|የጽንፈኛው ክፍፍልና ፍጥጫ| የማይክ ሃመር ምስክርነት ለኢትዮጵያ| |የUAE-Ethiopia አዲሱ የግብይት ሥምምነት|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 78

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Місяць тому +8

    የሚያሳዝነው አላማ በሌላቸው ከሆዳቸው ውጪ በማያስቡ ቁብርሶች ምስኪኑ የአማራ ህዝብ እየወጣለት የነበረውን የነፃነት ጭላንጭል መጠቀም አለመቻሉ ነው የሚያሳዝነው።
    ታዲያ ይሄ ሁሉ የአማራ ተቆርቋሪ ነኝ ባይ ከነበረ የኔ ነሀሴ 1 /2008 በጠራራ ፀሀይ የሁሉ ወጣት ሲረግፍ አንዳቸው ድምፅ አላሰሙም ዛሬ ጥቅም ሲሆን ተፈለፈሉ።
    ስለተሟላ መረጃህ እናመሰግናለን ጋት።

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Місяць тому +1

    በጎ ሰው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw Місяць тому +5

    Allah bless Ethiopia

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +4

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Місяць тому +11

    ሰላም ጀግናው ወንድማችን❤❤❤❤

  • @elfineshgemechu7952
    @elfineshgemechu7952 Місяць тому +5

    አከብርሃለሁ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul Місяць тому +10

    ሠላም ሠላም ፕሮፌሰር ጌትነት እና የጋት ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Місяць тому +5

    ❤ ወደ ህልናችን ተመልሰን ክፉ ና ደጉን እንለይ !
    በጥቃቅን የባንዳ ተላለኪዎች ሀገራችንና ህዝባችን ሰላም ማጣት የለበቸውም ።
    ስለዚህ በህዝባችን ስም የሚትነግዱ ፦ ፋኖ ፦ ና ፦ ሸኔ ፦ ተብዬዎች ወደ ቃልባችሁ ተመለሱ !!
    የታርካዊ ጣለቶቻችን የባንዳ ፦ ተላለኪ አትሁኑ ።
    በእናንተ ተላለኪናት የተናሳ የሀገራችንና የህዝባችን እድገት መገተት የለበትም ።
    ልቦና ይስጣችሁ ፦
    ሚሲጢ ፦ የበለው ደዋ እንጨት ባትሆኑ መልካም ነው ።

  • @dremc1000
    @dremc1000 Місяць тому +3

    Just surprised to GAT Academy. Let's ALL grow the GAT family together. ❤❤

    • @fissehahaile291
      @fissehahaile291 Місяць тому

      yes -we are here to grow up of ethiopianism!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +4

    ሰላም ጌትሻችን አንበሳዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @messyz2134
    @messyz2134 Місяць тому +8

    ጎበዝ ተባረክ ❤

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 Місяць тому +3

    ሠላም ሠላም ሠላም ፕሮፌሰር
    ለተሻለ ነገያችን ለሀገራችን ሠላምና ለሕዝባችን መረጋጋት ለምታደርገው ጥረት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Місяць тому +4

    ሰላም ወንድም፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Місяць тому +6

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nbsltd5580
    @nbsltd5580 Місяць тому +5

    Your analysis is very professional

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse Місяць тому +1

    Proud of you my teacher 🎉

  • @susuki4693
    @susuki4693 Місяць тому +1

    Gobz gobz❤❤❤❤

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Місяць тому +1

    Selamehi yebeza

  • @mussagashaw688
    @mussagashaw688 Місяць тому +1

    ጀግናው

  • @demituselale
    @demituselale Місяць тому +5

    Hellow GAT

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን በርታ

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu Місяць тому +1

    ፕሮ ሰላም ለአንተ ይሁን

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Місяць тому +4

    ሞኝ አትሁኑ ስልጣን በፉከራ በስድብ ሊመጣ አይችልም አቢይ ስልጣን የያዘው በእግዛብሄር ነው ያለ እርሱ እንኩዋን መሪነት የቤተሰብ አባወራ መሆን እርሱ ሲፈቅድ ነው የሀገር መሪ በፈጣሪ ምርጫ እንጂ በሰው ምኞት አይደለም

  • @Black-2024
    @Black-2024 Місяць тому

    ▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @AzebAbate-o7b
    @AzebAbate-o7b Місяць тому +1

    ረዳት ፕሮፌሰር ጌትሽ በርታ

  • @hailuanbase
    @hailuanbase Місяць тому +2

    በርታ ወንድማችን

  • @BurjoBekele-se4wg
    @BurjoBekele-se4wg Місяць тому

    በርታልን

  • @user-wm1wz4jb3z
    @user-wm1wz4jb3z Місяць тому +1

    Happy to join u.

