ኮሎኔሉ ተሸጠ ወይስ አመለጠ? | በጎንደር የአብይ ወታደር አለቀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 262

  • @Ze_Amhara
    @Ze_Amhara  День тому +20

    ዘ-አማራን ይደግፉ! gofund.me/3a92be64

    • @LifeIshell-h5m
      @LifeIshell-h5m 23 години тому +1

      አይይይይ አዲሱ ተቀደድ ስጥ ያንተ ፋኖ የገዛ ክልሉን ማዳን መቆጣጠር ያልቻለ ቀዳዳ በየቀኑ የሀሰት የድል ዜና ተበጥረቅ በየቀኑ ደመሰስን ማረክን እያላቹ ተበጥረቁ

    • @LifeIshell-h5m
      @LifeIshell-h5m 23 години тому +1

      ተሽጦማ ነው ሆዳሙ ፋኖ ኮሌንል የሚያክል ማርኮ ለብልግና በ500,000 ሺ ብር ብር የሸጠ አተላ የአማራን ስቃይ ያራዘመ አህያ ነው ፋኖ በለው አማራ ቆሻሻ ሆዳም አህያ

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 День тому +16

    ጀዋር የአማራና የኢትዮጵያ ጠላት ነው። ማንም እንዳይሸወድ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 День тому +8

    ትልቅ አዋቂ ጋዜጠኛ !!!! የእውነት ቃል ! ትልቅ ክብር ይገባሀል !!!! ይህ ሁሉ የመጠብን , ያመጡብን ...? ነገ እንደሚያፍሩ በስራቸው የምናየው ያደርገን ...? 💚💛❤️🙏👍

  • @AlemysheayBezabih
    @AlemysheayBezabih День тому +10

    በትክክል ወንድሜ ጅሀር ለአማራዉ ጭፍጨፋ ዋናው ተጠያቂው ሰው ነው ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 День тому +3

    ትክክል ! የኔ ወንድም !!!!💚💛❤️👍

  • @HDM7070
    @HDM7070 День тому +6

    በርታ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @tutuhailu4161
    @tutuhailu4161 День тому +3

    ትክክል ብለሀል

  • @MatiwosManido
    @MatiwosManido День тому +4

    እዉነት ነዉ ድል የአማራ ፋኖ

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 День тому +3

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu День тому +5

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ፣ጨርሶም ይማርህ

  • @zeryhuna-bb5xw
    @zeryhuna-bb5xw День тому +12

    ሰለ ጃዋር የተናገርከው ትክክል ነው ለዛ ሁሉ አማራ መገደል ምክንያት ነው።

  • @industrialfiresafetytraini753
    @industrialfiresafetytraini753 День тому +5

    የእኔ ጀግና

  • @GashawZinabu
    @GashawZinabu День тому +6

    በጣም ጎበዝ ነህ፤ በርታ።

  • @YohanesGolem
    @YohanesGolem День тому +5

    እግዛብሔር ይማርህ

  • @fentawteshome3773
    @fentawteshome3773 День тому +6

    God may blessed brother

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb День тому +4

    ፋኖ መሪዎችም ለደወለው ሁሉ መልስ መስጠት ቢቆጠቡ ❤❤❤

  • @MulugetaMekonenn-s4b
    @MulugetaMekonenn-s4b День тому +12

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድም ዓለም

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl День тому +5

    ፈጣሪ ይማርህ ክፋ አይንካህ

  • @EdalkachewAriya
    @EdalkachewAriya День тому +6

    በርታልን ወድሜ የኛ መረጃ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb День тому +2

    አማራ እባካችሁ አጀንዳ አንቀበል ❤❤❤❤ ጀዋር ማለት የአብይ ዓይን ብሌን ነው ❤❤❤ አትሸወድ ወገኔ❤❤❤

  • @CopraCopra-g3j
    @CopraCopra-g3j День тому +3

    ትክክል አድሡ ጀሀር የአማራ ጠላትነው ❤❤❤

  • @abeba2241
    @abeba2241 День тому +10

    ልክ ነህ የአኦሮሞን ወጣት ጥላቻን ሲግት ኖሮ አማራን ያስጨረሰ ጃዋርን ያመነ አማራ እሱ ሞኝ ነዉ

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 День тому +4

    እዉነትህን ነዉ አዲሱ እባካችሁ አማራን አክብሩ
    Please respect our Fanos(our leaders)

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому +2

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @MkAndualem
    @MkAndualem 15 годин тому +1

    ጀግናችን

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט День тому +6

    እንኳን ደህናመጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 День тому +3

    እውነት ...? ብትመናምንም ...? አትበጠስስም !!!! እውነታው እያደር ይውጣልና !

