Eskander was used by the Oromo PP to sponsor a fake Fano group. They exploited Eskander's lack of political insight and extreme ego to protect the Oromo PP and its leadership. Anyone supporting Eskander is creating problems for Ethiopia, as Eskander's so-called "Dollar Fano" only cares about money. This is why he was used to generate funds while collaborating with the Oromo PP to sustain the Prosperity Party's agenda.
The poll. Many are thinking, it looks like , the usual politics of : mischives, conspiracy, untrustworthyness, etc without Unity, there will be NO easy Victory !!! Before this is in air, there are other many ethiopians need to be answered and/ or explained . Ethiopia and the Ethiopian people concerns !!! Millions of citizens are in a miserable living situation, yesterday and today !!! Ethiopia Tomorrow!!!
Thank you Dere its good to start talking with International community. Thats what Fanos need. However Eskindir and other Amhara Fanos must stand together. This is imperative. God help us all
He left me with questions about his contacts and who is included in the meeting from other [ Fano ] fighters and leaders .it's semi's that he present himself to Western organizations as Fano leader and he doesn't have consciences from Fano.
@@gebrelgebre1500 denkoro atihun ene ye Addis Ababa lij negn enate Bulga abate ye Debretabor sew new , Eskindir man new yewekelew Gojamin , Wollon , Gondarin ena Shewan yalamakele ye Amhara tigil yelem
ወንድሞቼ ሆይ ትልቅ ስህተት እንዳይፈጠር ቆም ብለን ማሰብ ያስፈልገናል ::ምክንያቱም መቼ የአማራ ፋኖ አንድ ሆነና:: ማን ምንን ወክሎ ነው ውይይትም ሆነ ንግግር ሊያደግ የሚችለው ; ውጤቱስ ምን ሊሆን እንደሚችል ገምተናል? ይህ ዜና ትልቅ ስህተት እና ግቡን ያላገናዘበ አካሄድ ይመስለኛል ስለዚህ ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ባይ ነኝ ::ይህ አሁን እየተነገረን ያለው ከባዕዳን ጋር የሚደረገው ውይይትም ሆነ ንግግር ለምን ክአራቱም ክ/ሀገራት ካሉት ወንድም ፋኖዎች ጋር አይደረግም ? ይህ ልምን ዘገየ ? አንድነቱ ያልተፈለገበት ዋናው ምሚስጥር ምንድነው ? ሌላም ሌላም :: ፍቅር ያሸንፋል አመሰግናለሁ::
እነዚህ ባንዳዎች ናቸው አማራን የሚያሰገድሉ ሐገር የሚሸጡ ቤትና መሬት አአ የሚፈልጉ ደንቦች ኡሰክንድርን መሪ አድርገው እነሱም ሐገሪቱን በተራቸው መቀራመት ይፈልጋሉ ድመት አየን ይበሉ
ማነው እሱን መሪ ያደረግው
ደረጀ አንተ እራስህ ህዝብን ግራ ማጋባት ጀምርሀል አስብበት who is skindir ? ስለዚህ ሰውዬ ልትነግረን አያስፈልግም ቆም በል ። እስክንድር እዛ ተውሽቆ የአማራን ትግል አንቆ የያዘ እንቅፋት ነው እንጂ ማንም አማራ እሱን አይወክልም ። ብዙዎች ውድ ሂወታቸውን የከፈሉበት ይህ ትግል ቢኮላሽ አንዱ ዋጋ ከፋይ አንተ ትሆናለህ ልብ በል ።
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖ አንድ መሆን ግድ ነው ።
አንድ የሆን ቀን ድሉ ይቀርባል።
የሀሳብ ልዩነት ሊኖር ይችላል ነገር ግን የአላማ ልዩነት ሊኖር አይችልም ።
መልካም መንገድ! ግልግል ነው፣
እስክንድር የፋኖን የህልውና ትግል የማዘናጋት ስራና ሴራ እንዲያቋርጥ ምክረ ሃሳብ ብታቀርቡለት ይበጃል!!