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋

  • @MelakuTilahun-u3o
    @MelakuTilahun-u3o Місяць тому

    Yamara top band

  • @gethab2306
    @gethab2306 Місяць тому

    Tx

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 Місяць тому +3

    በርታ ወንድሜ ከቦታው በርቀት ሰው አገር ሆነህ አይደለም

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Місяць тому

    Rubel- for Russia and Rupi- for Indian❤❤❤

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Місяць тому +2

    Ethiopia tiqdem

  • @yewondwossen
    @yewondwossen Місяць тому +1

    🎉🎉🎉

  • @user-fc8pw1ux6o
    @user-fc8pw1ux6o Місяць тому +2

    ሰላም በጣም ስለማከብርሕ ዛሪ ጓጀኛዬ አዲስ ስልክ ገዝቶ ስለነበር ሰብ እስክራይብ እንዲአደርግ አድርጌያለሁ ከመዝገብልኝ

  • @asheberamare5900
    @asheberamare5900 Місяць тому

    አሸብር አማረ ከዩኤስኤ
    በጣም ጥሩ ይዞታ ላይ በመሆኑ በዚሁ ቀጥል ፣ ዝም ብሎ ዝብዝብና ፍሬከርሰኪ ፣ ያልተጠናወተው በመሆኑ ፣ እጅግ ጭብጥ ነገር ያለው ፣ ምሁራዊ ዕውቀት የተላበሰ ዝግጅት በመሆኑ I say go for in advance እላለሁ ።

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 Місяць тому +1

    ሩብል

  • @gashahunt
    @gashahunt Місяць тому +1

    የራሺየው ( USSR )የገንዘብ አይነት "ሩብል" ነው የሚባለው።

  • @user-bi8cl4ev5i
    @user-bi8cl4ev5i Місяць тому +1

    በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር በተለይም የዓለም ዕለታዊው እና ወቅታዊውን ዜናና ልዩ ልዩ መረጃዎች ከምናገኝባቸው መንገዶች መካከል የራዲዮና ቴሌቪዥን እና ጋዜጦች ሲሆኑ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደ አዲስ ስታንዳርድ ሪፓርተር ወዘተ እና በአማርኛ ቋንቋ የቢቢሲና መሠል ሚዲያዎች በኩል የሚነገሩ ወሬዎች እንደ ታማኝ የዜናና መረጃ ምንጭ በመጥቀስ በሚዲያዎቻችን በኩል ሲነገረን ዓመታት እየተቆጠሩ የመገኘታቸው ምክንያት እንደምን ይገለፃል?

  • @messyz2134
    @messyz2134 Місяць тому +1

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️

  • @munirali1436
    @munirali1436 Місяць тому +2

    Rupe and Rubble India and Russia respectively

  • @engidagebremeskel
    @engidagebremeskel Місяць тому +1

    የምትለያይ መንግስት አትፀናም ድሮስ ቢሆን እንነዚህ የጨረባ ተ ስካር የትም እንደማይ ደርሱ ይታወቃል ሚስኪኑን የአማራ ገበሬ አጎሳቆሉት ያሳዝናል!!

  • @shegawabebe8594
    @shegawabebe8594 Місяць тому

    Ante Fesam, Ante kersam,shutiyam

  • @yohannestemesgen8552
    @yohannestemesgen8552 Місяць тому +1

    ሩብል ና ሩፒ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Місяць тому

    ፅንፈኛ ይብላህ ፋኖ ነው መጠሪያችን! ፕሮፌሰር አሉ ልበል..🤔

  • @messyz2134
    @messyz2134 Місяць тому +1

    Hi

  • @teshekiya3250
    @teshekiya3250 Місяць тому

    ወደ ቀደመ። መኖሪያ ቤተቸው ተመለሱ ተባለ እኔዴ?????

