የአርሰናል ቀይ ካርዶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @H.Y.Arsenal
    @H.Y.Arsenal 2 дні тому +7

    አላዛር የእውነት በጣም ትልቅ የስፖርት ተንታኝ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን

  • @dawitdaba5498
    @dawitdaba5498 День тому

    ስለ ፕሪሚየር ሊጉ ዳኝነት የሚሰማኝ ስሜት ለመግለፅ የሚያዳግት ነው በጣም አሉታዊ ስሜት በተለይ Decission consistency አለመኖሩ የአርሰናል የተሰጠውን 3ቱም ቀይ ካርድ
    የሚያሰጡ ጥፋቶች በሌሎች ቡድኖች ተፈፅሟል ግን ቀይ ካርድ አልተሰጣቸውም። በጣም የታዘብኩት ነገር ማን ሲቲ በዳኝነት በጣም ከለላ የሚደረግለት የ ሊጉ ክለብ ነው አምናም ጭምር ለ ምሳለ 2023-2024 የሲቲን የዋንጫ ጉዞ ከወሰኑ ጨዋታዎች አንዱ ከክርስታል ፓላስ ጋር ያረጉት ጨዋታ ነበር በዛ ጨዋታ ግልፅ የዳኝነት ድጋፍ ለሲቲ ተደርጓለታል። የግል እይታዬ ነው
    Respect Alex

  • @utty3720
    @utty3720 2 дні тому +1

    አላዛርና ምሳ ሰላማችሁ ይብዛ እንግድህ አርሰናላይ ዳኞች አረመኔወች ሁነዋል ፈጣሪ ይሁናቸዉጂ

  • @josephtimes9289
    @josephtimes9289 День тому

    What unbiased football analyst, never seen such as Alex

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e 2 дні тому +4

    አሌክሶ አንደኛ ጋዜጠኛ

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 дні тому +4

    ALAZAR the great!

  • @wubetuanimaw3080
    @wubetuanimaw3080 День тому +2

    የኦዲጋድ ጉዳት እስካሁን ምንም ችግር አላመጣም ነበር የጎዳን ሳካ ነው even ሳሊባ ወቶ ራሱ ማሸነፍ ይቻል ነበር ሳካ ቢኖር ኖሮ።

  • @alemayehuyimer8521
    @alemayehuyimer8521 День тому

    በርታ በጣም ገራሚ ትንታኔ።

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 2 дні тому

    አንተን ግን እናመሰግናለን አላዛር ምርጥ ሰው በርታ

  • @temu-23
    @temu-23 2 дні тому +1

    እንደኔ የአጋጣሚ እና አዲሱን ህግ ይበልጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ክለቦች መኖራቸው ነው የራይስ ቀልድ ነው የትሮሳርድ ቅፅበታዊ የሽርፍራፊ ሰከንድ ልዩነት ነው ሰው ናቸው ግን በዳኛ እየተበደልን ነው ስንል ሚዛናዊ ሳልሆን ቀርቸ አይደለም በምን ምክንያት እንደሆነ ባላውቅም አርሰናል የዳኞችን ትኩረት ይስባል ያውም በተጋጣሚው ተጫዋች ላይ የሚደርሰው ጉዳት አናሳ ነው

  • @wendetesfaye375
    @wendetesfaye375 День тому

    አለክስ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ነገር ግን100% እርግጠኛ ነኝ አርሰናል የእንሊሽ ፕረሚየር ልግ ዋንጫ በምቀጥሉት ሁለትም ሶስትም አመታት አያነሳም የእንግሊዝ ዳኞችን እንዳይመቻቸዉ አድርገዉ ጨዋታዎቹን ዶምነት አድርጎ ካላሸነፈ በስተቀር አርሰናል ዋንጫ እንዲያነሳ ዳኞች አይፈቅዱም።

  • @Sami-h696
    @Sami-h696 День тому

    Aliz amazing journalist❤

  • @zedoa4072
    @zedoa4072 2 дні тому

    Aliz ... Legendary!

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 2 дні тому +3

    Alazar❤❤❤

  • @SereAli-k7y
    @SereAli-k7y 2 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @FilmonGetachew-km5us
    @FilmonGetachew-km5us 2 дні тому +2

    U are neutralize man keep going bro

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 2 дні тому

    Thank you Alazar

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis День тому

    Ene arsenal betam newu yemiwedachewu

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 2 дні тому

    Thank you.

  • @mekonnenhaileslassie5651
    @mekonnenhaileslassie5651 2 дні тому

    U r the best ❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 дні тому +4

    ● ኳስ ሚችል በዳኛ አያለቅስም ትንሽ ሚያጠራጥረው # Rice ያገኘው ካርድ ነው::
    የቼሲልው ቀይ card ሳያገኝ ሳሊባ እንዴት አገኘ ይሉናል😂 እኔም እላለሁ ስለቼልሲ card ምንአገባህ!?

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 дні тому +1

      CONSISTENCY..

    • @hgfana6731
      @hgfana6731 2 дні тому

      ​@@santemedical6802አይገባውም😎በድፍን ነው...