ይህን ሁሉ ተሳዳቢ የለቀቃቸው ማነው? ተከፋዮቹ ዩትዩብ ተቀጣሪዎች ናቸው። ምክንያቱም ሁሉም የጻፉት ተመሳሳይ ነው። ልቦና ይስጣችሁ እና ሰው ሁኑ። Well done Dere🙏
እነዚህ እዝህ ውስጥ የምናያቸው ተሳዳቢዎች የአማራ ህዝብ ላይ የዘመተው የአማራን ህዝብ የሚጨፈጭፈው የአብይ እህመድ መንግስት ሳይሆን ችግራቸው በአንድ አላማ ወጥቶ በግንባር ደሙን የሚያፈሰውን አጥንቱን የሚከሰክሰውን ፋኖን በሚዲያ ላይ ለመከፋፈል ቆርጠው የተነሱ በተለያየ አካውንት እና ስም አንድና ሁለት ሆነው ይቱይብ አካውንት ከፍተው የሚጮሁ ቁራዎች ናቸው ድል ለመላው አማራ ፋኖ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Eskander was used by the Oromo PP to sponsor a fake Fano group. They exploited Eskander's lack of political insight and extreme ego to protect the Oromo PP and its leadership. Anyone supporting Eskander is creating problems for Ethiopia, as Eskander's so-called "Dollar Fano" only cares about money. This is why he was used to generate funds while collaborating with the Oromo PP to sustain the Prosperity Party's agenda.
ደርዬ በርታ ለነውረኛ ለተሳዳቢ እጅ እዳትሰጥ 🙏💚💛♥️
Dere Egziyabher ybarkih!!
💚💛❤️ Forever Eskindir!
Eskindir is the truth Man 🧍♂️
ሁሉም የአማራ ፋኖዎች ሁሉም በአንድነት መቆም ካለባቸው ሁሉም በአንድ ቋንቋ አንድ መሆን አለባቸው ከዚህ ውጭ አንዱ ሐይል ቢቻ ተነስቶ ቢወያይም ባይወያይም ለመላው አማራ ህዝቦች ከተደቀነበት አደጋ ምንም ሚያመጣ ነገር የለም
የምን፣ድርድር፣ይሄሁሉ፣አማራ፣አልቆነዉ፣ነዉ፣ድርር፣የሚባል፣ነገር፣የለም
በግል ጉዳዩ መብቱ ነው። ሕዝብን ለመወከል ግን የሕዝብ ውክልና ያስፈልጋል። ይፈረሰ ሥልጣን ጠማኝ ድርጅት ሳይኖረው ድርጅት ነኝ የሚልው ድራማ ዋጋው ዝቅ ይላል?!
አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ጠንካሬውንም ፈጣሪ ይስጥህ ጎበዝ እና በሳል ሰው ነህ
ያሜሪካው ተወካይ ሃብታሙ አያሌው ሳይሆን አይቀርም
በጣም 😂
ይገባዋል
ደሬ ንግግሩ መደረጉን ማስረጃ ሊቀርብልን ይገባል! እንዲሁ ፈልገውን ተነጋገርን የምትለዋ ሀሳብ ተሰሚነት አለን እኛን መንግስታት ያውቁናል ከናንተ የተሻለ ተቀባይነት አለን የሚን ፕሮፖጋንዳ ሊሆን ይችላል። መቼም ሲወያዩ ፎቶ እና ቪዲዎ መኖር አለበት!!! ከተባሉት ድርጅቶች የመጡ ሰዎች ካሉም ከየት እንደሆኑ እንተ ማጣራት ትችላላችሁ። ስለዚህ እስክንድር ማስረጃ ማቅረብ አለበት!!! ጀ/ል ተፈራ ማሞ እስክንድር የአንድነቱ ችግር እንደሆነ ስለተናገረበት ምናልባት ተቀባይነቱንም ከፍ ለማድረግ ይሆናል። ለማንኛውም ማስረጃ ተቀበሉንል።
ልክ ነው :: ሲጀመር እስክንድር አብይ አህመድ የሚደግፈው ፋኖን አንድ እንዳይሆን የሚሰራ ነው ::
እሱነው ማለት ነው ከመንግስት ጋር የሚወያየው ይገርማል
Ya absolutely he is yefano banda new eskender
በደምብ አዳምጥ ነገር ከመጎንጎንህ በፊት። መንግስትን በጦር ወንጀለኝነት እየወነጀለ፣ እንዴት ነው ከመንግስት ጋር የሚወያየው??? ኸረ ትንሽ ሰከን እንበል እባካችሁ።
I'm more confused now than before.
