Yod Absinnia 💚💛❤️🍱 this is great initiative keep it up 👏👏👏trying to be reasonable in times of trials for our Country facing Economic challenges with the inflation 🥺🥺🥺 to still retain the loyal Customers 🥰🥰🥰 Ethiopia thanks you for being truly representative as her Cultural Ambassador & Concerned eatery business 🙏🙏🙏
@@edentesfaye6195my goodness what kind of mentality do you have?!?! the guy probably forgot his name. The guy took a picture of dr.Tedros when he visited, put him on the wall AND mentioned him on this video በአክብሮት "እሳቸው ደሞ የአለም ጤና ድርጅት መሪ" and you acuse him of ዘረኝነት?!?!?! ዘረኛማ ቢሆን እዛ ላይም አይለጥፈው። ወይም ሳይጠቅስ ያልፍ ነበር። የራስሽን ዘረኝነት የሌለ ላይ አትለጥፊ።
Wow, good job. Keep it up Gash Tezazu.
Amazing 👏 ❤️ ❤❤❤❤🇪🇷
mekdi ጥለሻቸው ራመድ ስትይ እንዴት እንደተሳቀቅኩ, እሳቸው ተመስጠው ነበር የሚያወሩሽ
ወይኔ እኔም እንደዛው ተሳቀቅኩ እሳቸው ተመስጠውእያወሩ ነበር
እነም ስቅቅ ነዉ ያልኩት። አያቴ እንድህ ተመስጦ እያወራ ትኩረት ሰጥተን ካልሰማነዉ ስልክ ምናምን ምንጠቀም ከሆነ ተናዶ ወረዉን ያቋርጣል።
ትክክክል she need to have a bit of respect
@meazazerfu4492 😂
Awo discomfort weye aletergagachim
ሮቦት መስፉት ማለት ነዉ መቅዴ ይህን ቃል የመፅሀፉ ቅዱስ ቃል ነዉ እናብብ የማናጀራ ልብስ ያምራል አለባበሳዋ የሰሜን ሸዋ ዉብ ነዉ ስንል በምክንያት ነዉ ዘመናዊነት የገባዉ የሰሜን ሸዋ ሰላም ለህዝቤ ለአማራ ህዝብ ይሁን የብረሀን ዘመን ይሁንላችሁ
አሜን አሜን አሜን. ስላም ለመላው የአማራ ህዝብ ይሁን እህቴ 🥰👊
Ethiopian cultural ambassador
ትክክለኛ የቱሪዝም አንባሳደር ማለት ዮድ አቢሲኒያ ነው፡፡
ግሩም አባት እድሜው ይርዘምልን
Mekdiye love ❤❤❤❤
Efffff እኝህንሰውዬ እንዴት እንደምወዳቸ
Yod Absinnia 💚💛❤️🍱 this is great initiative keep it up 👏👏👏trying to be reasonable in times of trials for our Country facing Economic challenges with the inflation 🥺🥺🥺 to still retain the loyal Customers 🥰🥰🥰 Ethiopia thanks you for being truly representative as her Cultural Ambassador & Concerned eatery business 🙏🙏🙏
መቅዲ ሃሳብሽን የሰረቀው ነገር ምን ይሆን? እሳቸው ተመስጠው ሲያወሩሽ ስለ ሮህቦት አንቺ ከልብሽ አትሰማያቸውም ነበረ
ኢ.ቢ.ኤሰ ሰለ እምነት እና ሰለ ታሪክ ሲነሳባቸው ብርድ ብርድ ይላቸዋል ለዛነው
YES WOW A GOOD JOB PLACE!!!!!!
❤❤❤
መቅዲ ምንድነው ጥያቈ ጠይቀሽ እያብራሩልሽ የምትሩአራጪው!!?
ለማብራሪያቸው ጊዜ ከሌለሽ ማን ጠይቂ አለሽ!!!
እሳ እኮ ልብዋ ያለው መልሱ ላይ ሳይሆን የሱውን የቢድዬ ሾዋን ነው ሚታያት እንጂ ምን እንደጠየቀቻቸው ደግመው ቢጠይቃት አታውቀውም ልብዋና አይንዋ ቢዲዬ እንሺው ላይ እንዴት በዛ ቤት ውስጥ የተሳካለት ፎቶ እንሆንላት እንጂ ስለ ስውየው ሆነ ስለምታቀርበው ዝግጅት ግድ ያላት አትመስልም
Mekdi love #1
ደስ ይላል
ግን ሙሉ ኢትዮጵያን ለመወከል ብዙ ይቀረዋል
😮❤❤
እኒ ስውዬ ከማለት ግን ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ቢሉ ጥሩ ነው
ጥላቻ እኮ አይደበቅምእንጂ ቢየውቀው እቤቱ ውስጥ ከለጠፋቸው ሰዎች የዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖምን የህል ትልቅ እንግዳ የለም ግን ነገሩ ትግሬ መሆኑ አንድ ነገር ሲሆን ሌላው ደግሞ አበሻ እርኩስ ነው
@@edentesfaye6195my goodness what kind of mentality do you have?!?! the guy probably forgot his name.
The guy took a picture of dr.Tedros when he visited, put him on the wall AND mentioned him on this video በአክብሮት "እሳቸው ደሞ የአለም ጤና ድርጅት መሪ" and you acuse him of ዘረኝነት?!?!?! ዘረኛማ ቢሆን እዛ ላይም አይለጥፈው። ወይም ሳይጠቅስ ያልፍ ነበር። የራስሽን ዘረኝነት የሌለ ላይ አትለጥፊ።
ዋጋው ስንት ነው
መቅዲ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
መቅዲ ይሄ ነጠላ ማዝረክረክ ተይኝ ብዬሻለሁ ካልወደድሽ ተይው አለበለዝያ ተይው ነግሬሻለሁ እኔ እንደሁ በየሳምንቱ እከታተልሻለሁ
give attention!
men wedya wede yasbeleshal
❤🎉❤🎉❤😂❤🎉❤
የዘር ጥላቻ ያለባቸው ስው ነቸው
Abet wushet yizok yihed koshasha nek mikegha
ዘር አይውጣልሸ ወይም አይውጣልሸ የኢዮጵያ ጥላቻ ያለባቹ ሰው