    • @fitsumtessema7456
      @fitsumtessema7456 2 дні тому

      endet tesetew sayhon, lelaw lemin ekul ayiqetam new, hulum ekul kalteketa, be VAR wede qey yeorew meshar alebet

    • @zelealemtesfa
      @zelealemtesfa День тому

      Sijemer lemn tadamtalek kalagebak likiskis

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 2 дні тому

    alex...👉man of resinablity👌

  • @MitikuAbebe-f2u
    @MitikuAbebe-f2u 2 дні тому +3

    🥰🥰🥰🥰

  • @zemedealemayehu3325
    @zemedealemayehu3325 2 дні тому +3

    Min malet yichalal

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 2 дні тому

    ወደ ኃላ ሄደህ የራይስ የትሮሳርድ ቀይ አያሰጥም ማለት ምን ይጠቅማል ለሚያለቅሱት ደጋፊዎች ማበረታቻ መስጠት ካሎነ

  • @ReMa-w7e
    @ReMa-w7e 2 дні тому

    በጣም አሳዛኝ ነገር ምንም ማረግ አይቻልም አላዜርን አደንቃለዉ

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 2 дні тому

    አርሴናል ኪቪዮርን ከሚያሰለፍ የአካዳሚውን ውጤት ስኬሊን ቢያሰልፍ ይሻለዋል።

  • @addisutesfaye8352
    @addisutesfaye8352 2 дні тому

    አሊዝ የሴትየዋ ነገር አሳስቦሃል 😂😂😂

  • @simomnaizgi3276
    @simomnaizgi3276 2 дні тому

    እንየ እንደምመስለኝ የኣርሰናል ዲስፕሊን ብቻ ኣይመስለኝን እንደ man city Liverpool man united በዳኝዎች ከለላ ያገኛሉው ኣርሰናል ግን ኣየገኙም ኣንደ ኣንደ በለሎች ኖርማለ የሆነ በኣርሰና ፋወል ይሆናል ብጫ ወይ ቀይ ይሆናል ወይ ፐናሊቲ ይሆናል ( ሳይሞን ከ ስዊዲን

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p День тому

    አርቲታ ተጠያቂ ነዉ ቡድኑን ፈሪ አርጎታል

  • @getenetmamo7354
    @getenetmamo7354 16 годин тому

    ያለማጋነን ትንታኔዎችህ ሱስ ኾኖብኛል

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 День тому

    Ali❤

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i День тому

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 2 дні тому

    የማርሴሎ ቤልሳው ቡድን ሊድስ ዩናይትድ ማን ሲቲን ኢትሀድ ላይ እንዳሸነፈ አውቃለው ያውም ከሊድስ በቀይ ወጥቶ።

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 2 дні тому

    ከጥፈቱ የማይማረው ሞኝ ብቻ ተቃጠልን

  • @SisayAdane-r8g
    @SisayAdane-r8g 2 дні тому

    Alexo selam biyalew. Alexo mizanawi ena geleltegna ye Egir kuas gazetegna neh. Ehud let wolves ke man City chewata lay DOKU dagnochu lay endefelege siwerach neber andi enkuan bicha card alstewim

  • @mubarikhemid-h6d
    @mubarikhemid-h6d День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hahu636
    @hahu636 2 дні тому +1

    ሁሌ ስለ አርሰናል ግን 😢

    • @FilmonGetachew-km5us
      @FilmonGetachew-km5us 2 дні тому +1

      ሴት ነሽ ወንድ...ለማንኛውም imo ብቻ ስትጠቀም(ሚ)ኖረሽ ወደዚ platform አሁን ነው ከች ያልሽው መሰለኝ he is neutral

    • @MintesnotAsnake
      @MintesnotAsnake 2 дні тому

      Hijina digami eskezare sisera yeneberewin adamchi…alex betam mizanawi gazetegna new…hulem bihon silewektawi zenawoch yiseral…zimbilesh letichit atiruchi sister

  • @BerhanuGetamesay
    @BerhanuGetamesay 2 дні тому

    ድስፕሌን አሜባል ተደጋጋሜ ቀይ ያዩ ተጫዋቾች አይደሎም 3ቶም የመጀመሪያቸዉ ነዉ

  • @YaredNow-z2e
    @YaredNow-z2e 2 дні тому +2

    የሲቲ ሙስና ደግሞ አሁንስ በዛ

  • @GemechSamuel
    @GemechSamuel 2 дні тому +10

    በጣም ገለልተኛና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነህ

    • @aye.7423
      @aye.7423 День тому

      Well said 👏 👌

  • @temu-23
    @temu-23 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 День тому

    አልክስ የዳኛ ችግርስ? አረ አሌ ዳኞች ለአርሴ የሚሰጡት ካርድ ለነ ሲቲ ይሰጣል? ሲቲ ካርድ የማያገኘው ብልጠት ስላላቸው ነው?ወይስ ከዳኞች ለሲቲ ማለዘብ? አረ ተው......ይህ ክለብ በጉዳትም በዳኛም ተጎድቶ በተንታኝ ሐቁ ካልወጣለት ታዲያ እንዴት ነው?

  • @FirewKebede-b6u
    @FirewKebede-b6u 2 дні тому

    Alazer ena tinetanew

  • @temu-23
    @temu-23 2 дні тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 День тому

    አንደበትህ ሲጣፍጥ

  • @KBRM21
    @KBRM21 2 дні тому

    North London is red 😂😂😂

  • @temu-23
    @temu-23 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mubarikhemid-h6d
    @mubarikhemid-h6d День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