጣቸው ወይኔ እናቱን የሚወድ ወይንም ለቤተሰቦቹ ፍቅር ያላቸው ሰዏች በሙሉ ክበሩ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 роки тому +5

    የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ እድለኛ ነሽ ከጎኗ ሁነሽ በአቅምሽ ማስደሰት መቻልሽ

  • @ዳሀብዳሀብ
    @ዳሀብዳሀብ 2 роки тому +5

    ደርባባ እናት ነው ያሉሽ። አሏህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
    የእናትን ደስታ ከማየት በላይ ምን ሚያስደስት ነገር አለ😥

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 роки тому +2

    ደስ ሲል ጎበዝ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ።

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 2 роки тому +5

    መልካም ልደት ለእናትሽ እረጅም እድሜ ግን ለአያትሽ የሆነ ነገር መያዝ ነበረብሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @fevitahaile1606
    @fevitahaile1606 2 роки тому +6

    ትወና አንደኛ 🎉 እድሜ ጤና ይስጣቸው!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @meskeremberhanu4024
    @meskeremberhanu4024 Рік тому

    🙌 slam 💚💛❤️🤲☝️ betam disetelalachihu edima ketena yesetachihu beye ayateshinem asedisechachu 👏

  • @ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ

    ቆንጆ ችለሽበታል ለአያትሽን ግን የሆነ ነገር መግዛት ነበረብሽ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 роки тому +10

    ጽናትዬ ባለማህተብዋ የደብረብርሃንዋ እንዴት ነሽልን!! የፅናት እናት መልካም ልደት እንኳን ተወለዱልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤንነት እንዲአድሎት እመኝሎታለሁ ኑሩልን !!!

    • @TsinatTerefe
      @TsinatTerefe  2 роки тому +1

      Amen amesegenalehu

    • @Ethioenate
      @Ethioenate 2 роки тому

      ጽናትዬ ባለማህተብዋ የደብረብርሃንዋ እንቁ ወርቅ የሆኑ እናት አለሽ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃቸው ሺ አመት ይኑርልሽ አድናስቂሽ ከ ምድረ አውሮፓ !!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 2 роки тому

    እንኳን ተወለድሽ ማሚ ረጅም እድሜ ይስጥልሸ🥰🥰🥰🥰

  • @jususgod
    @jususgod Рік тому +1

    ohhh tsinatiye God bless ur family all u r ma hero...

  • @destakiros4175
    @destakiros4175 2 роки тому +5

    ጌታን ተባረኪ ትችያለሽ አስለቀስሺኝ ተባረኪ ተባረኪ ወልደሽ በልጆችሽ ተከበሪ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 2 роки тому

    ጎበዝ ተዋናይ ነሽ ትልቅ ቦታ ድረሽ።

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 роки тому +6

    ዉይ እኔራሱ ማናቸዉ እያልኩ ቆይቸነዉ ያወኩኝ 😂😂 እናትሽ ስታምር እርጅ እድሜ ይስጥልሽ ❤❤❤❤

  • @Eden_Mekuriya_19
    @Eden_Mekuriya_19 2 роки тому +11

    ፅኑዬ ትወናሽ ችለሽዋል ንግግር ሁሉንም ችለሻል ጎበዝ ለእናትሽ ረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ ❤❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 роки тому +8

    ወየው ጉዴ ፅናት😂😂😂😂😂ማሚዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት😍❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +2

    Omg ፅዬ እውነት እኔ እራሱ ሰፕራይዝ ሆኛለው በትወናሽ እውነት በሚገርም ሁኔታ ነው ያስደነቅሽኝ በትወናሽ ቁጭ ትልቅ አሮግት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ለእናትሽ ቀሪ እድሜሽ ይባረክ የፅእናት እናት ❤️
    HBD🎊🎉🎂🎈

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому +4

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው ደስ ይላን ጽናት እናትሽን ሰራሽላቸው ሺአመት ይኑሩልሽ ጽናት ካልተመለሽ ባገኘሽ ደስ ይለኛል

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    የኔዋ ደብርሽ አገሬ መልካም ልደት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የፅናት እናት 🎂🎂🎂 ፅናትዬ እድለኛ ነሽ ጀግኒት እናት አለችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እህትአለሜ❤

    • @TsinatTerefe
      @TsinatTerefe  2 роки тому

      Amen amesegenalehu betam

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      ደምሩኝ💝💝💝

    • @zehurahmed8545
      @zehurahmed8545 2 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ !ድርጊትሽን በጣም ወድጄዋለሁ! ለሎችም ወጣቶች ምሳሌ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም!የእናት ውለታ መቺ ተከፍሎ!ተነግሮ!ያልቃል!ቢቻ ሁላችንም!ውድና መተኪያ ለሌላት አይዞሽ ባይና ምንጊዜም ከጎናቸው የምንቆም እንሻ!አላህ !ያድርገን!! የማናችንም እናት እናታችን እንድትሆንልን እንጣር!!ውዴ!ላንቺም ሰላምና ጤና ይስጥሽ! በርቺ!!

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      @@zehurahmed8545 ሰብ አርጉኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @ስደተኛዋእናቷንናፍቂ

    ፅናትዬ እረጂምና ጤና ይስጣት ለአናትሽ ጎበዝ በርች 💚💚💚💛💛💛❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ እዉነት ተወንሽዉ እማሚ መልካም ልደት እረዢም እድሜ ይስጦት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @zelekefeven6396
    @zelekefeven6396 2 роки тому +5

    ዉይይይይይ ፅኑዬ እናትሽ ስታምር ....ረጅምእድሜ ለእናቶች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому

    ደስ ይላል እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ

  • @kalkidankalkidan4663
    @kalkidankalkidan4663 2 роки тому +5

    እናትሽ ቆንጆ ናት እድሜና ጤና ይስጥልሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @ሙሉተስፋይቱብ
    @ሙሉተስፋይቱብ 2 роки тому +3

    ለእናትሽ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ እንኳን ተወለድ ክክክክክክክ በጣም የሚገርም አቅም አለሺ እህቴ የእናቶችን ድራማ ብሰሪ ያወጣሻል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!🙏

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 роки тому +2

    እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለእናትሽ መልካም ልደት የፅናት እናት::

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 роки тому

      አያትሽ ደስ ሲሉ እድሜ ጤና ይስጣቸው ለአያትሽ::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!🙏

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 роки тому +3

    አደኛ ፅኑዬ በርቺ HBD to Your Mom.

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ 2 роки тому +1

    ወላሂ በሳቅ እድሜጤና ይስጥልሽ ለእናቶችሽ የኔ ቆንጇ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 роки тому +3

    እናትሽን አድሜ እና ጤና ይስጥል🙏🙏🙏

  • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ነፍ አመት ያኑርልሽ የኔ ቆንጆ እናትሽ ደስ ስትል የኔ ደርባባ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @jususgod
    @jususgod Рік тому

    u r amazing...

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 2 роки тому

    ዋው የለለ ነው ወላሂ ትችያለሺ እረጂም እድሜ ለናቶች ለሁሉም 💞💞🌹🌹🌹🤭🤭👈

  • @makeyagirsha6329
    @makeyagirsha6329 2 роки тому +1

    Happy birthday mother

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!🙏

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 2 роки тому +4

    ፈገግታቸው ግን ማሚ ደሰስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጂም እድሚና ጤና ይሰጥልኝ ለማሚ ❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @menshentertainment7864
    @menshentertainment7864 2 роки тому

    ጎበዝ እናትሽን እመብርሃን ትጠብቅልሽ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Рік тому

    ለእናቶቻቺን ረጂም እድሜና ጤና❤❤❤😂😂😂

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Рік тому

    የደብረብረሀልጅ ነሽ ለካ የሀገሬ ቆጆ💕💕

  • @hevengetachew4217
    @hevengetachew4217 2 роки тому

    Gobez
    Rejem edeme ketena gar yesetot

  • @wekaite
    @wekaite 2 роки тому

    መልካም ልደት ረጅም እድሜና ጤና ተመኘው

  • @samrawitwolde2501
    @samrawitwolde2501 2 роки тому +2

    Betam gobez tewna WOW nesh long life for ur mom...

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!🙏

  • @jhennyeyaruse3964
    @jhennyeyaruse3964 Рік тому

    Happy birthday 🎉🎂 birthday ❤❤❤

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 роки тому +6

    እረ በሳቅ ሞትኩ ትችያለሽ የምር እንኳን ተወለደችልሽ መልካም ልደት ለእናትሽ❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +6

    መልካም ልደት የፅናት ማሚ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @ermiasnigussie455
    @ermiasnigussie455 2 роки тому

    Tsi betam Gerami nw...... happy birthday for your mom

  • @mululeges50
    @mululeges50 2 роки тому +2

    Omg amazing happy birthday Yene konjoo Egzabehr kewrew zemechon yebrkelish 🎉🎉♥️🎂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 2 роки тому

    Melkam lidet Egziabher amlak erejm edme ketena gar yadlachu❤️🙏 tadlesh enat behiwet eyalech destawan mayet mirkatuan mekebel betam des yla edlegnanesh Egziabher ytebkachu🙏

  • @Genetfantu-t2c
    @Genetfantu-t2c 2 роки тому +1

    ወይኔ ጽናትዮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣መልካም ልደት ማዘርዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @tigi273
    @tigi273 2 роки тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለእናቶቻችን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም 2 роки тому +1

    ወየውው በሳቅቅ
    እረጅም እድሜ ይስጥልሽ🌹🌹🌹🌹

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 роки тому +1

    ኦ ትወና አንደኛ እስከለተሞታቸዉ ሙሉ ጤና እና ሳቅ አይለያቸዉ 😍😍😍😍😍❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 роки тому +4

    ፅናትዬ እጅግ በጣም እወድሻለው በተለይ የኛ ላይ እና አደንቅሻለው በርቺልኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!🙏

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    መልካም ልደት የፅናት እናት እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልሸ 🙏😍❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @mekdessimon6117
    @mekdessimon6117 Рік тому

    እናቱን የሚአከብር ልጅ እንዴት ደስ ይላል

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 роки тому +3

    ሰላም ማማዬ እኳንሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደሥብሎኛል ረዠም እድሜ ለናቶች ማሬ ስራሽግን ያስቃል ክክክክክክ😘😘😘😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!🙏

  • @amaregetachew8026
    @amaregetachew8026 2 роки тому +1

    ፅናትዬ በተለይ ትወናሽ በጣም ነው የተመቸኝ 1ኛ ብየሻለሁ

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 роки тому +2

    Happy birthday 🎂 🎁 bless you all family 👏👏👏👏🟢🟡🔴

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 2 роки тому +2

    You killed me laughing..so funny and emotional at the same time feeling like crying...also grandma is funny too

  • @zenbzz45338
    @zenbzz45338 2 роки тому +2

    ወይኔ ጽናት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ደሞ መልካም ልደት ለናትሽ♥️🌎

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 роки тому

    የምር ትለያለሽ ምርጥ Vlog የምወደው ከተማ ደብረብረሀን

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 2 роки тому

    Wow ትወና በጣም ጎበዝ ነሽ አውነት💚💚💚💚

  • @helengebrehiwot6363
    @helengebrehiwot6363 2 роки тому +5

    The best surprise love it. Bless you and all family 🙏xx

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማማዬ በጣም ትችያለሽ እርጅና ላይ 😄

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 роки тому +1

    ወላሂ ትወናሽ የሚደነቅ ነው ቁሜ ነው ያጨበጨብኩልሽ 💖

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @manam5963
    @manam5963 2 роки тому

    Weyi sitamruuu yene wubochii tsentyeee siwedchii mariyamn❤❤❤❤😘😘😘

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +1

    💞💞💞💞🥰🥰🥰እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 2 роки тому +4

    መልካም ልደት የፀናትዬ እናት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @emuzeethiopia1208
    @emuzeethiopia1208 2 роки тому +2

    ተባረኪ ፅናትዬየኔቆጆ ትወናዉየሌለነዉ 😂መልካምልደትማዘርየ😍🌼🌸

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @bezachernet4330
    @bezachernet4330 2 роки тому +1

    የኔ ቅም አይ የትወና ብቃት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +6

    ወይኔ ፅናት በሳቅ ገደልሽኝ😀😀😀😀😀

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 роки тому +5

    እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ ለእናትሽ የኔ ማር 😘😘😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @seblehabtamu3635
    @seblehabtamu3635 2 роки тому +2

    ያገሬልጅ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 2 роки тому +1

    Tichiualesh abaten besmama

  • @Yemaryam209
    @Yemaryam209 11 місяців тому

    Yene enat❤

  • @lidiyageberhiwot3892
    @lidiyageberhiwot3892 2 роки тому

    Betam nw yasakeshegn berechi tsinuye

  • @mekdi8699
    @mekdi8699 2 роки тому +2

    የኔ እናቴ❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!🙏

  • @almazkefelgn6544
    @almazkefelgn6544 2 роки тому

    የእናትዬዋ ትግስት እማ እወድሻለሁ😍😍

  • @gedionhaile5125
    @gedionhaile5125 2 роки тому +14

    የማያንቀላፋው የኢትዮጵያና የነዚ ትልቅ ሰዎች አምላክ ልጁን በሰላም ቤቱ አሳሪዎቹንም ለፍርድ ያብቃ።አሜን

    • @eyasuwondemagnetg2444
      @eyasuwondemagnetg2444 2 роки тому

      ፅኑዬ ፕራንኩ ተመችቶኛል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 роки тому

    Your mother is right. This days even its our culture hard to welcome people you don't know. However congrats.

  • @workufirhiwot3671
    @workufirhiwot3671 2 роки тому

    እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ

  • @meronseifu2401
    @meronseifu2401 2 роки тому

    sitamir enatish😍😍

  • @amanueldawit6492
    @amanueldawit6492 2 роки тому +2

    ትችያለሽሽሽ

  • @mihlet1483
    @mihlet1483 2 роки тому

    amazing grandma acting ever, 🥰🥰😁😁😁😁

  • @bazayih1230
    @bazayih1230 2 роки тому

    ለእናትሸእረጀምእድሜናጤናይሰጥልሸመልካምለደተ

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 2 роки тому +1

    እረበስቅ በጣም ትችያለሽ ፅኑ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለናትሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @ጦጢት
    @ጦጢት 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ ትወና😂😂😂ቀና እስክትይ ቸኩዬ ነበር ካለማመን😂😂😂😂

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 роки тому

    መጀመሪያ ማዘር አናደደችን ግቡ ብላ ሰፍ አላለችም ብዬ ግን ቡሁአላ ደንግጣ መሆኑን ሳውቅ ማልቀስ ጀመርኩ ታድለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @yorusgebrehiwet2349
    @yorusgebrehiwet2349 Рік тому

    ስወድሽ ማርርርርር 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 2 роки тому

    🎂🎂🎂❤❤edime ena tena yistlsh des sitlu

  • @lielaetopia6687
    @lielaetopia6687 2 роки тому

    የእዉነት ትችያለሽ።

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 2 роки тому +1

    ፅኑ ለናትሽ እረጂም እድሜ ፈታነው ያረገችኘ😂😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!🙏

  • @TigsHabeshawit
    @TigsHabeshawit 2 роки тому

    ትችያለሽ

  • @kelem_tube-
    @kelem_tube- 2 роки тому

    መልካም ልደት ለማሚ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ፅኑዬ

  • @msmesi6802
    @msmesi6802 Рік тому

    ምርጥ ሰፕራይዝ

  • @frezersolomon3461
    @frezersolomon3461 2 роки тому +4

    እናቶች እድሜ ላካቸውን ይደሰቱ ይሳቁ።

  • @alemdereba9365
    @alemdereba9365 2 роки тому +3

    ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!!!🙏