አኔ አሰክድርን አላምነዉም
ይህ ህዝብ ከአንድነት ይልቅ ስድብን ቀለቡ የደረገ ህብረተሰብ ነው ምን አይነት እርግማን ነው ምናለ ቀና አስተሳሰብ ቢኖራችሁ በቃ አላማችንን ፣ እልቂቱን ወንጀሉን ረሐቡን አስረዳናቸው አለ ታዲያ ይህ ምን ክፋት አለው ። አስተያየት ሰጪው የተቃኘው በስድብ ነው የስድብ አስተማሪ ሁላ ኢትዮጲያውያን በእውነት በምቀኝነትና በቅናት በጥላቻ ከራሱ የተጣላ ህዝብ ነው ። የስድብና የጥላቻ ድግሪ የጫነ ትውልድ ።እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ።ጌታ ሆይ እረ ግራና ቀኙን ለማያውቀው ህዝብ ስትል ታደገን ላገሪቱ መልካም መሪ አድላት ።😂😂😂😂
ችግሩ እነሱ ለስድብ ሲጀግኑ የሚያስተውለው ደግሞ ቸልተኛ ነው ዝምታ ያበዛል። ስለዚህ ተሳዳቢው፣ ሌባው ተናጋሪ ነኝ ባዩ ድምፅ ያገኛል።
ስለየትኛው ድርጅት ነው የሚያወራው ? ድርጅቱ እኮ ከፈረሰ ቆየ
The poll. Many are thinking, it looks like , the usual politics of : mischives, conspiracy, untrustworthyness, etc without Unity, there will be NO easy Victory !!! Before this is in air, there are other many ethiopians need to be answered and/ or explained . Ethiopia and the Ethiopian people concerns !!! Millions of citizens are in a miserable living situation, yesterday and today !!! Ethiopia Tomorrow!!!
Thank you Dere its good to start talking with International community. Thats what Fanos need. However Eskindir and other Amhara Fanos must stand together. This is imperative. God help us all
የሀሳብ ልዩነት ሊኖር ይችላል ነገር ግን በትግል ሜዳ አንድ ናቸዉ
በድርድር 'እና 'በውይይት' መካከል ልዩነት አለ።
* ይህ ማለት ከመንግስት ጋር ለመታረቅ ሳይሆን የመንግስትን ወንጀልና የፋኖን ዓላማና ጥንካሬ ማስረዳት ተገቢና ትክክል ነው።
* ይህንን ማንም ይስራው ማን ትክክለኛነቱን መከታተልና ማስፈፀም መረጃና ማስረጃ ማቅረብ ላይ መረረዳት ይሻላል።
* ድርድር እስከ የጋራ መንግስት መመሥረት ስለሚደርስ ትግሉ የሁሉም ፋኖ ዕዝ አሻራ እስካለበት ድረስ ውይይቱም፣ ክርክሩም፣ ተቃውሞውም፣ ስምምነቱም፣ ውሳኔውም አፈፃፀሙም በጋራ ተሳትፎና ውጤት ይሆናል።
* በእርግጥም -"ፋኖ አራሽ፣ ቀዳሽ፣ ተኳሽ ብቻ ነው ፖለቲካ አይችልም" የሚሉ አግድም አደጎች፣
-*ፋኖ ዲፕሎማሲ አይችልም የሚሉ ጋጠወጥ፣ -*"ቤተመንግስት አድርሶን ወደእርሻው ይመለሳል" የሚሉ ወፍ ዘራሽ አሁን ምላሳቸውን ቢሰበስቡ ይሻላል። ★ይህ ቤተሰቡን፣ ጓዱን፣ አካሉን፣ ንብረቱን፣ ያጣ ሞትን የናቀ ትውልድ ፍትሕ በእጁ ነውና በሰቆቃና ቁስሉ ማላገጥ፣ ላምጪው ስለሚከፈል ከባድ ጥንቃቄና መከባበር ያስፈልጋል።
* ገና ለገና ነጭ አወራኝ ብለህ አትፈራገጥ ከፕሪቶሪያ የፖለቲካ ሽርሙጥና ትምህርት ወስደህ አንድ ዓይንህ ከድነህ ተኛ !