  • @danielalamerew194
    @danielalamerew194 День тому +4

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906 День тому +8

    እንኩንም በጎ ሆንክ ወንድማችን

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy День тому +3

    እንኳን በሰላም መጣህ አዲሱ ደርበ እንቁ ጅግኔችነህ ክበርልን ንስሩ ጋዜጠኛ አዲሱ ደርበ ጅግናችንነህ።

  • @Natanem6596
    @Natanem6596 18 годин тому +1

    እውነት ነው ወንድሜ ጀግኖች ይከበሩ በርታ

  • @zeryhuna-bb5xw
    @zeryhuna-bb5xw День тому +7

    እዉነት ነው እንደ ዘመድኩን በቀለ እና ሀብታሙ አያሌው ያሉ ተሳዳቢ ቦዘኔዎች ሰለ ፋኖ ሲያወሩ ማዳመጥ ያማል።

    • @solomonbirhanu-rm1hy
      @solomonbirhanu-rm1hy День тому +2

      እብድህን እዛዉ ተናገር አመድ ከዱቄት አታወዳድር አትቀላቅል ሀብታሙ አያሌዉ የእዉነት ሰዉ ከትላንት እስከዛሬ የምናዉቅ እናዉቀዋለን

    • @Ayu-a12
      @Ayu-a12 6 годин тому

      ዘመዲኩንን የገዘው ዘመነ ካሴ እና የሸንጎው ቡድን ነው
      ሀብታሙ ተገዝቶ ሳይሆን ከህወሓት አንስቶ ጠንቅቀን እናውቀዋለን በአማራነቱ እንደቆመ ።

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 18 годин тому +3

    ከፋፋይና አንዱን የፋኖ መሪም ሆነ ፋኖ የሚያጥላላ የአማራ ዋና ጠላት መሆኑን ተረዱና ያንን ሰዉ በጭራሽ አትሰሙት አትከተሉት።

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb День тому +1

    አንተም እየጠፋህ አስቸገርከን❤❤❤❤

  • @amenyitbarekkidusyitbarek238
    @amenyitbarekkidusyitbarek238 18 годин тому

    ዋው እንደዛሬ የወደድኩልህ ሀሳብ አላስታውስም::

  • @mimialmue2831
    @mimialmue2831 11 годин тому

    ድልለጀግናዉፋኖ💪💪💪💪

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy День тому +3

    ድል ለአማራ ነፃውጭ ፋኖ ይሁን አሜን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን አሜን ።

  • @luchia686
    @luchia686 День тому +5

    👍👍👍 በጣም ትክክል ነህ👍 ጀዋር ሜንጫ ለአማራ ጠላት እንጅ በምንም ምክንያት ወዳጅ አይሆንም ፤ሌላው ስለ አመድኩን በተለያየ ጊዜ የተለያዩ የፋኖ መሪዎችን የሚሳደብ ተሳዳቢ ፣ ለብልፅግና የሚሰራ መሆኑ እየታወቀ፣ለምን አማራው እንደሚከተለው ግራ ያጋባል። ወንድማለም ሁሉም አማራ እንደ አንተ አይነቱን ሚዲያ መከታተል ግድ ይላል። ፋኖ ያሸንፋል ፣ አማራ ድል ያረጋል። 🙏🙏🙏💚💛❤️💪💪💪💪🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 День тому +3

