Aba Giorgis ZeGashcha in his wonderful and divinely inspired ARGANON illuminatingly describes our Holy Lady as ''a ladder stretched from here to eternity''. How joyfully true this is as miraculously revealed and demonstrated to many through their incredible Bermel Giorgis experience! May the radiance of hope and promise of everlasting life shine upon many more through St Mary, the mother of God! Amen!
እግዚአብሔር ሁላችንንም ፈውስህን አሳድርብን ጊዮርግስ አባቴ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ማርያም እርዱኝ በረከታችሁ ይደርብኝ
በስመአብ የእኔ እናት ማርያም አዛኚ አኮናት ርህርሂተ ህሊና ለኛም ትዘንልን ከልጇ ከወዳጃ ለሀገራቺን ለኢትዮጲያ ለምና ምህረት ትስልክልን
ላገሬ ምድር ያብቃኝ ሁልግዜ እየተመኘው ይሄው አለው ይህንን coment የምታነቡ ሁሉ ለደጁ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏💒💒💒🇲🇱🇲🇱
አሜን አሜን አሜን
አሜን! ሁላችንንም ያብቃን🙏
አሜን አሜን አሜን
Amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine
Amen
የኔ ወንድም ፊትህ ላይ ያለው ደስታ እራሱ ያስቀናል እንኳን ለክብር በቃህ
ወንድሜ ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ያንተ ልብ ይስጠኝ አሜን ምን ዓይነት እርጋታ ነዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባየ አደራራራራ
ሥለ ሁሉም ነገር የአብርሐሙ ሥላሤ ስማቸዉ ከፍ ከፍ ይበል. በእዉነት መታደል ነው. ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ወንድሞቸ
ለናንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስ የፈዉሱ ተካፋይ ያድርገን
የኔ እናት አለኝታዬ ክብርሽ ከፍ ይበል እመብርሐን እናቴ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
1 day to me pray for me love from 🇪🇷 God bless you 🙏
ፀበል አምጣልኝ ወንድም ጀርመን ነኝ ስለጌዎርጊስ
አድራሻህን ላክልኝ ጸበሉንም እምነትም እልክልሁ።
Enem amtalyen germany New yalut bakh wendeme bitte 🙏
Tsebel amtche alehuna endseth slkhn/slkshin tsafelign/tsaflign
በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ። የሚለው ፊት ቢሖን ያንተን ይመስላል። አምላከ ጊዩርጊስ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርሰ ለኛም ይድርስል ሰመእቱ ቅዱስ ጊዮሪገስ 😢😢❤❤
ለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የምታገለግሉ ምእመናንም ይህን ድንቅ ቦታ ለማየት ከውጭ ሃገርም የምትመጡ ወደፊትም ለመሄድ የምታስቡ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ በአሁን ሰአት በበርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ሕዝብ እየሄደ ቤተክርስቲያኑን እያሰራ ነዳያንን እየመገቡ ያሉ አገልጋዮች ላይ መንፈሰ እርኩስ በዘመቻ የተነሳበት ሰዓት ነውና አይዟችሁ በርቱ ጠላት ሲነሳ የባሰ መበርታት ነው መንፈሰ እርኩስ ቤተክርስቲያንን ሲያፈርስ መነኮሳትን ሲያርድ ባለበት ሰአት በቅ/ጊዮርጊስ ታምር የተቃጠለ መንፈስ ተነስቷልና በርቱ ያልሄዳችሁም ይህን ቦታ እንዳታዩ ሊያሰናክል ነውና አይዟችሁ
በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ሰማእቱ አደራ እኔንም ቤተ ሰቤንም አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እሰይ እንኳን ሰላም ደርሳችሁ ሰላም ተመለሳችሁ 🙏 እሰይ እልልልል ይሄን ምስክርነት ያሰማህን ጌታ ልኡል እግዚአብሔር አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተለመነን ለዚህ ቅዱስ ደጅ አብቃን ።
Aba Giorgis ZeGashcha in his wonderful and divinely inspired ARGANON illuminatingly describes our Holy Lady as ''a ladder stretched from here to eternity''. How joyfully true this is as miraculously revealed and demonstrated to many through their incredible Bermel Giorgis experience!
May the radiance of hope and promise of everlasting life shine upon many more through St Mary, the mother of God!
Amen!
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም. ያብቃን
እናቴ አደራ ስጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን ማረን ይቅርበለን ከዳቢሎስ ከአጋንንት ከእርኩስ መናፍስት እስራት ፍታን ድነን ለምስክርነት አብቃን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይመስገን❤
Kel hewet yesmean ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እጂግ ያስቀነል እኔም ዘመነት አለፈኝ እያየው ብቻ
ለደጂህ አግባኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ
እስበኝ በፅሎትህ ወንድማችንን አመተስላሴ
Ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🙏❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለደጅሕ አብቃን
ውድ ዲ/ሀይለማርያም (ሀይሌ)፦ ባሣለፍነው ጊዚያት ካገኘዋቸው ወንድሞች አንዱ ስለሆንክ ደስተኛ ነኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ !
ተሾመ ዓለም (ፍቅረ ማርያም )
አሜን አመሰግናለሁ
ስልክህን ላክ
0922472864
በርሬ አልሄድ ክፍ የለኚ ምን ዋጋለሁ ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኚ እስከዛው ግን አደራ እዳረሰኚ
እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ፍቅርተ ገብርኤል ብላችሁ
እግዚአብሄር ያስብሽ የነ እህት❤❤❤❤🎉
@@SamSam-hv7yj አሜን ሁላችንን ያስበን
እኛንም ሀጢያታችን ይቅር ብሎን እኛንም ያድርሰን
Amen
እኔም ልመጣ ነው ከጀርመን ግን እንደ ሓሳቤ ሳይሆን እንደ እግዚኣብሔር ፍቃድ ይሁን።
Enem ke germany lehed asbeialhu
እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሥደት መልሥ የቅዱስ ጊወርጊሥ ንደጂ መርገጥ ነውና እግዚአብሔር ያሣካልኝ መሄድ ለምትፈልጉም ያሣካላችሁ❤❤🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ወለተሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ
Wendime betam yetadelik neh. Bante yale ye menfeskidus tsega benem behatitegnaw lay yihun.
ፈጣራዬ ፍቀድልኝ ለደጅህ አድርሰኝ ከዚህ እርኩስ መፈስ ገላግለኝ
Wandemay lantay yedershe lagame yederas ename Germain naw yalwot tabal btametaleg egzaber sem 🙏🏽
Eshi yene ehit Germany sle temelesku tsebel endsetish slkshin tsaflign
Lekalhalwo 🙏🏽
ሁላችሁም ለደጁ ያብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን🤲
አሜን አሜን
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንም ታሪክ ቀይርልኝ
Amen Amen amen ene yalewut dubai nagn ebakachiwu yemetechilut tsebel yemetametu negerugn
Ale twbel al
🙏🙏🙏
ሰማዕቱ አባታችን ከፍ ከፍ ይበልልን
❤❤❤አሜን(3)
እግዝአብሔር ስሙ ይክበርልን ጊዮርጊስ ፍቅርህና ታምራትህ መስጦኛል ባክህ ከደጅህ ውሰደኝ 💝💝💝💗💗💗❤️❤️❤️
💉💉💉💉💉💉💉
💉❤❤💉❤❤💉
❤ ❤ ❤
❤ ጊዮርጊስ ❤
💉❤ ❤💉
💉💉❤ ❤💉💉
💉💉💉❤💉💉💉
💉💉💉💉💉💉💉
Ebakih wendime emnetun bitelikign wuch ager negn
እሽ
💚💛❤️🙏🙏🙏
ebakshe dengel miazia 1 emetalew lenam letyakawch hulu melse sechgn
Bchahin lemn metahi lebereket and sew yetransport chleh bitameta melkam neber
❤❤❤❤🎉❤🎉❤
በውነት አሰቀናህኝ
Abate Kidu’s giorgis enate kidanemihret le degeh abkagn
እኔንምለደጂህያብቃኝ
Enkan yelib dersa
እግዛብሄር ኣምላኬ ሆይ ለዛ ኣብቃኝ🙏🙏🙏
qudus jewergs rdani nbetka abkan.
ወደሀገር ልገባ አንድ ወር ነበር የቀረኚ መሄድ ፈልጌ ነበር ሀገሬ ደሴ ነዉ እና መረጃ ስጡኚ እስኪ እንዴት ከደሴ እንደምሄድ በሰመአቱ ስም አትለፊኚ የምታቁትን አመሠግናለሁ
የኔውድ ሂጅ ከደሴ ባህርዳር መገድ መሄድ ከተቻለ እሽ ካልቻልሽ ደሞ አ,አ ተመልሰሽ በጉዞ መሄድ ከሄድሽ ብቻሽን ሳይሆን ቤተሰብን ይዘሽ ሂጅ
Dewuyilgni be 23 ehiedalehu
@@Asmiratuከደሴ ባህር ዳር 500ኪሎ ሜትር ከመሄድ አ አ ሄጀ በህብረት ይሻላል አደል እህት እና ደግሞ ከእህቴ ጋር ነዉ የምሄደዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ይርዳኚ
@@GetuAtalel ወዴ አምስተኛወር ላይ ነዉ የምሄደዉ
@@azebfentaw በማህበሩ ሂጅ ቶሎ አትመለሽ
አረ በሰማዕቱ ጊዮርጊስ ስም እኔን ውሰዱኝ ዋጋውን እሱ ይከፍላቹዋል እኔ አቅም የለኝ እዛ የመሄድ😭😭❤
የት ነሽ
Enkfllshalhu selkutrshn laklne
ወንድሜ ምንድነው ሚያስቅህ ምስክርነት እኮ አይሳቅም ፊልም ቤት ገብተህ የወጣህ አስመስልከው ይቅር ይበልህ
አይግረምህ በለ ኮሜንት
@hadastekle2644አመሰግናለሁ
ቃንቃው ነው ምያስቀው ይመስለኛ