  • @sky-fq4dl
    @sky-fq4dl Місяць тому

    እራሱን ፕሮፌሰር ነኝ ብሎ የሚጠራ ግለሰብ ነገር ግን አቶ ጌትነት ተወልዶ ባደገበት አካባቢ ድሀ ገበሬዎችን ከአብይ ብር በመቀበል በሚሊሺያ ማሊያ ያሰለፈ በርካቶችም በፋኖ ጥይት ተገድለዋል በዚህ ግለሰብ ምክንያት የሚሊሺያ ልጆች ያለ አሳዳጊ ቀርተዋል...

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 Місяць тому

    ከቆሸሸ እና ከሚፋጀው የአንድ ወገንየፓለቲካ አሠላለፍ በተካንክበት ሙያ በርትተህ online ሥልጠና ሥጥበት

  • @aberamamojaleta7564
    @aberamamojaleta7564 Місяць тому

    Leaderships channel?? I can't find ??

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Місяць тому

    እነማይክ ሀመር የሚሰጡት እስተያየትተለዋዋጭ ነው በጠላቶቻችን ላይ ስናይል ከመንግስት ጎን ጠላቶቻችን ጥቃት ሲደርስባቸው በሰብዓዊ መብት ዙርያ ጩኽት ያስፋፋሉና የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላቶች የሚሰጡንን እስተያየትን ወደ ጎን ትቶ መንግስትም ሆነ ማንኛውም ተቋም የራሱን ሀላፊነት ለመወጣት ትግል ማድረግ እለባቸው

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu Місяць тому

    rubel

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Місяць тому

    መሪ አምጠው እየወለዱ ነው እየተከፋፈሉ አይደለም የአለም መሪዎች በዚህ መንገድና ሂደት ነው ወደ መሪነት የመጡት ።በእውቀት ክፍተት ሃሳብ አይሰጥም።

  • @AlemayehuBizuayehu-fp8fz
    @AlemayehuBizuayehu-fp8fz Місяць тому

    እውነት የፊጀውን አመት ይፍጅ እጅ አተን አሰቃቂ በሆነ ብቻ አይገልጥው እዲህ በአማራ ህዝብ እደቀለድክ ከቀረህ ታያለህ።በስንት ዶላር እደተገዛህ አይገባኝም አንድ ፍኖ ያሸንፍል ።ድርድምናምን እድል የሚለፈልፍ እኔ ነኝ የፈራ ነው።ቦርኮ ቀርበታ።እውነት አተን በሰላ እዚህ ሃገር ከኖርክ ወደፊት።

  • @temesgenmenberu
    @temesgenmenberu Місяць тому

    ሆዳም
    የማይሞላ ከርስ እንዲህ ከብት ያደርጋል
    ሞሮን!!!

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 Місяць тому

    የፋኖ ሀይሎችን መቃወም መብትህ ነው። ይህ ያለ ነው የትግራይ ሰዎችም TPLFን ሲቃወሙ እናቃለን። ይህን ያህል ሰፊ ጊዜ እና ከባድ መስዋትነት ከፍለህ ከመትቀዋወመው የፋኖ ሀይሎች ጊዜ ትንሽ ቀንሰህ ምን አለበት ስለአማራ ህዝብ ጥያቄዎች አንስተህ ትንሽ ነገር ብትናገር። ከዚህ ሁሉ ግለሰብን ከሚያሳድድ ጊዜ አጥሮህ በየቦታው ስለሚሰቃየው ወገንህ ዝም ጭጭ ትላለህ። በህውሃት ጊዜ ጮኼ ነበር እንዳትለኝ።