    ትክክል የሚገርም ነው ጃዋርን አጀንዳ የሚያደርጉ ያለፈውን የጀዋር አሳራጅነት አራጅነት ትርጉም የዘነጉ ብኩኖች ተራው ሚዲያ ብቻ ሳይሆን አንጋፋ ሚዲያዎች ይህንን ዘገባ በመዘገብ ይኩራራሉ ስብ ነው ራሳቸውን የደፈነው

  • @birhanutekele8355
    @birhanutekele8355 День тому +5

    ፈጣሪ ይማርህ

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 20 годин тому

    ሰላም፣ ልጃችን፣አሳዬ፣
    እንኳን፣እግዚአብሔር ፣ አሻለህ፣በደህና፣ተመለስክ።
    በርታልን።

  • @Welaya9
    @Welaya9 День тому +7

    ልክነሕ አርበኞቻችን የሚነቅፍ ለሆዱ የተገዛነው

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 22 години тому +1

    እግዝአብሔር ይማረህ ወድማችን. 😢😢😢ጄግየያው😢😢😢😢

  • @wehibebelachew3527
    @wehibebelachew3527 День тому +3

    Thank you brother, Johar is one of the main characters wanted for justice

  • @fafat-b9j
    @fafat-b9j День тому +3

    ልክነህ ጁሀር ማለት አብይ ማለት ነው

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 20 годин тому +1

    እንኳን ተሽሎህ ተመለስክ ጀግናው ወንድማችን

  • @mulawbelay9736
    @mulawbelay9736 23 години тому +3

    ትግሉን ፋኖን የሚዘልፉ የብአዴን ተከፋይ መሆናቸውን አትዘንጋ!! ከፍፍይ ሚዲያ በትችት አይቆሙም በዚህ ትችት ላይ ጊዜ አታጥፋ!!
    በርታ
    ትችትህ ወጣቶች ፋኖን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው ማስተማርህን አትዘንጋ!!
    ድል ለፋኖ!!

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 22 години тому +1

    ወንድሜ አዲሱ እግዚአብሔር ይጠብቅኽ።

  • @MulugetaMekonenn-s4b
    @MulugetaMekonenn-s4b День тому +9

    በትክክል እውነት ነው ያአማራህዝብ መሪህን ስማ

  • @alemdebeb2502
    @alemdebeb2502 День тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ልጀ🙏

  • @ThebenDage
    @ThebenDage День тому +1

    ትክክልነህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @HDM7070
    @HDM7070 День тому +3

    በጣም ልክ ነህ እኛ አማራዎች ጃዋር ወይም ማንም የሚሰጠንን ልቅምቅም ወሬ ላይ ተጠምደን አጀንዳችን ባናደርግ እና የሚጠቅመንን ሃሳብና አስተያየት እንዲሁም ጀግኖችን በቻልነው መጠን መደገፍ ብንችል የተሻለ ይሆናል ባይ ነኝ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤

  • @handarge
    @handarge День тому +4

    በጣም ደስ በሚያሰኝ ሁኔታ ጅዋርን በመግለፅህ በጣም አመሰግናለሁ!! ፕሮፓጋንዳ 75% የመታገያ ስልት ሲሆን 25% ጦርነት ነው:: ስለዚህም ስለጁሃር, TPLF, etc ማውራት ትግሉን አይጠቅምም:: ልዩነትን የሚፈጥር አስተያየት በአደባባይ ማውጣት በቀጥታ ብልፅግናን መርዳት ነው::

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 10 годин тому

    አቦ ተባረክ እንዲህ ነው የትግለ አጋር,

  • @Hayat-s6m
    @Hayat-s6m День тому +2

    ወንድማችን እግዚ አብሔር ይማርህ በአጠገብሕ እምታገኝ ከሆነ ፀበል እና እምነት ጠጣ ተቀባም ሕዝባችንን ደም ያፈሰሰ ያለ የዘመኑ መንፈስ እርኩስ ለሁላችነም አይተኛም ፀልይ ስግደት ስገድ እኔ ስለ ተጠቀምሁ በት ነው ወንድም ደግሞ በምትሰማው ነገር ሁሉ አትበሳጭ እሽ ትግስተኛ ሁን ምክንያቱም ብስጭት በሽታላይ ይጥላል እሽ❤❤❤