★ የአማራ ዘር ማፅዳት፣ የ፶ ዓመት በደቦ የደረሰበት ሰቆቃ፣ መገፋት መገለል፣ ዕውቅና አግኝቶ በፍትሕም በይቅርታም በካሳም የሚደረግ መግባባት ይቀጥል።
* አሁን ባለሱሪው የክላሹ ባለሟል ታውቋል ። እያንዳንዱና ሁሉም መረጃ በማቀበል የድርሻውን ይሥራ !!
ሠላም !
አሜሪካንን መግፋት ዋጋ ያስከፍላል ይልቅ ቀርቦ እራስንና ፍላጎትን ማሳወቅ ጠቃሚ ነው
ደረጀ ለማጣራት ሞክር ቁማር ይመስላል
ደረጀ ስታሽላላ ስለሰማሁህ ዘጋሃኝ።
ጉድ ነው ሰውየ በጣም ጀግና ነው ስንት ጊዜ የስልጣን ጥማቱን ማሳካት ላይ ነው ይመችህ
እውነትም ቢሆን ማመን የማይፈልጉት ብዙናቸው።
እባብ ያዬ በልጥ አብይን ያዬ በግልገል ስልጣን ጥመኛ ይበረግጋል። አምባገነን ላለመፍጠር ካለፈው ስህተቶቻችን እንማር። ብዙም አንጣደፍ ።ስለእማምላክ። ሰውዬው በመክሊቱ ይታገል፤ እናንተም እምባገነን አታስተዋውቁን። ካልሆነ ጀማው እናንተንም ይተዋል።
በግልህ ትችላላላህ
@@amanuelshemeles6800 እንስሳ
Keep up
ይህ ሰውየ እኔነኝ በአለማቀፉ ማህበረሰብ ተመረጭ የሆንኩት እያለ እየከፋፈለ ሊበጠብጥ ነው ለድርድር ካልተስማማ ለምን እሱን ብቻ አነጋገሩ ጀረጀ ይህን ማቅረብ አልነበረብህም አስክንድር ከችግር ፈጣሪነት ታቅቦ አያውቅም አባላቶቹ ጥለውት እየሄድ ያለ አራሰ ወዳድ
ደርጄ ሲጀመር የዚህ መጥፎ ሰው አራጋቢ ነው
ይህ ጦርነት ለአማራ ህዝብ የህልውና ጦርነት የመኖር አለመኖር ነው ጦርነቱን የስልጣን ወይም የገንዘብ ማግኘ የሽፍቶች ጦርነት አታድርጉት😡
ቀዳዳ የትኛውን ፋኖአደረጃጀት በአስክንድር ስርርያለው ጎጃም በመሉ ጎንደር 95%"ወሎ90%እንዲሁም ሸዋበአደረጃጀቱ ባልሆኑበት ሁኔታ ባትዘባርቅና በአራቱም የፋኖ ሀይል አንተን መሪአድርጎየመረጠየለም በአማራፋኖሸዋጠቅላይግዛት ዕዝየግለሰብ ስብስብ በኮሎኔል ፋንታውየወሎእዝ ከጎጃምያፈነገጠው ማስረሻሰጤ በየአማራ ፋኖጎንደረ ጠቅላይ ግዛት በፍርፋሪዶላር የተሸጡበስተቀር አንተን የመረጠስለሌ ከፋፋይ አጀንዳህን ትተህ ከትግሉ በመውጣት በዲፕሎማሲ መስክ ብቻ በፋኖና በውጪከሚደራጁየአማራማህበራትና ምሁራንጋርብትሰራይሻላል
ውይይት እንጂ ድርድር አልተካሄደም አስተካክል
በምን አወቅህ ? የታል የቀረበው ውይይት ?
ለምን ከሌሎች ፋኖች ከ ጎጃም ከጎንደር ከወሎ ከሁሉም አማራ ፋኖች ጋር ለምን ተቀናጅተው አብረው ቀርበው መወያየት አልቻሉም ለምን ተነጥሎ መቅረብ ተፈለገ ?
