ኢየሱስ ግን (Eyesus Gen) by Mesfin Tesfaye and Bezawit Mesfin, Live Recording @ Baroque Records 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @MEKLITTEREFE-sg2vi
    @MEKLITTEREFE-sg2vi 3 місяці тому +36

    የኤልዛቤል ዛቻ በፍራት አቅልጦኝ
    ነፍሴን ለማዳን ስል በረሀ ዘለኩኝ
    በማትጠልለኝ በክትክታ ዛፍ ስር
    ተኝቼ በጩኸት ጌታዬን ሳማርር
    ኢየሱስ ግን
    ተራራው መች ሸፈነው
    በረሀው መች አገደው
    ዳገቱስ መች ታከተው
    ቁልቁለት መች ሰለቸው
    ብቻዬን ባለሁበት እጆቹን ሰደደና
    ይኸው አበረታኝ በፀጋው እንደገና
    ምንም አጠቅመኚም በቃ ነፍሴን ውሰድ
    ይሻለኛል መሞት ባለም ከመሰደድ
    እያልኩኝ የምሬት ድምፄን ሳስተጋባ
    ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ስታጠብ በእንባ
    አላማዬን በሞት መዝጋቱን መርጬ
    ለጠላቴ ዛቻ እራሴን አጋልጬ
    ጭንቀቴ ነግሶብኝ ተወስዶ ሰላሜ
    በክትክታ ዛፍ ስር ሳለሁ ተጋድሜ
    ጭው ባለው በረሀ ለቅሶዬን ሰምቶኛል
    የምሬት ጩኸቴን በደስታ ለውጦል
    በሚቻለኝ ሁሉ ክብሩን አውጃለው
    ለታላቅነቱ ወድቄ ሰግዳለው
    ስለሚወደኝ
    ተራራው መች ሸፈነው
    በረሀው መች አገደው
    ዳገቱስ መች ታከተው
    ቁልቁለት መች ሰለቸው
    ብቻዬን ባለሁበት እጆቹን ሰደደና
    ይኸው አበረታኝ በፀጋው እንደገና

    • @fekertealemu1451
      @fekertealemu1451 3 місяці тому +2

      ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ይህን መዝምር ስፈልግ ከ10 ኣመት በላይ ሆኖኛል እጅግ ታነፅኩበት

    • @ifatube3364
      @ifatube3364 Місяць тому

      ቁልቁለት መች ሰለቸው❤

  • @eyobjara6711
    @eyobjara6711 3 місяці тому +19

    ዘፍጥረት 35:3
    [3] ተነሥተን ወደ ቤቴል እንውጣ፤ እዚያም በመከራዬ ጊዜ ለሰማኝ፣ በሄድሁበትም ስፍራ ሁሉ ላልተለየኝ አምላክ (ኤል) መሠዊያ እሠራለሁ።” ኢየሱስ ግን በድካማችን የሚቆም ልዩ ወዳጅ እውነተኛ አባት😍 ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ

  • @DeborahTeshome
    @DeborahTeshome 3 місяці тому +8

    Father and Daughter worshiping JESUS !!!🙏

  • @elizaafework4414
    @elizaafework4414 3 місяці тому +17

    ይህንን መዝሙር ድሮ ፅዮን እና መስፍኔ ስትዘምሩት አልረሳውም ተባረኩ 🙏

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 3 місяці тому +1

      ጽዮን በቤቴል መካነእየሱስ የዛሬ 30 አመት አካባቢ ትዘምረው ነበር።

  • @nathansis2396
    @nathansis2396 3 місяці тому +4

    Teynt 🔥 you're an awesome pianist

  • @AlemFikadu-v9q
    @AlemFikadu-v9q Місяць тому +1

    ኢየሱስ❤❤ ግንንንን

  • @asmeproduction8718
    @asmeproduction8718 2 місяці тому +2

    ተባረኩ የተወደዳችሁ፡፡
    ድንቅ መዝሙር ነው፡፡
    ኢየሱስ ግን
    ተራራው መች ሸፈነው በረሀው መች አገደው
    ዳገቱ መች ታከተው ቁልቁለት መች ሰለቸው
    ብቻዬን ባለሁበት እጆቹን ሰደደና
    ይኸው አበረታኝ በፀጋው እንደገና
    ቶሎ ቶሎ ኑልን፡፡

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 14 днів тому

    I coudn't stop litsening to this song❤

  • @HopeYilma-x7g
    @HopeYilma-x7g 2 місяці тому +3

    ወይኔ በጣም ነው የወደድኩት ይሄን መዝሙር ተባረኩ

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 3 місяці тому +6

    ኦ ማይ ጋድ💕 ኢየሱስ ግን ... በጣም የምወደው ፈልጌ ያጣሁት መዝሙር ተባረኩ

  • @abebayebitew8997
    @abebayebitew8997 Місяць тому +1

    Thank God for making you the blessing of the church in this marvelous gift. Sing!!