  • @badassatobo679
    @badassatobo679 Місяць тому

    Rubil

  • @user-wq9pw7lw3e
    @user-wq9pw7lw3e Місяць тому

    Rubel

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 Місяць тому +1

    የራሽያ ገንዘብ ሩብል

  • @genetayalew4367
    @genetayalew4367 Місяць тому

    አኔ ሁሉም ሁሉም ይቅር የሕውሀከፍተኛ ባለስልጣናት ደብረፅዬንን ተውትና ሌሎች በተለይ ስማቸው እየተጠቀሰ ያሉት ወይም ከስራ ተሰናበቱ የተባሉት እውነት እውነት አገር የትግራይ ሕዝብ በዚሕ ሁኔታ ዋጋ እየከፈለና እየተሰቃዩ ባሉበት ሁኔታ መአድን እየሸጡ ንብረት ላይ እየተረባረቡ ነው የምትሉን በቸልተኝነት ዘይም በሌላ ከሆነ እንወቀው መዝረፍ ቀጥለዋል በዛሬ የአገር አደጋ ላይ ባለችበት አኔ አላምንም ተዘርፎል ስለሱ አይደለም አሁን እየዘረፉ ነው በሉበውነት መረጃ ካላችሁ በወታሪክ ታሪክ ነው ተደብቆ ወምመ ተጠምዝዞ አይቀርም ።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Місяць тому

      ስለሕወሓት ባለስልጣኖች በገዛ አገራቸው ለዘረፉት (አንተ እንደምትለው) ምን አገባህ? የራሷ አሮባትኮ ሆንክብኝ። ፋኖ ተከፋፍሎ ሲገዳደሉ ኤየዋሉ ነው እያለ እየቀለደብህ ያለውን ጌትነትን አዳምጥ እንጂ። ደጋግመን ነገርናችሁ። የትግራይ ጉዳይ የሚመለከተው የትግራይን ሕዝብ ብቻ ነው። ከአህነታችሁ መቼ ነው የምትገላገሉት። እኛኮ ተለያይተናል።እዚያው ተደባደቡ። እኛም እናያለን።

  • @abdre8010
    @abdre8010 Місяць тому +1

    ባለፈው የመከላከያ ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት በዓል ላይ ሽልማት ደርሶኝ አልተቀበልኩም?

    • @GetnetAlmawT
      @GetnetAlmawT  Місяць тому

      እባክህ አካውንትህን ከታች ባያያዝኩት የፌስቡክ ገጽ ገብተህ ሚሴንጀር ላይ Hi በለኝ
      facebook.com/getnet.almaw?mibextid=ZbWKwL

  • @BirtukanAlemu-ex4sl
    @BirtukanAlemu-ex4sl Місяць тому

    ደንቆሮ ድንጋይ ራስ

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 Місяць тому

    ከንቱባንዳ ርካሽ

  • @Gifubeza
    @Gifubeza Місяць тому

    አንተ ራስህ ታሳዝናለህ

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Місяць тому

    Beaden Banda is dying

  • @hhyy3622
    @hhyy3622 Місяць тому

    አቅማዳ ሆድአምላኪ

  • @deredemeke2166
    @deredemeke2166 Місяць тому +1

    Kebt neh, ante Shay bet kifetu eyalk kemastemar min takeleh denez

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 Місяць тому

    እንደአንተ አይነቱ የወያኔ ረዳት ፕሮፌሰር ባይ።ለዘበኝነት እንኳን አትመጥንም።በዚህ በጠነባ አፍህ የነፃነት ታጋዮችን ፅንፈኛ ትላለህ እነ ፕሮፌሰር ሲሳይ ከርሰትያን ታደለ ባሉበት አንተ ተጨማለክበት።

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz Місяць тому +1

    አንተ ሆዳም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጀትህ ይወጣልሀል !

  • @user-cn5oj1vp1d
    @user-cn5oj1vp1d Місяць тому +1

    እንዲህ አይነት ክስተት በፋኖ መንደር ሲከሰት ለአንተ እና መሰሎችህ ሰርግ እና ምላሻችሁ ነው። አላወክም እንጅ አላማቸው ግን ኦህዲድ መራሹን የብልፅግናን መንግሥት ማስወገድ ነው። የአማራ ህዝብ አንተ ላይ ጥርሱን እንዴት እንደ ነከሰ ማን በነገርህ

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 Місяць тому

    በሬ ዛሬ የፈለከውን ልታወራ ትችላለህ ምክንያቱም አንተ አዲስ አበባ ተቀምጠህ የጠኔ ችግርህ ተቀርፎልህ ይሆናል ነገ ከነገ ከነገ ወዲያ ግን እርግጠኛ ሆኘ የምነግርህ ኬኒያ በእግርህ ተጉዘህ የምትገባበት ቀን ይመጣል ምክንያቱም አንተ የአማራ ህዝብን ስቃይ እና መከራ አቃለህ ጥይቱን አበባ የቀረበለት ነው ያስመሰልከው