ቹቻ ልጅቷን በድንጋጤ…

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ዛሬ አንዳንድ ደስ የሚሉ ጊዜዎችን አሳልፈናል ፈታ በሉ መልካም ጊዜ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ like እና share በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ

КОМЕНТАРІ • 60

  • @PolarplusExecellenceHub
    @PolarplusExecellenceHub Рік тому +7

    ke derejetachen @POLAR plus excellence hub gar abrachun bemesratachu be @POLAR plus excellence hub managment ena staff lak yale mesgana lenakerb enwedalen🙏🙏🙏

    • @chochamagician
      @chochamagician  Рік тому +1

      Thank you so much enem betam New yemamesegnew

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Рік тому

      @@chochamagician ኦርቶዶክስ ከሆንክ ፀበል ስትጠመቅ በቪዲዮ አሳየን እርግጠኛ ነኝ ይሄ የሴጣን መንፈስ ጮሆ ይወጣል

  • @senda9782
    @senda9782 Рік тому +7

    ልጁ በደንብ ይችላል ። ምንም ጥያቄ የለዉም ጎበዝ ነዉ ። ችግሩ ኢትዮጵያዊ ጠባዩ ማለትም ማፈር ፡ ይሉኝታ ፡ ማሽኮርመም ፡ ይስተካከል

  • @NegashKebede-d1b
    @NegashKebede-d1b Рік тому +3

    ማጂክ ማለት አስማት ነው መዝገበ ቃላቱም እንደዛ ነው የሚለው

  • @FgHr-n5d
    @FgHr-n5d Рік тому +3

    ጂል ናችሁዴ እየጨበጣቸው ነውኮ ቀላል ማጂክ

  • @retareta9397
    @retareta9397 8 місяців тому

    አረ 🥇አንደኛ ነክ😂😂😂😂

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 8 місяців тому

    ማጂክ በጣም እውዳለሁ ራሱን የቻለ ጥበብ ስለ ሆነ እንደውም በማር ደስ ይለኛል,,,#ቹቻ

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 8 місяців тому

    Sew hulu jezibowal fetarin yekade keseytan feres gar yijajalalu fetarin tilacha begilst endemasayet new mikoterew yiha aganintam lij wedeza awardo seytanin endemasafer tebabari mehonachu yasazinal

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 Рік тому

    በርታ ቀጥል❤❤❤

  • @mequadesha
    @mequadesha 8 місяців тому

    the Great one

  • @yerosanzemikayel
    @yerosanzemikayel Рік тому

    Chuchaye selam feligek new edet lawrak kuterik seteng esti

  • @ggbb87
    @ggbb87 Рік тому

    Jil camera man yetale legna yasayen ????

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Рік тому

    Chuchaaa Bro Welcome🕺🙌🙌

  • @tewodrosbirhanu9097
    @tewodrosbirhanu9097 Рік тому +1

    ይች ሰውየ ቬጋስ ብትመጣ😂😂😂😂

    • @senda9782
      @senda9782 Рік тому

      ንቀት ነዉ ? ምንድነዉ?
      ይሄኔ ወይ መኪና ጠባቂ ወይም እቃ አጣቢ ሻል ካልክ ታክሲ ሹፌር ነህ ።
      እንደማበረታታት በአማርኛ እየፃፍክ የገዛ አገርህን ልጅ ለመናቅ ትሞክራለህ ?
      ዲንጋይ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Рік тому +3

    ማጅክ ነው የምስራው ብሎ ግን ሰዎች አስማት ይመስላቸዋል ይላል እንዴ? ማጂክ እኮ ትርጉሙ አስማት ማለት ነው::

  • @SolomonKebede-uw7vl
    @SolomonKebede-uw7vl 8 місяців тому +2

    ካሜራ ማኑ ግን ፈዛዛ ነው በደምብ አሰልጥነው😀

  • @hannahashu-h2y
    @hannahashu-h2y Рік тому +2

    inkuwan dena matah wondime koyi gin ante tawaki sawochin bicha new yemtaznanaw??? enes yet lagagnik betam nw yemiwodik wondime banatih!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @negasayadeta4723
    @negasayadeta4723 8 місяців тому

    Woooooow chucha

  • @Semira-cq3no
    @Semira-cq3no 5 місяців тому

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 Рік тому +1

    አስማት ነው!

  • @Ethiopiamedia23
    @Ethiopiamedia23 Рік тому +3

    አንተ ማጂክ ሼያን ነኝ እያልክ ግን አስማት አይደለም ትላለህ ልዩነቱ አልገባኝም

  • @YibeltalDesta-z4x
    @YibeltalDesta-z4x Рік тому

    koshasha neh

  • @inparadise0
    @inparadise0 Рік тому +1

    Selam chucha I'm graphics designer thumbnail leseraleh enawera

    • @chochamagician
      @chochamagician  Рік тому

      Eshi bro des yilegnal ig Lay hi belegn @ Chocha magician

    • @inparadise0
      @inparadise0 Рік тому

      @@chochamagician cool text argelhalew

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 Рік тому +1

    በናትህ ስልጠና ካለው መውሰድ እፈልጋለሁ

  • @Talentedwith..
    @Talentedwith.. Рік тому +1

    ማመር እፈልጋለሁ please!

  • @IsabekaUmer
    @IsabekaUmer 9 місяців тому

    Majek shewedq new

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu Рік тому +10

    ፈጣሪነኝ አልክሳ እ የውጥ አዋቂ ነኝ አለ ተው ወደት ወደት ነው ትንሹ ዴጃል መጣ ልበል የምሪነው ስራህን አቁም ይቅርብሽ ወድሚ ምንም የማይዋጥ ስራ አትስራ ምክንያቱም የጭቅላታቸው የውስጣቸውን አቃለሁ ማለትህ በጣም ይዘገንናን ከፈጣሪ ውጭ ማንም የውስጥ አዋቂ የለም ሰወች እደት ወደት ነው ወይ ማታለል

    • @zewariweyasu
      @zewariweyasu Рік тому +1

      ምናልባት ኮሚቲን ስታየው ኒጊቲፍ ልመስልህ ይችላን እውቀትራሱ ቢኖርህ ጭራሽ የውስጥ አዋቂ ነኝ ከአእምሮቹህ ያለውን አቃለሁ አልክ ይህ ለራስ እራሱ አስበው ማነን እየተቃረክ እደሆነ ሰወች መላአክ ነው ብለው ጭራሽ ደበር እዳያልፉ እፈራለሁ እመነኝ ይህን ስራህን ቀይረው ላተ አይጠቅምህም ከፈጣሪህ ጋር አትጣላ ወድሚ እኒማለት ሰው ነኝ በቀን የምበላ የምጠጣ ከዛም ሽትቤት ሂጀ የምፀዳዳ ከዛም ስሞት አስከሪን ተብየ የምጠራ ቶሎ የምበላይ ስሞት የምሸት ካልታጠብኩ ካልተፀዳዳሁ ሰወች እኒን ለመቅረብ የሚፀየፉኝ እኒ እደት ጭቅላታቹህን ያሰባቹሁትን አቃለሁ እላለሁ አስብእስኪ ወደራስህ ተመለስ ነብያቶችራሱ እውቀናቸውን ተሰጦቸውን እዩኝ እዩኝ አቃለሁ አቃለሁ አላሉም እውቀትህን ቢኖርህ እራሱ መደበቅ ይኖርብህ ነበር ያተ የራስ ስላልሆነ ከፈጣሪ የተሰጠህ ደበር አትለፍ ስድብ ሊመስልህ ይችላል አታስብ በመጥፎ አስቤ ወይም ቅናት ምቀኝነት እዳይመስለህ ከነዝህ ነገራቶች የሰዳሁነኝ ግን የፈጣሪ ብቻ የሆኑ ነገሮችን የሰውልጅ አውቃለሁ ሲል እቃወማለሁ ምክኒያቱም የውስጥ አዋቂ ፈጣሪ ብቻነው

    • @alemyemodeshlijtube19
      @alemyemodeshlijtube19 Рік тому +1

      ደንዝ ሰዉ ድሮም መንቀፍ እንጂ ማበረታታት አይወድም

    • @alemberhangebermeskel6657
      @alemberhangebermeskel6657 Рік тому

      Anvhi jil 😢😢😢😢​@@alemyemodeshlijtube19

    • @handofgod1042
      @handofgod1042 Рік тому +1

      በቃ በእውቀት ተናገርል ማለት ነው ? አለማወቅ ደፋር ያደርጋል የሚባለውን ማረጋገጫ ነህ 😂😂

    • @taybahna725
      @taybahna725 Рік тому +1

      እግዳእህቴ ወላሂትንሹደጃል አላህየአውጣንአይሰማየለምገናዛሬአየሁትቶባባባ

  • @JdjdHehe-o9o
    @JdjdHehe-o9o 9 місяців тому

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @HdhHr-ph3mu
    @HdhHr-ph3mu 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @sabasabu8116
    @sabasabu8116 Рік тому +2

    ቹዬ ጀግናዬ ስወድህ እኮ

  • @bersufkadendeg5997
    @bersufkadendeg5997 Рік тому +1

    Bro pls video bedebi seraleni

  • @alemteebarelyamentohunilac236
    @alemteebarelyamentohunilac236 8 місяців тому

    Beyesus sim ayasiqegnim👀👹

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Рік тому

    PRESENTATION ዜሮ ነህ፡ ማጂክ ሰሪ አንደበቱ ዝግጅቱ ወሳኝ ነውና። በጣም ይደብራል

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu3250 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @KbromweleKb
    @KbromweleKb 8 місяців тому

    በኣበይ ዘመን ብዙ እናያለን
    እኔ ብሆን መንግስት ዘልኣለም ኣሳስርህ ነበር ኣንተ እርኩስ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 8 місяців тому

    አጨብጫቢ ህዝብ ለሰይጣን ታጨበጭባለህ ቤተሰቦቹ የምታዝኑለት ከሆነ ፀበል ውሰዱት ይህ እኮ አስማት ነው

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu Рік тому +1

    እኒግን በምንም ታአምር አደለም ካርታውን ቤቱንም ብጠቀልለው አላምንም ያራስህ አይደለም ሚስጥር አለ አተ ማለት የሰውልጅ ነህ ያውም ከአፈር የጠፈጠርን በምን ታአምር እምነት የለኝም ከራሱነው ብየ ህዝቢግን ተሞኝ ምስኪን አደል የዋህ

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 Рік тому

    👺👺👺👺👺🚭🚭🚭🚭👎👎👎👎

    • @JdjdHehe-o9o
      @JdjdHehe-o9o 9 місяців тому

      😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Рік тому +3

    Show then EZ don’t make it big deal

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d Рік тому

    ኤጭ አለባበሠሶ