  • @Useridc251
    @Useridc251 Місяць тому +1

    How I love this family… እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💛

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።🙏🙏🙏

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 Місяць тому +1

    ተባረኩ

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 2 місяці тому +1

    ውይ ልጅ ሆኜ የማውቀው ግን ብዙ ጊዜ ዘምሬ እፅናናበታለሁ ተባረኩ

  • @eliasgebremichael4326
    @eliasgebremichael4326 2 місяці тому +2

    ፂዮን ይህንን መዝሙር ቤተል መካነ እየሱስ ስሰማ ነው ያደኩት። እኔ የዛን ጊዜ kids choir ነበርኩ። God bless you

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Місяць тому +1

    What a song! Thank you for sharing very meaningful tebareku!

  • @kalebJML
    @kalebJML 2 місяці тому +3

    This song shows our God's faithfulness...Geta yibarkachu!!! I love this family!

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 2 місяці тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ እውነት ነው ኢየሱስ ግን መከራችን አያርቀውም ሁሌም ከኛ ጋር ነው ክብር አንድ ልጁን ለሰጠንለወደደን ለአባቱ ይሁን!

  • @hibistgirma7270
    @hibistgirma7270 3 місяці тому +3

    Eyesus gn, ewnetegna wedajachen!! ♥️♥️🙏
    Tebareku!!

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Місяць тому

    Lili hogne new yemizemirew tebareku❤

  • @AlemFikadu-v9q
    @AlemFikadu-v9q Місяць тому +1

    ስለ እናንተ እግዚአብሔርን እጅግ እባርከዋለሁ❤❤❤❤ ፂዬ እና መስፍን ቢዚ ብርክ በሉልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hailugirma6430
    @hailugirma6430 3 місяці тому +4

    Blessed ❤❤❤❤❤❤

  • @wondimusimion8644
    @wondimusimion8644 3 місяці тому +3

    Tebereku Dr Bezi

  • @chernetyohannes6130
    @chernetyohannes6130 3 місяці тому +2

    Des sitlu betam abat ke liju gar endezi sizemr endet des yilal tebareku enante❤

  • @hanatgisitu1355
    @hanatgisitu1355 2 місяці тому +1

    God bless you😢❤

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Місяць тому

    Yihe Mezmur iko ye Getayawukal ina ye Biruktawit yimeslegn neber iko

  • @gedionbiniyam
    @gedionbiniyam 2 місяці тому +2

    I can't stop listening! ❤

  • @misikirabeje8531
    @misikirabeje8531 3 місяці тому +2

    Amen Amen. Woow I am so glad to see you. you are so blessed ❤❤❤❤❤❤

  • @redietgirma8923
    @redietgirma8923 2 місяці тому +1

    Beautiful song

  • @dawitworku3375
    @dawitworku3375 3 місяці тому +2

    Blessed Family ❤❤❤

  • @gelilabiresaw7308
    @gelilabiresaw7308 2 місяці тому +1

    Such a blessing song

  • @adeytata
    @adeytata 2 місяці тому +1

    I grew up listening to this song. My dads favorite ❤

  • @asterhilawe8192
    @asterhilawe8192 2 місяці тому +1

    God bless your family

  • @NGNA28
    @NGNA28 2 місяці тому +1

    Geta abzito abzito yebarkachu❤

  • @selamawitshibru1935
    @selamawitshibru1935 2 місяці тому +1

    Tebarku Abate ena lje

  • @mekdesdutiso4248
    @mekdesdutiso4248 3 місяці тому +1

    Tebareku 🥰

  • @hallelujahhaile2587
    @hallelujahhaile2587 3 місяці тому +2

    ተባረኩ ❤🙏

  • @TeferraTeferra
    @TeferraTeferra 3 місяці тому +1

    ዘራችሁ ይባረክ

  • @amanuelnebi1351
    @amanuelnebi1351 3 місяці тому +1

    Beziye geta ybarksh 🖐️

  • @Werqspace
    @Werqspace 3 місяці тому +2

    Thank you for this song!🖤

  • @yafetbirhanu3342
    @yafetbirhanu3342 3 місяці тому +1

    Bezye tebareki

  • @NiguseJole
    @NiguseJole 3 місяці тому +1

    God bless u ❤❤l

  • @samiwolde2753
    @samiwolde2753 3 місяці тому +1

    Wowww

  • @sifentadesse2046
    @sifentadesse2046 3 місяці тому +1

    Tebareku!!

  • @page4433
    @page4433 3 місяці тому +1

    Amen amen

  • @girumbelay7778
    @girumbelay7778 3 місяці тому +1

    Yes Amen!!❤❤❤

  • @singeryishakb2022
    @singeryishakb2022 3 місяці тому +1

    Wow

  • @mezmurs
    @mezmurs 3 місяці тому +1

    egzabher yebarkachu

  • @Gospel_through_music
    @Gospel_through_music 3 місяці тому +1

    Christ is a God of grace😮

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 2 місяці тому +1

    ❤️❤️🙏🙏🙏🙏😇😇😇🙏

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690 3 місяці тому +1

    ኢየሱስ ግን ❤

  • @SelamKefyalew-cw3xm
    @SelamKefyalew-cw3xm 2 місяці тому +4

    Could you please put the whole album on Spotify? Really loved the whole album! And glad to see a video of your dad singing his songs! Thank you and may God bless your family

  • @ShembelelSolomon
    @ShembelelSolomon 3 місяці тому +3

    Awo Mesfin and his daughterg Bezu tsion’s daughter.

  • @edenbayisa
    @edenbayisa 2 місяці тому +1

    😭❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_tesfish
    @_tesfish 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @Barkan_addis
    @Barkan_addis 3 місяці тому +1

    🥰

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 3 місяці тому +2

    Are they father and daughter !?😍

  • @speaktruth7536
    @speaktruth7536 2 місяці тому +3

    ስማን አላስታውሰውም መዝሙርንግን የዘመረችው ሌላ ሴት ናት መካነየሱስ ትመጣ ነበር ስለሶ ስጠይቅ ጉሮሮ በሽታ እንደያዛት እቆመች ሰማሁ ጌታ ይገስፀው ሰይጣን ድንቅ ሴት ነበረች ባለበት ጌታ ይፈውሳት የምታቋት ፃፉ ልኝ

    • @tsionhilawe3821
      @tsionhilawe3821 2 місяці тому +18

      የጠቀስካት ሴት ጽዮን ህላዌ ነኝ። መዝሙሩን የዘመሩት ልጄና ባለቤቴ ናቸው። አሁን ካልከው ህመም ነጻ ነኝ። ይህንኑ ዝማሬ በቁጥር 3 አልበሜ ላይ ዘምሬዋለሁ። ግጥሙን ባለቤቴ ዜማውን ደግሞ እኔ ነን የተቀበልነው። ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን።

    • @kalebJML
      @kalebJML 2 місяці тому +1

      ​@@tsionhilawe3821Geta yibarkachu!! yetewedede beteseb. I have loved your songs since your album release. And so glad I got the chance to see you in person at Bez's graduation. anchim degmo neyiln belela mezmur😊 Tebareku

    • @kalebJML
      @kalebJML 2 місяці тому

      ​@@tsionhilawe3821ሶስት አልበም አንደነበር ፈፀሞ አላወኩም ነበር? የት ላገኝ እችላለው?

    • @baroquerecordseth7373
      @baroquerecordseth7373  2 місяці тому +1

      @kalebJML God bless you for your lovely comments. The Album is available on this channel. And if you want the audio version there is direction on how to get it on telegram in the description.

    • @kalebJML
      @kalebJML 2 місяці тому +1

      @@baroquerecordseth7373 Thanks for your response, but I meant if there were other 2 albums of hers. I bought this album the day it was available on telegram😊

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 2 місяці тому +2

    እምነታችሁ ምንድነው ?

    • @fekertealemu1451
      @fekertealemu1451 2 місяці тому +2

      @@ruthkebede755 ሁሉን በሚችል ሰማይ እና ምድር በፈጠረ በእግዚኣብሔር ኣምናለሁ ደግሞም በኣንድ ልጅ በጌታችን በእየሱሱ ክርስቶስ ከድንግ ማርያም በተወለደ በተሰቀለ በተቀበረ ደግሞም ከሀጢያት ሊያድነን በተነሳ ህያው በሆነው ኣምናለሁ
      ኣንቺስ? ኣንተስ?

    • @ruthkebede755
      @ruthkebede755 2 місяці тому +1

      በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አምናለሁ

  • @abrishoalex7851
    @abrishoalex7851 Місяць тому

    Blessed 🥰🥰🥰

  • @HailuGirma-t1i
    @HailuGirma-t1i 2 місяці тому +1

    amazing song

  • @Mihiert
    @Mihiert 2 місяці тому +1

    ❤ Blessed

  • @israeldesta8359
    @israeldesta8359 3 місяці тому +1

    ተባረኩልኝ ❤❤❤❤