እስክድር ሲጀመር ከማንጋርነዉ እሚወያየዉ እራሱ ብልፅግና አይደለምደ ይሄን ሠዉየ ፋኖወቻችን እርምጃ መዉሠድ አለባቸዉ ይሄ አሮጊት ባንዳ ጀግና ጀግና ፋኖወቻችንን ያስገደለብን እስክድር ነዉ ይሄ ልጋጋም
ፋኖኖኖኖ❤❤
የአማራ አንድነት ያሸንፋል
አብይ ሸመልሰ ቀጣፊ ናቸው
መወገድ አለባቸው ❤
Welcome Jegnachin Dere
እኔ ካልተሳሳትኩ፤ፋኖ አንድ አለመሆኑ እየበደለው ነው፤በአገር ውስጥም በውጭም ኃይሎች ድጋፍና ትብብር ያጣው ለአማራ ህልውና ተነስቶ፤በጎጥና በመንደር ዙሪያ ብቻ መሰባሰቡ ያሳፍራ፤የአማራንም ገበሬና ነጋዴና ተማሪዎች ዋጋ እያስክፈለ ነው፤ወጥቶ ሰርቶ ተምሮ መግባት አለመቻሉ እንኳን የፋኖን ኃይል ቤተሰቡን መመገብ የማችል መሆኑ የገባቸው አይመስልም።አማራ በአፉ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ፤ለአማራ ህልውና አንድ ሁኖ መታገል አለመቻሉ፤የአማራን የፖለቲካ ንቃተህሊና ጊዜውን የማይመጥን፤በነበርን ላይ ተቸክሎ የቆመ ይመስላል፤ኧረ ጎበዝ ምነው፤አንድነት ኃይል ነው፤አንድ ብትሆኑ ሌላውንም የትግል አጋር ለማድረግ ትችላላችሁ፤መሆን ካልቻላችሁ ግን፤የአማራን ህዝብ ለበለጠ ስቃይና ስደት ትዳርጉታላችሁ።በጣም እያዘገማችሁ ነው ለአንድነቱ።አፍረናል።እስክንድርንም ከትግሉ እንዲወጣ የሚገፋበት ምክንያቱ ሊገባኝ አልቻለም።በጠቀሙበት፤ለውጭ ግኑኝነት ለትግሉ ጠቃሚ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል። አማራ ፋኖ አንድ መሆን ሳይችል፤በአንድ የፋኖ ክፍል ብቻ፤አማራን ወክሎ ለመደራደር መብት ያለው አይመስለኝም።ከድርድር በፊት አንድነት።
ቅድሚያ የፋኖን ስም በትክክል ጥራ ወራዳ ከፋፋይ
በላይክ ሼር ግቡ🎉❤
እስክድር ከሌሎች ፋኖዎች ጋር አንድነት መመስረት ለምን አቃተው??መጀመሪያ ትግሉን እየመሩ ካሉት የጎንደር ፋኖዎች ጋር ተወያይቶ መቀላቀል አለበት እርስ በርስ ልዩነት ሊፈጥሩ የሚችሉ ግጭቶች ሊፈጠሩ የችላሉ የሚል ስጋት አለኝ።
1ኛ - የእስክንድር ፖለቲካ ለአማራው ህዝብ በድጋሜ ከባድ የህልውና አደጋ ይጋርጥበታል
2ኛ - እስክንድር ለብቻው የሚያደርገው ውይይትም ሆነ ድርድር ለሌሎቹ የአማራ ፋኖዎች ሌላ አደጋ ይጋርጣል
እስክንድር ያለው ፈጠራ ነው። እንዴት እነዚህ ሁሉ አካላት ተስማምተው አደገኛ ወደ ሆነ አካባቢ ሄዱ? ደረጀ የዋህ ነው ሁልጊዜ ነገሮችን አዙሮ ሳይጠይቅ ቶሎ ያምናል። ተጠራጠርኩት!
Segetiewotch Erefu zemene yemenderachu lijageredotch eskicherisbatchu atijajalu!
ብልፄዉ ዘመነ ጐጤዉ በታታኝ መግለጫ በቅርቡ ይሰጣል
Arbegna alkew!
አይ እስክንድር!? እንዲያው የተከበርክ ሰው ይኽን ያክል መውረድህ ያሳዝናል።
ብሩክ እና ደረጀ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላችሁ።
ድራማው ተጀመረ
Season 1
Would u believe him dere..? Please
👌👌👌
በውይይት ማልያ ድርድርን ካጫወቱማ አጋድመው አረዱን ማለት ነው ወገኔ ነቃ ነቃ በል።
Pls who are they name of them pls
what do you mean i donot belive
ነጋ የሚለው ፋኖ አውቆ ከነበረ የተሰጠ መግለጫ ማስተባበያ ስሌለ የእስስክንድር
የሥልጣን ርዮት ያማራን ጥቅም.ጎጅ ነው#
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው????? እስክንድር ነጋ ነገሩ እነ ዘመነ ካሴ ሙሉ ፋኖወች እነ ምሬ ወዳጆ ጭምር መሳተፍ አለባችው ብቻክን የሆነ ግንኙነት አንዳታደርገው የ ሐማራ ሕዝብ ና ፋኖወችን መካድ እንዳይሆን አደራ እስኬው?????!!