  • @onlytruth2870
    @onlytruth2870 День тому

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ፡ ሁሉም ስለ አማራ ትግል የሚዘግቡ ሚዲያዎችና የሚዲያ ባለቤቶች ከአንተ መማር አለባቸው፡ ፡ እንደ ሀብታሙ አያሌው የትግሉ መሪ ልሁን ማለት ደደብነት ነው፡ ፡

  • @mekdestessema2248
    @mekdestessema2248 День тому +8

    አዲሱ እንኳንደህና መጣህ እግዚአብሔር ሙሉጤና ይስጥህ።

  • @ezraasteraye3721
    @ezraasteraye3721 18 годин тому

    አቦ ጀግናነህ አዳየ ከሚዲያው ሁሉ ብቸኛው ሎጅካል ሰው "መሪየን ነው የማምነው"

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 14 годин тому

    እኔ እንደሚመስለኝ ሁሌም የምንመለከተው የተወሰንን ሰዎች ነን። ማጋራት አለብን። ተሳዳቢ ብትሆን ኖሮ፣ በሳምንት መቶ ሺ ሰው ይመዘግብህ ነበር። አጋሩ፣ አጋሩ፣ አጋሩ።

  • @fasilyayine3002
    @fasilyayine3002 17 годин тому

    ሁሉንም ዝም ብለኸ ተቀበል አትበል አትሸፋፍን

  • @WeldehawariatAschele
    @WeldehawariatAschele 21 годину тому

    በርታ ወንድማችን

  • @mekonnenaynalem3575
    @mekonnenaynalem3575 День тому +4

    እግዚአብሔር ይማርህ አዲስ።

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 День тому +2

    thank u

  • @JemalWabela-uk4ge
    @JemalWabela-uk4ge День тому +3

    God heal u

  • @Shewa-m7u
    @Shewa-m7u День тому +1

    ትክክል ነህ ጅዋርን በተመለከተ

  • @hitschuss1445
    @hitschuss1445 День тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ምን ያህል እርግማን ቢኖርብን ይሆን ብለን እንድናስብ ያደረገን ጀዋርን አማራ የሆነ ሰው ሲያዳምጠው በማዬታችን ነው ጨፍጫፊው ማን ሆነና ነው ?ለፍርድ አደባባይ መቅረብ ያለበት የአማራን ዘር ያፀዳ አረመኔ ጀዋር የተባለ ዲያብሎስ ነው

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 22 години тому

    ድል ለአማራ ፋኖ !

  • @MasreZeru-u3n
    @MasreZeru-u3n 23 години тому

    እንኳን ደና መጣህ

  • @tenagnaterfe6244
    @tenagnaterfe6244 День тому +2

    Yes you’re right we never forget that ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂

  • @Allamehara
    @Allamehara День тому +3

    ኧርንገርልኝማ፡ጃሀርመሀመድየአማራህዝብጠላትነው፡ከጃሀርጋርየምናወራርደውሂሣብአለን።

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 День тому +4

    የጎጃም ፋኖ ውስጥ የትግሬ ሀሳብ ተሸካሚዎች አሉ እነዚህ ናቸው ከጎንደር ጋር አንድ እንዳይሆኑ የሚያደርጉት

  • @aemyay5169
    @aemyay5169 День тому +3

    You are 100% correct about the very Jawar that has been disowned even by his own sister for his deep hatred and for causing countless number of Amharas deaths by Qeeros that Jawar himself desensitized against Amharas. I beg and urge our hero Zemene Kasay to UNITE Amharas from all 4 zones. 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 23 години тому

    በርታ ወንድማችን ድል ለፋኖ

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh День тому +5

    እኳን ተሻለህ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 13 годин тому

    Berta!!! Amara, yashenifal! Fano Dil Yadergal!!! 💚💛❤️💯

  • @ShoaTube.ሸዋ
    @ShoaTube.ሸዋ День тому +2

    ኮሎኔሉ ጠፋ❌
    ኮሎኔሉ ከሕወሓት ለመወዳጀት እጅ መንሻነት ተሰጠ ✅
    ከነመከታው ይልቅ ትህነግና እነ በቀለ ገርባ ማን እንደሚቀርበው እናውቃለን

  • @astertadsse9682
    @astertadsse9682 День тому +1

    ❤❤ Fano❤❤

  • @YaseenAuthope
    @YaseenAuthope 12 годин тому

    ትክክልወላሂየአማራጥላትነው

  • @fasilgerawork6561
    @fasilgerawork6561 День тому +4

    Berta wendemachn!!!

