Ethiopian news የድንች አተካከል ክፍል - አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን ዎዉዉዉዉ በጣም ደሰ የሚል ነዉ እናመሰግናለን

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 4 місяці тому

    ምርጥ ማሻ አላህ🎉❤

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 3 роки тому +1

    እናመስግናለን መልካም ሰው

  • @alawiahassan223
    @alawiahassan223 3 роки тому +3

    Although i don't know anything about farming, from your description you seem to know what you are doing. Well done bringing in kids to work with you from young age. Will help them develop passion for the trade. Do not worry about the number of subscribers. Things will happen in due time for you. Keep going. God bless you 🙏

  • @ashenafiwoldeselassie4352
    @ashenafiwoldeselassie4352 3 роки тому +1

    Great job keep doing the good deeds

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn Місяць тому

    በርታ❤❤❤ወድሜ

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому +2

    ❤❤👌

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 роки тому +1

    በርታልን ወድሜ

  • @seadamohamed
    @seadamohamed 11 місяців тому

    ምርጥ ስው❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому

    ዘርህ ይባረክ😍😍👏👏

  • @firewendale8559
    @firewendale8559 3 роки тому +1

    Great job bro

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 Рік тому +1

    ምርጥወንድምነህእንዳንተአይነዛልን

  • @tesfaneshyekedyalehg7897
    @tesfaneshyekedyalehg7897 3 роки тому

    አድገው ሲወጡ ምርቱን አሳየን የኢትዬ ጀግና

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому +1

      አመሰግናለው እሺ ሁሉንም በሂዳት አደርሳለው አብሮነታችሁ አይለየኝ

  • @rahelwoldekidan6346
    @rahelwoldekidan6346 Рік тому

    ጎበዝ

  • @sekinasekina612
    @sekinasekina612 3 роки тому +1

    ሀይ ጥሩ ሠው ሥራ ለየት ያለ ሥለሆነ ብዙ ተመልካች ይገባው ነበር ግን ምንም ማለት አይደለም ለአብርሽ የቄራው ንገረው በጣም አሥተዋይ ለሤቶች መብት ተሟጋች አብሮ የሚያለቅሥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እና ለሡ ቻናልህ እንዲያሥተዋውቅልህ ንገረው በመቀጠል የዶሮ መኖ አዘገጃጀት የምታውቀው መረጃ ካለህ ወይም በእንግሊዘኛ የዶሮ መኖ ምን ይባላል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      ለአስታየትሽ ከልብ አመሰግናለው በምችለው ሁሉ የተሻለ ነገር በማቅረብ ተቀባይነትን ለማግኘት እሞክራለው
      የዶሮ መኖ ማቀነባበሩ ብዙም ከባድ ነገር አደለም ሚያስቸግረው ግበአቶችን ማግኘት ነው በተለይ የካልሼም ንጥረ-ነገር በእንግሊዘኛ የደሮ መኖ chicken feed/ poultry feeds 🐓

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 2 роки тому +1

    Excellent information wondem Alem!!! Keep up the good work...very informative ... my question for you is what books u recommend us to read for beginner farmers? ... Thank you in advance.

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      እውነት ለመናገር አመሰግናለው ለአስተያየትክ በዚህ ዙሪያ የሚነበብ መፃፍ ለማግኘት ይከብዳል በትምህርት እና ዮትብ ላይ ነው እያገኘው ያለውት

  • @hannaqatar8030
    @hannaqatar8030 2 роки тому +1

    ሰላምህ ይብዛ መድረሱ እዴነው ሚታወቀው

  • @KirubelKirubel-xz2fv
    @KirubelKirubel-xz2fv 9 місяців тому

    tekerayeche mereti lemeserat asebi neber men temekregaleh

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 3 роки тому +1

    👍👍👍👍🥔🥔🥔

  • @mehdihussen2625
    @mehdihussen2625 2 роки тому +1

    ጥልቀቱ ምን ያክል ነው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 роки тому

      ከ10-20ሴንቲሜትር አድርጎ መትከል ይቻላል በሚተከል ጊዜ ጉንቁሉን ወደላይ ማድረግ ይመከራል ፈጣን እድገት እንዲኖረው

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 3 роки тому +1

    በቆላ አካባቢ ማምረት ይቻላል?

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 роки тому

      ሰብሎች ተስማሚ የአየር ሁኔታ ይፈልጋሉ ከ15-20 ድግሪ ሴንትግሬድ የአፈር ሙቀት ለድንች ኮረት እድገትተስማሚ ሲሆን እስከ 800 ሚሊ ሜትር አመታዊ የዝናብ መጠን ባለባቸው አካባቢዎች ጥሩ ምርት ይሰጣል

  • @ዜድወሎቤተአማራ

    ተገባየ ተገዝቶ ነው ወይስ አፍልተህ ሲበቅል ነው የምትተክለው አስረዳኝ እኔም መስራት እፈልጋለሁ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Рік тому

      እንዳልሽው አብቅሎም መትከል ይቻላል ችግሩ ምንድነው ከገበያ ዝም ብሎ የሚገዛው ዝርያው የምርታማ መጠኑ አይታውቅም ስለዝህ ከሚያቅ ሰው ወይንም ከግብርና ቢሮ በመጠየቅ የዘር ድንች ተብሎ የሚሸጠውን መግዛት ያስፈልጋል

  • @almasalmas8628
    @almasalmas8628 Рік тому

    ማርያምን እኔ የማዳን ግቢ ተክዬ ትላንት ደርሳ አወጣውት

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Рік тому +1

      ብራቮ🥰🥰🥰🥰

    • @almasalmas8628
      @almasalmas8628 Рік тому

      @@Mimonhomestead አብካዶ እራሱ ካንተ አይቼ ተከልከ ችግኝ ሆኖልኛል አድጎ ግን ቅጠሉ እየተበላ አስቸገረኝ ለምንድን ነው?

  • @betslotenata2876
    @betslotenata2876 Рік тому

    ስማማ የምትሰራውን ቪዲዮ አታንዛዛው በአጭሩ ዋና ዋናውን አቅርብ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Рік тому

      አመሰግናለው ያኔ ጀማሪ ነበርኩኝ😆👍