አርበኛ ስትል ትንሽ አታፍርም ደሬ
ሐሳቡ ነውር የለውም ግን ግን ፋኖ ወደ አንድነት ግቡ ሁላችሁም ለአማራ ህዝብ የምትታገሉ ከሆነ
አንዱ ጃል ሰኢድ ነህ😂😂😂
እዚህ ላይ የምትሳደብ ሁሉ ከአሜሪካ ተነስቶ ከጥሩ ህይወቱ ጫካ የገባውን ለምን በበጎ ጎን አናይም እኛ ከተማ ሆነን እሱን መተቸት አይደንርም አረ ጎበዝ ቆም ብለን እናስብ
Manm ayadamthm
Eskawe wedfet teglhen Fera afrtale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እምነት የለውም
አይ አማራ ማንም ለቃቃሚ ይጫወትበት
እስክንድር ስህተት እንዳይሰራ ማንን ወክሎ ነው ውይይት እሚያደርገው?? ሌላ መዘዝ ይዞ እንዳይመጣ።🤔😏😏
የሚሳዝን ነው። እስክንድር የአለበት ሁሉ ችግር አያጣው ም ምነው ብትተው ምን አለበት። የሕዝቡ ን ችግር ብታስቀድም ። ሁሉም የስለላ ቡድን ተዋፅኦ ነው።
How the government allows the conversion, If it is not negotiation
He left me with questions about his contacts and who is included in the meeting from other [ Fano ] fighters and leaders .it's semi's that he present himself to Western organizations as Fano leader and he doesn't have consciences from Fano.
Video ወዲ በል አይ ፖለቲካ ቡድን 7፣ brex ምናም የሚባሉትስ ፈልገዋችሁ አልመጡም
ማነዉ የፋኖ መሪ ያደረገው ነው ጠያቂው ? አጭበርብሮ ባቋራጭ ሰልጣን ለማያዝ ነው?
እስክንድር በሳል ስትራቴጂስት ተቃማዊ ስነ ልቦና ያለው ነው አብዛኛው የተማረው ክፍል ተረድቶታል ሌላው በጭፍን አማራን ሊያስበላ የተሰባሰበ ነው
አቶ ደረጀ እረፍ የድሀ ልጅ እያለቀ አንተ እና እስክንድር ነገ የምትይዙትን ስልጣን እያሰባችሁ በትግሉ አትቀልዱ !!!!!!!!!!
እኛ የአማራ ህዝብ ከመንደስትባቸው መሪዋቻችን አንዱ በሳሉ እስክድር ነው
Ayy Dereje, it’s funny. I don’t blame those who insult you and your colleagues. I had a respect for you and some of your friends.
Whom is he representing?
አቤት ክብር መፈለግን😅😅😅
አሁን ይኸን ታጋይ ተብሎ
ብልፅግናዎች እና አንዳንድ ምናምንቴዎች መጀመሪያ አድምጡት እስክንድርን
ትክክል
ምን ብለህ ነው የምታናግረው
All this means nothing unless Fano leaders show maturity, drop their selfish interests, and form a strong unity.
የማይታመን ! ሰው !!! ነህ ። መጀመሪያ ፣ፋኖ ፣መሆን ፣ይጠበቅብሃል !!!! ቀዳ ፣ ክፍተት ፣ፈጣሪ ፣ነህ !!!!
በርታ ደሬ
ፈልገው አገኙን አላለም😁😁😁😁 መቼም ለትራምፕ ሲያሽቃብጥ አልነበረም እንዴ
ከዘመነ ፣እስክንድርን አምነዋለሁ
No Question at all! Trust me Zemene is another Abiy Ahmed who advertise himself at any occasion and event.