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 День тому +4

    ❤❤❤❤

  • @TasewuMamo-se8mc
    @TasewuMamo-se8mc День тому +1

    Ewnet.yehonewn.ngeru.

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs. Годину тому

    በትክክል ቡለሃል በውነት ይገርማል እኮ። አይ አማራ እረ እባካቹ። ንቊ ።

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה День тому +3

    የተቀላቀለ ያልተፈተሸ ብልፅግና አለ ማለት ነው እንዲያመልጥ ያደረጉት ሚገርም ነው

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 День тому +2

    አሁን ስለመሪ የሚወራበት ጊዜ አይደለም ብዙ ጉዳት ስለሚያመጣ ።ይልቅስ በአንድ መዋቅር እንዲደራጅ መቀስቀስና ውጤታማ እንዲሆን መጣር ነው የሚያስፈልገው።ችግር እየፈጠሩ ያሉት በአዲኖችና ተከታያቸው መሆናቸውን አውቃችሁ ፋኖን ወደማዋሀዱ ብንሰራ ይሻላልና በዝባዝንኬ ጉዳይ ጁዋር ጅዋር እያልን ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም

  • @geremewmekasha
    @geremewmekasha День тому +1

    እግዚያብሔር ያክብርህ በቃ ይሔ ነው ጋዜጠኛ

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 7 годин тому

    You have explained the universal fact of global , national & environmental situations . Every relation should be restricted & controlled otherwise it will be so detrimental. Keep up !

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 День тому +1

    Yes Adisu Amhara people most of them I don’t know what going on they forgot what was happened. !!!!

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 День тому +1

    You are absolutely right, mr,media
    Some Ethio people , have no idea what's is right person or wrong person.. So sad ...most media keep talking about Jewar Ahemhed... Jewar is same as Ali Ahemhed they are both one of Philip coins.... Be wise Amhara

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 День тому +2

    አናረግም

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 День тому +2

    መሬት ላይ የሚታገሉትን መሪዎች ማመን ግድ ነው

  • @teferigirmahayalu930
    @teferigirmahayalu930 День тому +1

    Tikekel!!

  • @GizawAnden
    @GizawAnden День тому

    የምትለዉ፡ሁሉ፡እዉነት፡ነዉ፡አንተን፡እግዚአብሔር፡ይማርህ፡በርታ፡እዉነት፡እዉነቱን፡ከመናገር፡አትቦዝን።

  • @elmosworld88
    @elmosworld88 20 годин тому

    እኔን፣ልጄ፣እግዚአብሔር፣ጨርሶ፣ይማርህ።

  • @BirhanAdane-o8j
    @BirhanAdane-o8j День тому +5

    ሰብስክራይብ ና ላይክ አድርጌሀለሁ

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 7 годин тому

    እንዲህ የነቃ ሰው ሰው ያነቃል ወንድሜ ጋዜጠኛ የልብ አድርስ ነህ አንደበትህ ይባረክ ብቃትህ ያስገርማል እይታህ የንስር ነው በርታ::

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 День тому +4

    Hello Ade. Berta

  • @AG-fe3re
    @AG-fe3re День тому +4

    Ayzoh Wondmsew

  • @haileabegaze2859
    @haileabegaze2859 День тому +2

    Tell them. So many confused UA-cam and social media “anafashoche” Fano Forward! Thank you for your sacrifice!

  • @aytenewgedamu
    @aytenewgedamu День тому +4

    አድሱ ይመችህ ሁሌ ትመቸኘለህ በርታ

  • @Shbru-cw3zh
    @Shbru-cw3zh День тому +3

    የጃዋር plan bi ተነቅቶበታል የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም