Ayalewu Mesfin is the most famous Ethiopian Musicians early 1965. E.C . His music is never ever forgettable in Ethiopian people hearts !!! I heard for the first time his songs in 1970 when I was 11 years old boy in Ethiopia. Since then , it is new to me still now !!! Thank you Ayalewu and long life for you!!
I've studied he's Classic music, he's one of the legends I've studied throughout 7 years now, it's good to hear him at Sefiu's show at his old age, great Classic singer
what memory ?even though when this music was released most likely all the band members was never been born , but they played it very well. Thank you Ayalew Mesfine for your decade of dedicated work of music and serving your people. Thank you sir.
I saw way to many performances live to sing without auto tune like ato ayalew presented today beyond belive mind you this artist has been singing the last 55 years as he mentioned. If you listen the original recording this song and the one he performed today actually this one is better .what amazes me is through out time specially when we get older our voice becomes different raspy can't play same key we play when we are young but ato ayalew did the exact opposite he played with the same key no dissonant I feel I'm listening recording way to go my brother . RREGIM EDME EREGIM EDME
Gashe Ayalew! I love your music in my life! You are one of the best Ethiopian Sons who make proud Ethiopia ! You are already Blessed, because no escape from the Super power God Judges us trash trouble makers go to trash people like you will be blessed like Moses. Thank you
አንጀት የሚበላ ዘፈን ነው፡፡ ......... ድምጽ ፣ እንቅስቃሴና ግርማ - ሞገስ ድንቅ ነው ! ............ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ጋሼ አያሌው !!! 🥰😍🤩
ይገርማል ድምፃቸው እንቅስቃሴቸው እንዳለ ነው!የድሮ አጋፉ ዘፉኞች,እንቁዋች ናቸው!ድምፃቸው እና ስንኙ ምርጥ ነው! ጤና እድሜ ይስጣቸው!ደግሞ ከሆላ ሆናችሁ በተለያየ የ musical instruments የምትጫወቱ ወጣቶች all of yours amazing performers & players !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓
Ayalewu Mesfin is the most famous Ethiopian
Musicians early 1965. E.C . His music is never ever forgettable in Ethiopian people hearts !!! I heard for the first time his songs in 1970 when I was 11 years old boy in Ethiopia.
Since then , it is new to me still now !!! Thank you Ayalewu and long life for you!!
ምርጥ ድምፃዊ፣፣የማያረጅ ለዛ፣ድንቅ እንቅስቃሴ ፣ኑርልን! እንወድሀለን ወደ ሀገርህ እንድትመለስ ምኞቴ ነው።
የሽምብራዉ ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ…..ምርጥ የሀገራችን አይረሴ ሙዚቃዎችን ስለሰጠኸን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ጋሼ #አያሌው መስፍን
የሽምብራው ጥርጥር ዘፋኝ በሕይወት የሉም። ጌታ መሳይ አበበ ይባለሉ። ክመፃፍህ በፊት ጠይቅ
ተወዳጁ ድምፃዊ አያሌው መስፍን ከብዙ ዘመን ቆይታ ምንም ድምፁ ሳያለወጥ በመረዋ ቅላፄው ያለ ስለሆነ ደስ ያሰኛል
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ!!
የድሮ ሰውና 💝የድሮ ዕቃ 💝አይገኝም አሉ እውነት ነዉ እኮ 💝💝እንደናንተ 💝ዉብ ግዜ የት ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜ 💝💝💝
ልክ፡አብታም፡ባትሆን፡አገራችን፡ፍቅር፡መከባበር፡ነበር፡ነበረን፡🤗
ወይ ትዝታ ምስቅልቅል
እንደ ስራ አይገድል አሉ
ህምምምም
ወደ ትዝታ መለስኝ.. ውነትም
ተው ቻለው ሆዴ
ሲያልፍ ለሚያልፈው ቀን
ምነው መናደዴ... እንቅስቃሴው እንዳለ
ድምፁም ትንሽ ብቻ ነው ቀየር
ያለው እንጂ መረዋዋዋዋዋ
የ እድሜድሀ አያርገን
ሁሉም አልፎ አይቼው
አቦ.. ያ ደግ ቀን ናፈቀኝ
ፈጣሪ ሆይ ያን ደግ ቀን አምጣልን... በ እኛ ቢቀር
በልጆቻችን... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️ አርቲስት አያሌው መስፍን... እድሜ ከጤና ጋር
ተመኘውልህ 🙏
የኔ አባት ይመችህ እድሜህ ይርዘም እየሰማንህ እዚህ ደረስን
እረጅም እድሜና ጤና እንመኛለን የድሮስዉ ይኑሩልን ለአገራችን 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏👏
አመሰግናለሁ ትዝታ ቀስቃሽ ስላሰማኽን ኑርልን ሰይፋችን ተስፋችን
ድምጽም እንቅስቃሴም👍❤️ እውነት ነው መቻልን የመስለ ነገር የለም ሁሉም ይልፋል
በጣም ትልቅ ደግ ሰው በጣም ነው የምናከብርህ አዬዬ
ጋሽ አያሌውዪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ Love you ❤️😍🙏
አንጋፋው ተወዳጁ ጋሽ አያሌው መስፍን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና እመኛለሁ አቤት የሚገርሞ ስራ አቤት
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የጥንቱ የጥዋቱ ሙዚቃ ናፍቆን ነበር ሰይፍሻ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ረጅም እድሜ ከሰላም ከጤና ጋር ወንድሜ አዩ, ይሁንልህ,
What an amazing voice with combination of strong band! These young boys have played this fantastic music passionately. Thank you.
ወንድማችን ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ገና ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤንነት እንዲሰጥህ እንመኛለን!
❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሎት ጋሻ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
I've studied he's Classic music, he's one of the legends I've studied throughout 7 years now, it's good to hear him at Sefiu's show at his old age, great Classic singer
ታላቅ አርቲስት፣እግዜአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን❤
ፍጣሪ እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ ❤❤❤
Ayalew looking amazing!!! your grace is overflowing.
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እባክህን ሰይፉ እርዳታ ያስፈልገኛል
ኮሜንቴን ታያለ ብዬ ተስፊ አደርጋለው
ለእናቴ ታስፈልጋታለ እርዳታክ ያስፈልጋታል
በማርያም እንዳታልፈኝ🙏❤
❤❤❤ ትልቅ ክብር ጋሽ አያሌው!!!
ስንቴ እደስማሁት የናቴ ትዝታ አለብኝ በጣም ነበር የምትወደው እህቱም ጎረቤት ነበሩ እማማ ፀሀይ እርግት ያሉ ነበሩ
እባክህ አጎቴነው አሜሪካን ነው እምኖረው ስልኩን ላኩልኝ
ይቅርታ እህቴ
የ 22 አመት ልጅ ነኝ ለዛውም ቅልጥ ያልኩኝ የአዲስ አበባ. ልጅ ነገር ግን ለኔ
አንደኛ. ዘፈን ሁሌ. የምዘፍነው ዘፈን 👉 ተው ቻለው ሆዴ. 👈... እድሜ. እና. ጤና. ይስጥህ ጋሽ አያሌው መስፍን
ረጅም እድሜና ጤና ለአንጋፍው አርቲስት ጋሼ አያሌው መስፍን ይሁንልህ አሜን
Priceless! Thank you for the memories.
እናቴ ትዝ አለችኝ ። የድሮ ዘፈኖች እዉነትም መዝ ያላዘዉ ናቸዉ።
what memory ?even though when this music was released most likely all the band members was never been born , but they played it very well. Thank you Ayalew Mesfine for your decade of dedicated work of music and serving your people. Thank you sir.
ያንን ያህል ዘመን የተጫወተ አይመስልም ሞራሉ እንቅስቃሴው ደስ ሲል ጎበዝ
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና። እናቴ ናፈቅሽኝ ወልደሽ ያሳደግሽኝ
ሰይፍሻ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ከነቤተሰብክ የኔ መልካም ሀበሻ በጣም ነው ዘና የምታረገኝ
እኔም።
እኔም ስወደው❤
ከኔ በላይ ሰይፍዬን የሚያከብርና የሚወድ ያለ አይመስለኝም ደስ ብሎኛል
የምውድህ እንጂ የምውድክ አይባልም
አገሬ ስገባ ማግኘት ከፈልገው ሰው እንዱ ነው ቁጭ ብየ በጫወት ደስ ይለኛል ቀልዱ ደግነቱ ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
ጋሼ አያሌው ድምፁ እንደነበረ ነው። እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ። በዴንቨር ኮሎራዶ የበጎ አድራጎ ስራ አብረን ሠርተናል። ተባባሪና ሀገር ወዳድ ሰው ነው።
ዋው ድምፅ 😮 ዛሬ ነው የሰማዋቸው ግን በጣም ጉልበት ያለው ድምፅ ከውበት ጋር
አያሌው መስፍን ብለው ጠየቀ ቲዩብ ቢገቡ እጅግ ምርጥ ፣የበለጡ ዜማዎች አሉት።
በጣም የሚገርም ድምፅ ያለው ከነ መልዕክቱ
ጋሽ፡ አያሌው፡ ምርጥ፡ ሠው፡ እምነቱን፡ አክባሪ፣ አገሩን፡ የሚወድ፡ ዕረጅም፡ ዕድሜ፡ ከጤና፡ ጋር፡ ይስጥህ፡ ፈጣሪ።
Long live Gash Ayalew. Unbelievably original and flawless still.
ረጅም እድሜ ጋሽ አያሌው ምርጥ ሰው
ተው ቻለው ሆዴ የድሮ ዘፈን ሲጥም እናመሰግናለን ሰይፍሻ
እውነት ነው አርቲስት አያረጅም የሚባለው የድሮ ዘፈኖች ሰማ አባቴን ነው የማስታውሰው ❤
ዘመን ተሻጋሪ ዘፈንነው:: እድሜና ጤና ይስጥህ
መቼም የማይቀየር የማይጠገብ ድምፅ 👌👌እውነት ሲያልፍ ለሚያልፍ ቀን ምነው መናደዴ
“Adeb yimisgezash selatahugn zede
Tikemechalehugn eyarere hode.” Timeless lyrics! On point about the current political situation.
I saw way to many performances live to sing without auto tune like ato ayalew presented today beyond belive mind you this artist has been singing the last 55 years as he mentioned. If you listen the original recording this song and the one he performed today actually this one is better .what amazes me is through out time specially when we get older our voice becomes different raspy can't play same key we play when we are young but ato ayalew did the exact opposite he played with the same key no dissonant I feel I'm listening recording way to go my brother .
RREGIM EDME EREGIM EDME
💚💛❤🌹🌹🌹👑👑👑👍👍👍👍ክበርልን አባታችን
አያሌው መስፍን❤❤❤
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችን ክፍ ብል እንድጥጠራ አትሌቶቻችን ቀዳሚ ፈርጦች መስርቶች ናቸው ❤❤❤
ስይፍዬ የሳቄ ምንጭ የጠላህ ይጠላ አያሌው መስፍንን ስላቀረብክልንና ውብ ድምፁን ስላስማኸን እናመስግናለን
❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮
ድሮም አሁንም ዉብ 💝💝💝💝
ሚገርም ድምጽ ❤🙏✌✌
ሺ አመት ኑርልን ❤
Thank you Seifu for introducing the great artist to the young generation.
ዋውውው የድሮ ትዝታ
still your voice and the melodey of the music wonderful nice ,, we thankyou musian and producer ato ayalew mesfen ,,
Gash Ayalew, the legend thank GOD to sing after many years in the country you love but pushed to exile.
አዬ በልጅነቴ ሣዳምጥህ ነው ያደኩት ትዝታ አለብኝ እንኳን ደህና መጣህ
ዋው👌❤
ወደ ኋላ መለሰኝ
Good Good job Aya seifu
እድሜና ጤና ይስጦት አሪፍ ነው
ዋውውውውውውዎ ቃል አጣሁ
ዘፈን በ90ዎቹ 👍❤❤❤🎶🎶🎶🎉
የ 60ዎቹ ዘፈን ነው
wow you remind me long time ago wallahi i wish you long life and happiness dear brother 🥇🤴
ትክክል
መልካም በጠም ቆንጆ ነው ግን አሁን የውሃ ዘመን ላይ ስላሉ የንስሐ ጊዜ ነው ዕድሉን ይጠቀሙ እግዚአብሔር በምህረቱ ብዙ ጊዜ ጎብኝቶታል ውለታውን በቀሪ ዘመኖ በእርሱ መንገድ ይጓዙ ስል የታናሽነቴን ምክር ለግሳለው😫
good performance.
Old is gold ❤
The Few Leaving Legends of Ethiopia ❤
Will done sir
ዋው ዋው ዋው !!!!!
Gashe Ayalew! I love your music in my life! You are one of the best Ethiopian Sons who make proud Ethiopia ! You are already Blessed, because no escape from the Super power God Judges us trash trouble makers go to trash people like you will be blessed like Moses. Thank you
great Singer Ethiopa
Amazing old memories
It very nice
ዋው
ደጎል አደባባይ ያለው የጋሽ አያሌው የድሮ ሙዚቃ ቤትን ሳይ ትዝ የሚለኝ ይሄ ዘፈን ነው።
Thanks seifsh 👍👍👍👍
❤❤❤❤አባቴ ሽአመት ኑርልኝ
Edna ysetwot.abata❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
He is legend!
Becarful glory only goes to God.
እኔስ በእንባ ጨረስኩት ❤
አይ፡ ግጥም፡እና፡ዜማ፡ጋሽ፡ አያሌው፡ዕድሜ፡ከጤና፡ ይስጥህ፡ፈጣሪ
nice post!
💪
Long live Gashe Ayalew Mesfin
Nostalgic
Tnks
Wow marake nw
ለዛ ያለውኮ የዲሮ ሙዚቃዎች ነቸው
Ayalwe betame newe ymewdewe edemana tena ysetelne
Demstchow dasyelal❤
wow❤
እኔ፣ሰዉዬዉንም፡ዘፈኑንም አላወኩት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow
Why the video man show us the hands of the piano player instead of the singer thats crazy.
የእድሜ ደሐ አያርግኝ አንዲያልፍ ሑሉን አይቼው