ነጭ አማራን ነጻ አያወጣም :: በአንተ በኩል የአማራን ስቃይ ለማስቀጠል ይሆናል። ፕሪቶሪያ ላይ አማራን ወክሎ ስልጤው ሬድዋን ሁሴን እንደተገኘና አሁን ፒሪቶሪያ ፕሪቶሪያ እየተባለ ሃያ አራት ሰዓት ፕሪቶሪያ ይተግበር ይተግበር እንደሚባለው ነው።
Anbesaw eskindir
Man wrkeleh 95/100 yefano aderejajet abrot yemaysera drjit endiet tasaznalek
Eskindr ante erask yetiglun alama tawqaleh wey
ማን ወክሎህ ነው የምትቀደደው
ተረጋጉ!
አርበኛ እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻህ ያማረ ይሁን
ውይይት ለማድረግ እሰክድርን ማን መረጠው
Kkk gotengaw gojamew new yemeretew
@@gebrelgebre1500 denkoro atihun ene ye Addis Ababa lij negn enate Bulga abate ye Debretabor sew new , Eskindir man new yewekelew Gojamin , Wollon , Gondarin ena Shewan yalamakele ye Amhara tigil yelem
@debelasefere placenta, get lost, gotenga gojame ,ante bilo te addusab lij, fesam,aram
ጭባ ፖለቲካ የማይገባህ ግንቦቴ ደረጄ ሀ/ወልድ ፈርሳም አሁን ከዚህ በላይ ለትግሉ ውርደት አለ እንዴ አንት የሆላንድ ላም ተቀብለህ ቀጥታ ቀባብተህ የምታመነዥገው ዕድሉን አጥተህ እንጂ ከጌትነት አልማው በምን ትሻላለህ
Deramawa tinesh fetenten alech😮😮😮
Can Eskinder’s group represent all the other FANO’s group?Thanks
ታላቁ እስክንድር ነጋ ወንድማችን ኩራታችን ነህ ድል ለፍኖ አማራ ያሽንፍል
Amhara Edkindirn meri adrgo ayashenfm
ታናሹ
ኪኪኪኪኪኪ ይሄ ታላቁ ምትሉት አጠራር አስቂኝ ነዉ;,
Esknder ke Amhra tegl weste mewtat albte:: yeha menu new meryie yememslew????
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ደረጀ አሁንም እየተንከባለለ ነው ይችውም ተከታይ እንዳታጣ::በእስክንድር ስር ኮረኔል ፋንታሁን ብቻ ነው::ሸዋ ራሱ አንድ ሊሆኑ ነው ከዚያ እስክንድር የት እንደሚገባ እናያለን::
😂😂... የእስክንድር ፋኖ አለ? የተምታታ ሀሳብ ነው የቀረበው። ማነው የህዝቡን መከራና የአንድነት ጥያቄ መሰረት በማድረግ ልዩነቱን አጥቦ ወደ አንድነት የሔደ? እስክንድር እያለ ያለው ሌሎች ፋኖዎች ወደኛ መጡ ነው ሚል 😜🤣... የሰሞንኛውን የአማራ ፋኖ አንድነት ለማቀጨጭ (የበላይነት ለመውሰድ) የተሔደበት መንገድ ወደነዋል ¡¡... አይ ፖለቲካ አያያያ! 😅... የከሰርክ... ሀብታሙ አያሌው የነካው ሁሌ በረከት አጦ ቀረ።
ምርጫው ልዩነት በማጥበብ አንድ መሆን ነው 💪።
ትልቅ ውሸት እንደራደር ብለህ ስለለመንክ እንጅ አንተ እንደምትለው እናንተን የተሻለ የፋኖ አደረጃጀት ነው ብለው መርጠውህ አይደለም ።90% ፋኖ እኮ ከአንተ አደረጃጀት ውጭ ነው ። ልትፈርሱ ስለሆነ ተስፋ ስትቆርጥ ሟሙታችሁ ልትጠፉ ስለሆነ ድርድር በሚል ስም ሄዳችሁ እጅ ልትሰጡ።RIP
dereje betam chekolk
እስክንድር ያለው ፈጠራ ነው። እንዴት እነዚህ ሁሉ አካላት ተስማምተው አደገኛ ወደ ሆነ አካባቢ ሄዱ? ደረጀ የዋህ ነው ሁልጊዜ ነገሮችን አዙሮ ሳይጠይቅ ቶሎ ያምናል። ተጠራጠርኩት!